Dr Feysel Skin clinic

  • Home
  • Dr Feysel Skin clinic

Dr Feysel  Skin clinic ዶ/ር ፈይሰል የቆዳ ክሊኒክ አድራሻ-
ቁጥር 1 - ዘነበወርቅ 0118322653/ 0118323201

ቁጥር 2 - ቦሌ 0920201929

Look good feel good!

21/06/2025

83 likes, 2 comments. Check out drfeyseldermatology’s video.

Benefits of getting your regular facials with us✔️Your skin deserves the best! Here’s why you should make facials a part...
13/06/2025

Benefits of getting your regular facials with us
✔️Your skin deserves the best! Here’s why you should make facials a part of your routine.

✨ Deep Cleansing – Removes dirt & unclogs pores better than daily washing.
✨ Brighter Skin – Exfoliation removes dead cells for a radiant glow.
✨ Boosts Circulation – Massage improves blood flow & reduces puffiness.
✨ Fights Aging – Stimulates collagen to keep skin firm & youthful.
✨ Hydration Boost – Professional treatments lock in moisture.
✨ Controls Acne – Clears breakouts & prevents future ones.
✨ Stress Relief – Relaxing massage calms the mind & skin.
✨ Customized Care – Tailored to YOUR skin needs.
✨ Better Product Absorption – Preps skin to soak up serums & creams.
✨ Early Skin problem Detection – detects skin issues before early before they worsen.

💡Get a facial every 4-6 weeks for best results!

👉 Book yours today & glow up!
📞Bole medhaniyalem branch ፡ 0955904040 / 0920201929
📞Zenebewerk branch ፡ 0955803030 / 0919237070

📍Address
Branch 1 ፡ Zenebewerk infront of ALERT Hospital
Branch 2 ፡ Bole Medhaniyalem, Near Edna mall roundabout, 200 meter from Da'mat Hotel

To join our social medias

📱Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=100077862660761)
📱Telegram (https://t.me/DrFeysel)
📱Tiktok (https://www.tiktok.com/)
📱maps (https://maps.app.goo.gl/ySZBeKtXxoKxSY8XA)

Look good , Feel good!

Dr. Feysel Specialized dermatology clinic


👨🏼‍🦲➡️👨🏻‍🦱የጸጉር ንቅለ ተከላ ለማን ነው ሚሰራው?የጸጉር ንቅለ ተከላ በብዛት ከዘር ጋር ተያይዞ ለሚመጣው ራሰ በርሃነት ይሰራል። እነዚ ሰዎች ከመሰራቱ በፊት ማወቅ ካሉብን ነገሮች መካ...
09/06/2025

👨🏼‍🦲➡️👨🏻‍🦱የጸጉር ንቅለ ተከላ ለማን ነው ሚሰራው?
የጸጉር ንቅለ ተከላ በብዛት ከዘር ጋር ተያይዞ ለሚመጣው ራሰ በርሃነት ይሰራል። እነዚ ሰዎች ከመሰራቱ በፊት ማወቅ ካሉብን ነገሮች መካከል ጤናማ እና ብቁ የጸጉር መውሰጃ ቦታ (donor site) እና ጥሩ የጤንነት ደረጃ ላይ መሆናቸው ተጠቃሽ ናቸው።

👨🏼‍🦲➡️👨🏻‍🦱ለጸጉር ንቅለ ተከላ ጥሩ የሚባሉት እጩዎች የሚከተሉትን ያሟሉ ሲሆኑ ነው
1️⃣ የተርጋጋ ራስ በርሃነት / በቅርቡ ከፍተኛ የሆነ ራሰ በርሃነት መባባስ ከሌላቸው
2️⃣ ጤናማ የሆነ የጸጉር መውሰጃ ቦታ (donor site) ያላቸው ሲሆኑ ። በብዛት ከኋላ በኩል በቂ ጸጉር ሲኖራቸው።
3️⃣ ጥሩ የጤና ሁኔታ ላይ ከሆኑ
4️⃣ ስለ ሂደቱ ጥሩ ግንዛቤ ያላቸው እና
5️⃣ በቂ የሆኑ የራስ ቅል የሚተከልበት አከባቢ ያላችው ሲሆኑ (adequate scalp laxity)

እነዚ ነገሮች ባልተሟሉበት የጸጉር ንቅለ ተከላ ሲሰራ በብዛት አመርቂ የሆነ ውጤት አያመጣልንም።

👨🏼‍🦲➡️👨🏻‍🦱በክሊካችን ዶ/ር ፈይሰ ልዩ የቆዳ ህክምና ክሊኒክ ጥራት እና ከፍተኛ ብቃት ባላቸው የሃገር ውስጥ እና የውጭ የንቅለ ተከላ ሰብ-ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

የጸጉር ንቅለ ተከላ አገልግሎአችንን ለመጠቀም ዛሬውኑ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ። ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
📞ቦሌ ቅርንጫፍ ፡ 0955904040 / 0920201929
📞ዘነበ ወርቅ ቅርንጫፍ ፡ 0955803030 / 0919237070 ላይ ይደውሉልን።

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ፡ ዘነበ ወርቅ ፣ ከ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት
ቁጥር 2 ፡ ቦሌ መድሃኒያለም ፣ ኤድና ሞል አደባባይ ከዳማት ህንጻ 200 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙናል ።

ማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ለመቀላቀል

📱Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=100077862660761)
📱Telegram (https://t.me/DrFeysel)
📱Tiktok (https://www.tiktok.com/)
📱maps (https://maps.app.goo.gl/ySZBeKtXxoKxSY8XA)

Look good , Feel good!

ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

Eid mubarek
06/06/2025

Eid mubarek

Check out drfeyseldermatology’s post.

🎆መልካም የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል!🎆Happy Eid al Adha !🎆Baga Iid al adha geessan !
05/06/2025

🎆መልካም የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል!
🎆Happy Eid al Adha !
🎆Baga Iid al adha geessan !

05/06/2025

ከመጠን ያለፈ ላብ / Hyperhidrosis ህክምና አማራጮች

የዝንጀሮ ፈንጣጣ / Monkey Poxማለት በ ቫይረስ የሚተላለፍ የበሽታ አይነት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በ መካከለናኛ እና ምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ ዝንጀሮዎች ላይ ነው። በሽታው ከእን...
02/06/2025

የዝንጀሮ ፈንጣጣ / Monkey Pox
ማለት በ ቫይረስ የሚተላለፍ የበሽታ አይነት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በ መካከለናኛ እና ምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ ዝንጀሮዎች ላይ ነው። በሽታው ከእንስሳት ወደ ሰው እንዲሁም ከሰው ወደ እንስሳት የሚተላለፍ ነው።
ምልክቶቹ
😷ትኩሳት
😷 ራስ ምታት
😷የጡንቻ ህመም
😷የጀርባ ህመም
😷ብርድ ብርድ ማለት
😷ድካም እና ውሃ የቋጠሩ ሽፍታዎች ናቸው
ምልክቶቹ በሽታው በያዘን ከ7-14 ቀናት ውስጥ ይታያል ነገር ግን ከ 5 - 21 ቀናት ውስጥ የመታየት እድል አለው።
መከላከያ መንገዶቹ
💉ክትባት
🤜ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪን ማስወገድ
🙏ንጽህና መጠበቅ ፣ እጃችንን በተደጋጋሚ በውሃ እና በሳሙና መታጠብ
🧤የተያዘ ሰው የምንንከባከብ ከሆነ ራስ መጠበቂያ ነገሮችን በአግባቡ መጠቀም
🚗የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወዳለበት አከባቢ አለመሄድ

በክሊኒካችን ሁሉም የህክምና አማራጮች እየሰጠን እንገኛለን።
📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
📞ቦሌ ቅርንጫፍ ፡ 0955904040 / 0920201929
📞ዘነበ ወርቅ ቅርንጫፍ ፡ 0955803030 / 0919237070 ላይ ይደውሉልን።

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ፡ ዘነበ ወርቅ ፣ ከ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት
ቁጥር 2 ፡ ቦሌ መድሃኒያለም ፣ ኤድና ሞል አደባባይ ከዳማት ህንጻ 200 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙናል ።

ማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ለመቀላቀል

📱Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=100077862660761)
📱Telegram (https://t.me/DrFeysel)
📱Tiktok (https://www.tiktok.com/)
📱maps (https://maps.app.goo.gl/ySZBeKtXxoKxSY8XA)

Look good , Feel good!

ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

31/05/2025
የቆዳ ሽንተረር / stretch Marks 👉ሰውነታችን ላይ በተለይ ሆድ አከባቢ ፣ ጡት አከባቢ፣ ዳሌ አከባቢ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚወጣ ከቆዳችን ለየት ያለ መስመር ነው። በብዛ...
30/05/2025

የቆዳ ሽንተረር / stretch Marks

👉ሰውነታችን ላይ በተለይ ሆድ አከባቢ ፣ ጡት አከባቢ፣ ዳሌ አከባቢ እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚወጣ ከቆዳችን ለየት ያለ መስመር ነው። በብዛት በራሳቸው የመጥፋት እድል ያላቸው ሲሆን አንዳንዴ ግን ህክምና መሄዱ አስፈላጊ ይሆናል።

👉ሆድ ፣ ጡት ፣ እጅ እና ዳሌ አከባቢ የሚታዩ ከሌላው የቆዳ ቀለማችን የትለዩ እና ሲነኩ የማያሙ መስመሮች ናቸው። ቀለማቸው እንዳለን የቆዳ ቀለም ይለያያል።

አጋላጭ ነገሮች

👉🏼ሴት መሆን
👉🏼በቤተሰብ ተመሳሳይ ነገሮች መኖር እና ከዚ በፊትም ኑሮብን የሚያውቅ ከሆነ
👉🏼እርጉዝ መሆን ፣ በተለይ በወጣትነት
👉🏼በጣም በአጭር ጊዜ ስውነት መጨመር
👉🏼በአጭር ጊዜ መወፈር ወይም መክሳት ካለ
👉🏼ስቴሮይድ መድሃኒቶችን የምንጠቀም ከሆነ
👉🏼ሌላ የጤና እክል ለምሳሌ cushing syndrome ካለብን

ህክምና አማራጮች
የቆዳ ሸንተረር ህክምና በቶሎ እንዲጠፉ ለማድረግ የሚረዳ ሲሆን የሚቀቡ ክሬሞች ፣ የጨረር እና ሌዘር ህክምና እንዲሁም የማይክሮኒድሊንግ ህክምና አማራጮች አሉት።

በክሊኒካችን ሁሉም የህክምና አማራጮች እየሰጠን እንገኛለን።
📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
📞ቦሌ ቅርንጫፍ ፡ 0955904040 / 0920201929
📞ዘነበ ወርቅ ቅርንጫፍ ፡ 0955803030 / 0919237070 ላይ ይደውሉልን።

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ፡ ዘነበ ወርቅ ፣ ከ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት
ቁጥር 2 ፡ ቦሌ መድሃኒያለም ፣ ኤድና ሞል አደባባይ ከዳማት ህንጻ 200 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙናል ።

ማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ለመቀላቀል

📱Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=100077862660761)
📱Telegram (https://t.me/DrFeysel)
📱Tiktok (https://www.tiktok.com/)
📱maps (https://maps.app.goo.gl/ySZBeKtXxoKxSY8XA)

Look good , Feel good!

ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ


የፀጉር ንቅለ ተከላ  / Hair transplantማለት በቀዶ ጥገና የጸጉር ስሮችን ጸጉር በደንብ ቦታ ወደ ሌለው (መላጣው) ቦታ በመውሰድ የሚሰራ ህክምና ነው።ጠቀሜታዎቹ 1. ዘላቂ በሆነ መ...
27/05/2025

የፀጉር ንቅለ ተከላ / Hair transplant
ማለት በቀዶ ጥገና የጸጉር ስሮችን ጸጉር በደንብ ቦታ ወደ ሌለው (መላጣው) ቦታ በመውሰድ የሚሰራ ህክምና ነው።

ጠቀሜታዎቹ
1. ዘላቂ በሆነ መልኩ የጸጉር መሳሳት / መመለጥን ይከላከላል
2. ተፈጥሯዊ የሆነ ገጽታን ይመልስልናል
3. በራስ መታማመናችንን ከፍ ያደርግልናል

⭐️የጸጉር ንቅለ ተከላ ከመደረጉ በፊት ግምት ውስጥ የሚገቡ ነገሮች አሉ እነሱም
✔️ጸጉር የሚወሰድበት ቦታ (Donor site) ብቁ መሆን : በብዛት ጭንቅላታችን ኋላ ወይም ትንሽ ወደ ጎን ላይ ያለውን ቦታ የምንጠቀም ሲሆን በቂ የሆነ ፀጉር ሊኖረው ይገባል።
✔️የፀጉር መመለጥ ደረጃው ፡ ይህ ስኬታማ የመሆን እድሉ ከፍ የሚለው በጊዜ እና የፀጉር መመለጡ ሳይባባስ ማድረግ ከተቻለ ነው፡፡
✔️ፀጉር ንቅለ ተከላው የሚደረግለት ሰው የጤና ሁኔታ ፡ በንቅለ ተከላው ጊዜ የሚኖረው የጤና ሁኔታ እና የሚኖረው ውጤት ተያይዥነት ስላላቸው ነው።

ለማን ነው የሚሰራው?
👨🏼‍🦲Male or female pattern baldness : በወንድም ሆነ በሴት ላይ በብዛት ከዘር ጋር ተያይዞ የሚከሰተው መላጣነት ሲኖር።
👨🏼‍🦲Traction alopecia : ይህ በበዛ መጎተት ወይም መነጨት ምክንያት የሚመጣ የፀጉር መመለጥ ሲሆን በአብዛኛው ጥብቅ ተደርገው በሚሰሩ የፀጉር ስሬት ስታይሎች የሚከሰት ነው።
👨🏼‍🦲በቁስለት ምክንያት የተከሰተ የፀጉር መሳሳት እና መመለጥ ካለ ፡ ይህ እንግዲ ብዙ ጊዜ lichen planopilaris በሚባል የሚከሰት ነው።
👨🏼‍🦲በአደጋ ምክንያት የመጣ የፀጉር መመለጥ ካለ ፡ እነዚን camouflaging scars የምንላቸው ሲሆኑ በአደጋ፣ ከዚ በፊት በተደረገ የቀዶ ህክምና እና ከዚ በፊት በተሰራ የፀጉር ንቅለ ተከላ ምክንያት የተከሰተ ከሆነ ነው።

👨🏻‍🦱በክሊኒካችን የጸጉር ንቅለ ተከላ አገልግሎት ከፍተኛ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ባለሞያዎች እየተሰጠ ይገኛል። እርስዎም መጥተው አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
📞ቦሌ ቅርንጫፍ ፡ 0955904040 / 0920201929
📞ዘነበ ወርቅ ቅርንጫፍ ፡ 0955803030 / 0919237070 ላይ ይደውሉልን።

📍አድራሻችን
ቁጥር 1 ፡ ዘነበ ወርቅ ፣ ከ አለርት ሆስፒታል ፊት ለፊት
ቁጥር 2 ፡ ቦሌ መድሃኒያለም ፣ ኤድና ሞል አደባባይ ከዳማት ህንጻ 200 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙናል ።

ማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ለመቀላቀል

📱Facebook (https://web.facebook.com/profile.php?id=100077862660761)
📱Telegram (https://t.me/DrFeysel)
📱Tiktok (https://www.tiktok.com/)📱maps (https://maps.app.goo.gl/ySZBeKtXxoKxSY8XA)

Look good , Feel good!

ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ


Address

Addis Ababa

1000

Telephone

+251920201929

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Feysel Skin clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram