ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha

ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha 'ቀጥተኛውን መንገድ ምራን'

* አሚን *

15/07/2025

ለበለጠ መረጃ +251 946 75 95 70 ይደውሉ

ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ ለዚያ አባቱን አጥቶ ለተወለደው ፣ እናቱን በምጥ ላላስጨነቀው ጨቅላ ። ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ ለዚያ የብርሃን ዘውድ ፣ የኑር አበባ ፣ ለእይታ የሚያሳሳ ፣ በመወለዱ ...
29/02/2024

ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ ለዚያ አባቱን አጥቶ ለተወለደው ፣ እናቱን በምጥ ላላስጨነቀው ጨቅላ ። ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ ለዚያ የብርሃን ዘውድ ፣ የኑር አበባ ፣ ለእይታ የሚያሳሳ ፣ በመወለዱ ኸልቁል ላስደሳ ተአምረ ብዙ ። ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ ለዚያ በልጅነቱ እናቱን ላጣው ምስኪን ታዳጊ ።

ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ ባልዳበረ አካሉ የልጅ ገላው ተቀዶ በመላእክት ልቡ ለታጠበው ። ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ ከሸይጧን ውስወሳ ተጠብቆ ከፅዩፍ ምግባር ርቆ ላደገው ጥቡቅ ። ከአላህ የኾነ ሰላም ፣ በታማኝነቱ ሲወደስ በሸጋ አመሉ ሲሞገስ ላደገው ወጣት ።

የአላህ ሰላም .. በዚያ ሀቀኛ ነጋዴ ፣ እውነትን ፈላጊ ሆኖ በቆየው የሰላም ዘብ ፣ ምስጉኑ አመስጋኝ ባሪያ ። የአላህ ሰላም በዚያ ፣ የመፈጠሩን ምክኒያት ሊረዳ ለአለም ህዝብ ሊያመጣ ፋይዳ በዋሻ ውስጥ ለቆዘመው አሳቢ ፣

እውነት ሲገለጥ ብቻውን ለደነገጠው ፣ የወህይ አውራጁ ወዳጅ ፣ ለዚያ .. ከሰማይ ቤት በልዕቅና ለታጨው ነብይ ፣
የአላህ ሰላም ፣ በጀርባው የነብይነት ማህተም ባኖረው ።

የአላህ ሰላም ፥ በዚያ የሀቅ አገልጋይ ፣ ስደተኛው ነብይ ፣ ተርቦ ድሃን ሊያበላ ድንጋይ በሆዱ ላሰረው ። የአላህ ሰላም ፤ ተናንሶ በነገሰው ፣ ሰብኮ በተሳካለት አንደበት ርዕቱ ሰው ። .. ለትሁቱ መሪ ፣ ለቃል ኪዳኑ አክባሪ ፣ አስታራቂ ለሆነው ዳኛ ፣ ለጀግናው ደፋሩ አርበኛ ።

የአላህ ሰላም ፣ ለድል አድራጊው ነብዬ ፣ ምግባሩ ሰርክ የሚያኮራ ለገዛ ጠላቱ የሚራራ ፣ በልጅ በአዋቂ ታፍሮ በሴት በወንዱ ተከብሮ ለኖረው ። የጎበዛዞች አለቃ ፣ ለዕፅዋት እንስሳው ጠበቃ ፣ ለክብሩ የሰማይ ቤት በር የተከፈተለት ፣ ጨረቃ ለሁለት የተከፈለለት ተአምረ ብዙ በሆነው ፣ በወዱድ ለተወደደው የሰው ልጆች ኣይነታ ።

የአላህ ሰላም በዚያ ፣ ለምድር መኸለቅ ሰበቡ የረበል ዓላሚን ተወዳጅ ፣ ብቸኛ ከአላህ አማላጅ ፣ የህይወት መንገዴ ቀራፂ ፣ ከጥመት መላሼ አናፂ ፣ ከአላህ መቃረቢያ ድልድይ ፣ ኹሉን ለሆኑልኝ ነብይ ።

እናትና አባቴ ፣ ደሜ ስጋና አጥንቴ ፣ ለእርሶ ይሁኑ ፊዳ
ለአንቱ ለአለሚል ሁዳ ።

"ህብር"   መድረክ እነሆ እየደረሰ ነው ። የመግቢያ ትኬቶች ለቪአይፒ ያዘጋጀነው  ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር መጨረሳችንን እያሳወቅን ፤ ጥቂት የቀሩ የመደበኛ የመግቢያ  ትኬቶችን የምት...
22/02/2024

"ህብር" መድረክ እነሆ እየደረሰ ነው ። የመግቢያ ትኬቶች ለቪአይፒ ያዘጋጀነው ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር መጨረሳችንን እያሳወቅን
፤ ጥቂት የቀሩ የመደበኛ የመግቢያ ትኬቶችን የምትፈልጉ በስልክ ቁጥር 0968808080 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ።

በይቅርታ እንሻገር !✨
#ህብር

ወንድማችን ሰሚር አብዱሰላም በዛሬው ዕለት የጋብቻ ስነስርዓቱን ፈፅሟል ።እንኳን አላህ ይሄን ቀን ለማየት ኣበቃህ ። ጥምረታችሁ እስከ ጀነት የሚዘልቅ ይሁን አሚን 🤲ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ ዓ...
18/02/2024

ወንድማችን ሰሚር አብዱሰላም በዛሬው ዕለት የጋብቻ ስነስርዓቱን ፈፅሟል ።

እንኳን አላህ ይሄን ቀን ለማየት ኣበቃህ ። ጥምረታችሁ እስከ ጀነት የሚዘልቅ ይሁን አሚን 🤲

ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ ዓለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር !

https://youtu.be/YdPIExgUg5A
07/01/2022

https://youtu.be/YdPIExgUg5A

ክፍል 3 - Eregnaye season 3 episode 1@Arts Tv Worldእረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep Tv Worldseifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi,...

https://youtu.be/-RAGMG_D-0w
04/12/2021

https://youtu.be/-RAGMG_D-0w

Subscribe our channel ሰብስክራይብ ያድርጉ ➨ ➨(Make_sure_to_subscribe_to_kelemmedia_and_turn_on_notifications_to_say_updated_with_all_new_uploads!Info; http://Facebo...

https://youtu.be/VludtBWO18Y
27/11/2021

https://youtu.be/VludtBWO18Y

Subscribe our channel ሰብስክራይብ ያድርጉ ➨ ➨(Make_sure_to_subscribe_to_kelemmedia_and_turn_on_notifications_to_say_updated_with_all_new_uploads!Info; http://Facebo...

https://youtu.be/qjYB7jbmdmw
22/11/2021

https://youtu.be/qjYB7jbmdmw

Subscribe our channel ሰብስክራይብ ያድርጉ ➨ ➨(Make_sure_to_subscribe_to_kelemmedia_and_turn_on_notifications_to_say_updated_with_all_new_uploads!Info; http://Facebo...

https://youtu.be/tSOV_7LW2jM
12/11/2021

https://youtu.be/tSOV_7LW2jM

Subscribe our channel ሰብስክራይብ ያድርጉ ➨ ➨(Make_sure_to_subscribe_to_kelemmedia_and_turn_on_notifications_to_say_updated_with_all_new_uploads!Info; http://Facebo...

https://youtu.be/lGqIf1_Cwco
04/11/2021

https://youtu.be/lGqIf1_Cwco

Subscribe our channel ሰብስክራይብ ያድርጉ ➨ ➨(Make_sure_to_subscribe_to_kelemmedia_and_turn_on_notifications_to_say_updated_with_all_new_uploads!Info; http://Facebo...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ላዊ ሐበሻ Lawi Habesha:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram