Ethiopian anesthetists voice

Ethiopian anesthetists voice Here we are for better Health care

የወገራ የመጀመሪያ ሆስፒታል ትክክለኛ ህጉን የጠበቀ የቤት አሰጣጥ ስላልሆነ የኢትዮጵያ አንስቴቲስት አሶሴሽን ትኩረት ቢሰጥበት እንላለን.
19/08/2025

የወገራ የመጀመሪያ ሆስፒታል ትክክለኛ ህጉን የጠበቀ የቤት አሰጣጥ ስላልሆነ የኢትዮጵያ አንስቴቲስት አሶሴሽን ትኩረት ቢሰጥበት እንላለን.

share
17/08/2025

share

24/05/2025
ዝም ያልነው ምንም የማያውቅ ህዝብ እንዳይጎዳ ነበር . ከነገ ውጭ ማክሰኞ ጀምሮ ቀዶ ጥገና አይሰራም። የኢትዮጵያ ህዝቦች ይቅርታ ታካሚዎች የእኛም ቤተሰቦች አሉበት ግን ማሳከም አልቻልንም ህ...
12/05/2025

ዝም ያልነው ምንም የማያውቅ ህዝብ እንዳይጎዳ ነበር . ከነገ ውጭ ማክሰኞ ጀምሮ ቀዶ ጥገና አይሰራም።
የኢትዮጵያ ህዝቦች ይቅርታ ታካሚዎች የእኛም ቤተሰቦች አሉበት ግን ማሳከም አልቻልንም ህዝብም ቢሆን የተሻለ ህክምና ለማግኜት አብሮን ሊቆም ይገባል ካልሆነ ግን የጸጥታ አካሎች ከገቡበት ተጎጂው ህዝቡ ነው(ምክንያቱን መገመት አያዳግትም)። challenge accepted ALL ETHIOPIAN ANESTHETHISTS

16/10/2024

October 16 : 🌍World Anesthesia Day

💬Have u ever imagined amputation being done on your leg without any anesthesia? Without any pain control?

💬 Did you know who was the best surgeon before ethers day (Oct 16, 1846), which actually revolutionalize practice of surgery?

✅ The fastest who finish the procedure was considered the best surgeon ever.

👀Before Oct 16 1846. In some centers patient will be advised to drink alcohol 🍷..ከዛማ ትሰክራለህ , እራስህን ትስታለህ.. then operation will be done.

🏐በብዙ አለማት ብዙ technique ይጠቀሙ ነበር: Let me tell you one way of doing surgery 👇

⏰ዛሬ በጠዋቱ ሊሰራልህ/ሽ operation ክፍል ገብተሽ/ህ , then no anesthetic agent available like today: ከዛ the biggest and muscular guy💪 will come and then የራስህን ቅል በመዶሻ አንዴ ይልሀል🔨:ከዛ ትወድቃለህ (knockout) ,head injury. Then operation ይሠራል. That was unimmaginary ..Lucky ከሆንክ mild to moderate head injury ይሆን እና ላትሞት ትችላለህ: ካልሆነ you can all Immagine:

Many many assistant will gather in OR ታካሚን በደንብ ለመያዝ.. looks funny right?patient is screaming, having profuse blood lose... very bad

👉Immagine ታካሚ prefer to live with their defect or disease than to have a surgery. ህመምን በመፍራት.

🙏 Thanks for Dr William Thomas Green Morton, Local dentist who successfully demonstrated ether anesthesia in Oct 16,1846.

✅⚡️The Ether Days were pivotal in transforming surgical practice and set the stage for the development of modern anesthesia techniques.

Happy 🌎 world anesthesia day or those who are working day and night behind the curtain.

የጤና ባለሙያን መበደል ይብቃ: አንድ ቀን ሆስፒታል ስራ አቆመ ማለት  #አስቡት
19/07/2024

የጤና ባለሙያን መበደል ይብቃ: አንድ ቀን ሆስፒታል ስራ አቆመ ማለት #አስቡት

⁉️ 17ኛው annual conference ላይ ልንሰማቸው የሚገቡን አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናሎችና አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስቶች ከ አንስቴዥዮሎጂስት ጋር ያለውን ችግር መፍትሔ ያስፈልጋል...
22/06/2024

⁉️ 17ኛው annual conference ላይ ልንሰማቸው የሚገቡን አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናሎችና አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስቶች ከ አንስቴዥዮሎጂስት ጋር ያለውን ችግር መፍትሔ ያስፈልጋል ። አንዳንድ ሆስፒታሎች አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናሎች ላይ ግፍ እየሰሩ ይገኛሉ። ለዚህም መፍትሄ ያስፈልጋል ። ሰው ዲፓርትመንቱን እየለቀቀ ሌላ እየተማረ የሚገኘው በዚህ ጫናና ቅጥር ባለመኖሩ ምክንያት ነው ። የኢትዮጵያ የሆስፒታል quality ላይ የአንስቴቲስቶች ሚና ከፍተኛና ዋነኛው ነው። ስለዚህ ጉዳይ መልስ እንፈልጋለን ። ስራ ፈላጊዎችንስ በተመለከተ መልስ እንፈልጋለን። እና ደግሞ ከ ገቢያ ላይ ሊጠፉ የሚፈለጉ መድሃኒቶች አፍሪካ ውስጥ የምንጠቀማቸው አሉ ። እነዚህን መድሃኒቶች ተክተን ከኢትዮጵያ ማስወጣት ማስጀመሩ ላይስ ምን ትላላቹ።

12/05/2024
14/07/2023
ለዛ ነዋ 6ወር ሙሉ ያለ ክፍያ የምንሰራው
06/07/2023

ለዛ ነዋ 6ወር ሙሉ ያለ ክፍያ የምንሰራው

06/07/2023
መስከረም ሳይጠባ ከ ሰከላ ጉድ ስማን ። hello amhara, wake up
08/05/2023

መስከረም ሳይጠባ ከ ሰከላ ጉድ ስማን ። hello amhara, wake up

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian anesthetists voice posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram