Abdi T Alli

Abdi T Alli ሐኪም

አሸናፊውን ለይተናል
01/06/2024

አሸናፊውን ለይተናል

21/05/2024
21/05/2024

🔴ማድያት ምንደነው?

ማድያት የቆዳ ፒግመንት ከሚፈለገው በላይ ሲጨምር የሚከሰት ችግር ነው::

🔴ማን ማን ላይ በይበልጥ ይከሰታል?
●ጥቁር የቆዳ ቀለም ያላቸው
ሴቶች

🔴ምን ሊያመጣው ይችላል?

●የሆርሞን መለዋወጥ (የሚወሰዱ መድኃኒቶች ወይም እርግዝና)

●ለፀሐይ ብርሃን ያለበቂ መከላከያ መጋለጥ (የሆርሞን መለዋወጥ ብቻውን ያለፀሃይ ብርሃን መጋለጥ ማድያት ላያመጣ ይችላል)

🔴ህክምና

●በመጀመሪያ ማድያት መሆኑን ማረጋገጥ
በምን ምክንያት እንደተከሰተ ማወቅ

●የፀሐይ መከላከያ ሰን ስክሪን መጠቀም (ፊዚካል የሚባሉትን አይነት ዚንክ አንዲሁም ቲታንየም ዳይ ኦክሳይድ ያላቸው)

●በሐኪም የሚታዘዙ እንደ ሃይድሮኪውኖን ያሉ መድሃኒቶች

🔴በቤቶ ምን ማድረግ ይችላሉ?

●ለቆዳዎ የሚሆን የቆዳ መጠበቂያ መንገዶችን ይከተሉ
■መታጠብ
■ሴረም
■የፊት ቅባት መጠቀም
■ሰን ስክሪን መጠቀም

ለቆዳ ህክምና መረጃ https://t.me/DrDsskincare ቤተሰብ ይሁኑ

Why?ለምን?ለራስ ክብር መስጠት ይሉኻል  ይህ ነው
21/05/2024

Why?
ለምን?
ለራስ ክብር መስጠት ይሉኻል ይህ ነው

20/05/2024

Jimma medical center at night

📷 Dr. Yohannes

Address

Adama

Telephone

+251939535373

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdi T Alli posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Abdi T Alli:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram