Biftu home health care

  • Home
  • Biftu home health care

Biftu home health care Tajajilaa yaalaa gutuu oggeesota cicimodhan manaa osoo hin bayiin argachuu dandessu
የተሟላ የጤና አገልግሎት

25/05/2023

Fayyaan faaya

 #የሚጥል በሽታ /Epilepsyእየተመላለሰ የሚመጣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ በድንገት ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ፣ራስን ሊያስት የሚችል ከአንጎል ኢሌክትሪክ የሚመነጭ በሽታ ነው።***መንሴዎቹ***  ...
11/12/2022

#የሚጥል በሽታ /Epilepsy

እየተመላለሰ የሚመጣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ በድንገት ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ፣ራስን ሊያስት የሚችል ከአንጎል ኢሌክትሪክ የሚመነጭ በሽታ ነው።

***መንሴዎቹ***
1.ስትሮክ እና አንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ
2.የአንጎል ኢንፌክሽኖች
3.አደጋ በተለይ አንጎልን የሚበሳ ከሆነ
4.የአንጎል ካንሰር
5.የስነ አእምሮ ችግሮች
6.የሰውነት ንጥረ ነገሮች ችግር ፦የስኳር ዝቅ ማለት ፣የሶዲየም መጠን መውረድ፣የካልሲየም መጠን ማነስ፣የኦክሲጂን እጥረት ፣የመድኃኒት መጠን መብዛት ፣ከደባል ሱስ በድንገት ማቋረጥና የማግኒዚየም መጠን ማነስ
7.መንሴው ያልታወቀ ናቸው

*****ምልክቶች ******
1.በድንገት የሚነሳ የሰውነት መኮማተርና መንቀጥቀጥ
2.ራስን መሳት
3.የአይን መገለባበጥ
4.አረፋ መድፈቅ
5.ሽንት አለመቆጣጠር
6.ምላስ መንከስ
7.ከዚህ ሲነቁ የድካምና የጡነቻ ህመም ስሜት

****የሚያስፈልጉ ምርመራዎች ***
1.የተለያዩ የደም ምርመራዎች
2.ኢኢጂ የአንጎል ምርመራ
3.ሲቲ ስካን
4.ኤም አር ኣይ
5.ከጀርባ የሚወሰድ የፈሳሽ ናሙና

***ህክምናው ***
1.ሁሉም ሰው አንዴ ስለጣለው ህክምና አይጀመርም።ህክምናው በሐኪም መጀመር አለበት
2.መድኃኒት ፦የተለያዩ የበሽታው አይነቶች ስላሉ ሐኪም መርጦ የሚሰጠውን መውሰድ ያስፈልጋል
3.አመጋገብ ፦ኬቶጂኒክ ዳይት ማለትም የካርቦሀይድሬት መጠናቸው በጣም ዝቅተኛ እና የቅባትነት መጠናቸው ከፍ ያሉ ምግቦች ለሚጥል በሽታ ተመራጭ ናቸው ።ነገር ግን ይህንን አይነት አመጋገብ መከተል በሀገራችን እጅግ አስቸጋሪ ስለሆ የተመጣጠነ ምግብ እየበሉ የስኳር መጠናቸው አነስተኛ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር
4.በኦፕሬሽን ማስተካከል
5.በኤሌክትሪክ ማከም

BIFTU HOME HEALTH CARE: Gargaarsa ogeessota fayyaa muuxannoo fi ogummaa olaanaa qabaniifi meeshaalee yaalaa ammayyaatiin mana keessanitti kunuunsaa fi wal’aansa sadarkaa isaa eeggate ni kennina. Teessoo: Humna ibsaa giddu gala gabaa minci darbbii 5ffaa

✍️ በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሳደግ የሚረዱ ዘዴዎችሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ መውሰድ ተገቢ ነው። ይሁን እንጂ ...
11/12/2022

✍️ በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሳደግ የሚረዱ ዘዴዎች

ሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ መውሰድ ተገቢ ነው። ይሁን እንጂ አመጋገብን ከማስተካከል እና በቂ እንቅልፍ ከመውሰድ ባሻገር በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚያሳድጉ ሌሎች በርካታ ቀላል ልማዶች አሉ።

👉👉 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልማዶች #ዘዴዎች ተግባራዊ በማድረግ በበሽታ የመጠቃት እድላችንን መቀነስ እንችላለን።

📌 በቂ እንቅል መተኛት እና እረፍት ማድረግ

📌 የሰውነት ንፅህናን መጠበቅ፣ እጅን በተደጋጋሚ
መታጠብ
📌 በቀን ወስጥ በቂ ውሃ መጠጣት

📌 መሳቅ ማዘውተር

📌 ፀሀይ መሞቅ

📌 አዎንታዊ አስተሳሰብ መላበስ፣ ተስፈኛ መሆን

📌 አትክልት እና ቫይታሚን ሲ የያዙ ፍራፍሬዎችን መመገብ (ብርቱካን፣ሎሚ ፣ጎመን ፣የአበባ ጎመን ፣አቮካዶ ፣ማንጎ ፣ፓፓያ..)

📌 ቁርስ መመገብ

📌 ለራስ ጊዜ መስጠት (ተመስጦ)

📌 በየቀኑ የእግር ጉዞ ማድረግ

📌 የሚያነቃቁ እና የሚያወዛውዙ ሙዚቃዎችን መስማት

📌 የስኳር ፍጆታን መቀነስ

📌 ጭንቀት መቀነስ

📌 ተጨማሪ ምክሮች ጥቁር ሻይ እና ቡና ይልቅ የዝንጅብል እና አረንጓዴ ሻይን ማዘውተር እና ከማጨስ መቆጠብ የአልኮል ፍጆታችን መጠነኛ ማድረግ

📌 በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ራስ ጥሬ ነጭ ሽንኩርት መመገብ እንደ እርድ እና ሮዝመሪ ያሉ ቅመማ ቅመሞችን በምግባችን ውስጥ ማካተት።

✍️ በሽታ የመከላከል አቅምን ለማሳደግ የሚረዱ ዘዴዎች

ሰውነታችን ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲላበስ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቂ እረፍት እና እንቅልፍ መውሰድ ተገቢ ነው። ይሁን እንጂ አመጋገብን ከማስተካከል እና በቂ እንቅልፍ ከመውሰድ ባሻገር በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚያሳድጉ ሌሎች በርካታ ቀላል ልማዶች አሉ።

👉👉 ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልማዶች #ዘዴዎች ተግባራዊ በማድረግ በበሽታ የመጠቃት እድላችንን መቀነስ እንችላለን።

📌 በቂ እንቅል መተኛት እና እረፍት ማድረግ

📌 የሰውነት ንፅህናን መጠበቅ፣ እጅን በተደጋጋሚ
መታጠብ
📌 በቀን ወስጥ በቂ ውሃ መጠጣት

📌 መሳቅ ማዘውተር

📌 ፀሀይ መሞቅ

📌 አዎንታዊ አስተሳሰብ መላበስ፣ ተስፈኛ መሆን

📌 አትክልት እና ቫይታሚን ሲ የያዙ ፍራፍሬዎችን መመገብ (ብርቱካን፣ሎሚ ፣ጎመን ፣የአበባ ጎመን ፣አቮካዶ ፣ማንጎ ፣ፓፓያ..)

📌 ቁርስ መመገብ

📌 ለራስ ጊዜ መስጠት (ተመስጦ)

📌 በየቀኑ የእግር ጉዞ ማድረግ

📌 የሚያነቃቁ እና የሚያወዛውዙ ሙዚቃዎችን መስማት

📌 የስኳር ፍጆታን መቀነስ

📌 ጭንቀት መቀነስ

📌 ተጨማሪ ምክሮች ጥቁር ሻይ እና ቡና ይልቅ የዝንጅብል እና አረንጓዴ ሻይን ማዘውተር እና ከማጨስ መቆጠብ የአልኮል ፍጆታችን መጠነኛ ማድረግ

📌 በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ራስ ጥሬ ነጭ ሽንኩርት መመገብ እንደ እርድ እና ሮዝመሪ ያሉ ቅመማ ቅመሞችን በምግባችን ውስጥ ማካተት።

BIFTU HOME HEALTH CARE: Gargaarsa ogeessota fayyaa muuxannoo fi ogummaa olaanaa qabaniifi meeshaalee yaalaa ammayyaatiin mana keessanitti kunuunsaa fi wal’aansa sadarkaa isaa eeggate ni kennina. Teessoo: Humna ibsaa giddu gala gabaa minci darbbii 5ffaa

https://t.me/BHHC_ADAMA

✍️የጨጓራ ህመም 💫የጨጓራ ሕመም በድንገት ወይም በጊዜ ብዛት ሊከሰት ይችላል።💫የጨጓራ ግድግዳዎች መቅላት፣ ማቃጠል እና መቁሰል የጨጓራ ህመምን ያስከትላል ።💫የጨጓራ ሕመም እንዴት ይከሰታል?...
11/12/2022

✍️የጨጓራ ህመም
💫የጨጓራ ሕመም በድንገት ወይም በጊዜ ብዛት ሊከሰት ይችላል።
💫የጨጓራ ግድግዳዎች መቅላት፣ ማቃጠል እና መቁሰል የጨጓራ ህመምን ያስከትላል ።

💫የጨጓራ ሕመም እንዴት ይከሰታል?
👉 በአልኮል ምክንያት በሚከሰት የማቃጠል ስሜት
👉በከባድ ማስታወክ
👉 ከባድ ጭንቀት/ብስጭት
👉 በአንዳንድ መድሃኒቶች
በተጨማሪም :-
👉 ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(h.pylori)
ይህ የጨጓራ ባክቴሪያ ሲሆን በጨጓራ ንፍጣማ ግድግዳዎች ላይ የሚኖር ነው። ካልታከምነው ወደ ጨጓራ ቁስለት በአንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ የጨጓራ ካንሰር ሊከሰት ይችላል።
👉ፐርኒሺየስ አኒሚያ
የደም ማነስ ዓይነት ሲሆን ቫይታሚን ቢ12 ለመፍጨትና ለመምጠጥ የሚያገለግል የተፈጥሮ ንጥረ ነገር በጨጓራ ውስጥ ሳይኖር ሲቀር ይከሰታል።
👉 የሀሞት መፍሰስ
ሀሞት ወደ ጨጓራ ከሀሞት ከረጢት ተመልሶ በሚፈስበት ጊዜ ሊከሰት ይችላል።
👉 በባክቴሪያና ቫይረስ በሚፈጠር ኢንፌክሽን
💫የጨጓራ ህመም ምልክቶች
የጨጓራ በሽታ ምልክቶች አንዳንድ ሰዎች ላይ ላይታዩ ይችላሉ ።
የጨጓራ ሕመም ምልክቶች
👉የማቅለሽለሽ ስሜት
👉የሆድ ህመም
👉 የሆድ መነፋት
👉 ማስታወክ
👉 የምግብ አለመፈጨት
👉 የማቃጠል ወይም የማግሳት ስሜት
👉ስቅታ
👉 የምግብ ፍላጐት መቀነስ
👉 ደም ወይም ቡናማ ቀለም ያለው ትውከት

💫መከላከያዎቹ እና መድኃኒቶች
👉 የጨጓራ አሲድ መጠንን ለመቀነስ ፀረ አሲድ(Anti Acid) ወይም ሌሎች መድሃኒቶችን መውሰድ።
👉ትኩስ እንዲሁም ቅመማ ቅመም ያላቸውን ምግቦች አለመመገብ።
👉በባክቴሪያ ምክንያት ለሚከሰት የጨጓራ በሽታ ፀረ ባክቴሪያ እና የጨጓራ አሲድ ምርትን የሚቀንሱ መድሃኒቶች ያታዘዙለታል።
👉 በፐርኒሺየስ የደም ማነስ የተከሰተ የጨጓራ በሽታ ከሆነ ቫይታሚን ቢ12 እንዲወስድ ይደረጋል።
👉 የጨጓራ መቃጠልን የሚያስከትሉ ምግቦችን መውሰድ ማቆም።
💫የጨጓራ ህመምን የሚቀሰቅሱ ምክንያቶችን ካወቅን እነዚህ ነገሮችን ባለመጠቀም ከህመሙ በቀላሉ ማገገም ይቻላል።

💌 Email :-biftuhomehealthcare@gmail.com

BIFTU HOME HEALTH CARE: Gargaarsa ogeessota fayyaa muuxannoo fi ogummaa olaanaa qabaniifi meeshaalee yaalaa ammayyaatiin mana keessanitti kunuunsaa fi wal’aansa sadarkaa isaa eeggate ni kennina. Teessoo: Humna ibsaa giddu gala gabaa minci darbbii 5ffaa

ቢፍቱ የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎትአገልግሎታችን   ሥር የሰደደ በሽታ ላለባቸው➢ ለስኳር በሽተኞች፣➢ ለደም ግፊት፣➢ለካንሰር ሕመምተኞች ... ወዘተ) ሕክምናን እና ክትትልን        ...
03/12/2022

ቢፍቱ የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት

አገልግሎታችን
ሥር የሰደደ በሽታ ላለባቸው
➢ ለስኳር በሽተኞች፣
➢ ለደም ግፊት፣
➢ለካንሰር ሕመምተኞች ... ወዘተ) ሕክምናን እና ክትትልን እናደርገለን
➢ ከመካከለኛ እስከ ከባድ የአካል ጉዳት የመጀመሪያ እርዳታ
➢ በጤና በለሞያ የተዘዙ መድሃኒቶች እንሰጣለን
➢ የሥነ ልቦና ድጋፍ እና ምክር
➢ NG ቲዩብ፣ ካቴተር ማስገባት እና መስወገድ፣
➢የእርግዝና, የስኳር እና የኤች አይ ቪ ምርመራ
➢ለአዛውንቶች ድጋፍ፣ እንክብካቤ እና የህክምና ምርመራ
➢ ትራክስቶሚ ኬር
➢ የቁስል እጥበት እና እንክብካቤ
➢ነሙና በመውሰድ የለብራቶሪ ውጤት እንሰራለን
➢የመጀመሪያ እርዳታ እና የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠና እንሰጣ

ይደውሉ
📳0911919975
Telgram t.me/BHHC_ADAMA

ከቤት ሰትወጡ ባላቹበት ሆናቹ የምትፈልጉትን አገልግሎቶች በብቁ የጤና በለሞያዎች ታገኛላቹ

አድራሻ :- አዳማ

DHABATAA TAJAJJIILAA        FAAYYAA MANA MANATI  BIIFTUU                                 TAJAAJILOOTA KENINU ➢ Warra dhu...
03/12/2022

DHABATAA TAJAJJIILAA FAAYYAA MANA MANATI BIIFTUU

TAJAAJILOOTA KENINU
➢ Warra dhukkuba yeroo dheeraa qabaniif
➢ Dhukkubsattoota sukkaaraaf, .
➢ Dhiibbaa dhiigaaf,
➢ Dhukkubsattoota kaansarii wal’aansaa fi hordoffii ni kennina
➢ Qoricha ogeeyyii fayyaatiin ajajaman ni kennina
➢ Deeggarsa fi gorsa xiinsammuu
➢NG tube fi kateetar galchuu fi baasuu
➢Maddaa qulqulleessuu
➢Qorannoo ulfa, dhukkuba sukkaaraa fi HIV
➢ Deeggarsa, kunuunsaa fi qorannoo fayyaa maanguddootaaf
➢ Tirokstomi kerii
➢ deeggarsa dhuma jireenyaa
➢sample fudhachuun bu’aa laabraatoorii ni hojjenna
➢ Leenjii FIRST AID fi FIRST AID ni kenina

Nuf bilbilaa
📳0911919975

Tajaajila isin barbaachisu ogeessota fayyaa gahumsa qabanin bakka jirtanitti argachuu dandeessu.

Tessoo:-ADAMA

Address

84

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biftu home health care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Biftu home health care:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram