
04/01/2025
ውድ ግዜዎን በሆስፒታል ማባከኖ አሳስቦታል?
-አይጨነቁ!!! ምትክ አስታማሚ የእርሶ ምትክ ነኝ ይሎታል::
እርሶን በመተካት የእርሶን ታካሚ በቤትም ሆነ በሆስፒታል እንደ እርሶ ተንከባክበን ልናገለግል ዝግጁ ነን::
-በዓላትን: ሰንበትን: ጁምዓን እና ሌሎች እርሶ ቢዚ የሚሆኑባቸውን ቀናትን የማስታመም አገልግሎት (በቀንም ሆነ በማታ ) በሰለጠኑ አስታማምዎችና ነርሶች::
- ሕጋዊ ፈቃድና እውቅና ያለን ሲሆን ብዙዎች በአገልግሎታችን አመስግነውናል ::
- ለበዓሉ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል::
እርሶ የእለት ተዕለት ሥራዎን ያከናውኑ ምክንያቱም እኛ ምትኮች ነን ::
- ይደውሉ ካሉበት በፍጥነት እንደርሳለን ዓልያም አያት ደራርቱ አደባባይ በሚገኘው ቢሮዓችን በአካል ሊያገኙን ይችላሉ::
09-92-20-92-92 / 09 68 21 07 11
ምትኮች ነን
ሩህሩህ ልቦች!!!