አርካን/Nurselam General Medical Clinic

አርካን/Nurselam General Medical Clinic ኑርሰላም ሜዲካል ክሊኒክ - ጠቅላላ የአዋቂና የህጻናት ህክምና አገልግሎት በታዋቂና የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸዉ ሃኪሞች እንሰጣለን

ውሀ እየጠማችሁ ቶሎ የማትጠጡ ሰዎች ይህንን ይመልከቱ!!!😮👇👇👇
10/01/2023

ውሀ እየጠማችሁ ቶሎ የማትጠጡ ሰዎች ይህንን ይመልከቱ!!!😮
👇👇👇

በ ዶክተር አርካን ሙሀመድ ቻናላችንን subscribe ያድርጉ!!!

ውድ ተከታታዮቻችን የዩቲዩብ ቻናል ከፍተናል ከታች ሊንኩን ተጭነው በመግባት subscribe ያድርጉ!!!👇👇👇
03/01/2023

ውድ ተከታታዮቻችን የዩቲዩብ ቻናል ከፍተናል ከታች ሊንኩን ተጭነው በመግባት subscribe ያድርጉ!!!
👇👇👇

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች1.ጠቅላላ የዉስጠ ደዌ (የአዋቂ) ህክምና2.የህጻናት ህክምና3.መለስተኛ ቀዶ ጥገና4.ከህጻናት እስከ አዋቂ የግርዛት አገልግሎት(ለወንድ)5.የጉበት ምርመራ6.የኩላሊት ...

የኩላሊት ጠጠርና መፍትሄዎቹ
02/01/2023

የኩላሊት ጠጠርና መፍትሄዎቹ

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች1.ጠቅላላ የዉስጠ ደዌ (የአዋቂ) ህክምና2.የህጻናት ህክምና3.መለስተኛ ቀዶ ጥገና4.ከህጻናት እስከ አዋቂ የግርዛት አገልግሎት(ለወንድ)5.የጉበት ምርመራ6.የኩላሊት ...

02/12/2022

በቀን ከ6 እስከ 8 ብርጭቆ ዉሃ መጠጣት የሚከተሉት የጤና በረከቶች አሉት
1.ጥርት ያለ የቆዳ ገጽታ እንዲኖረን ያደርጋል
2.ከተለያዩ ነገሮች ነጻ እንድንሆን ያደረገናል
3.አካላችን ራሱን እንድያድስ ይረዳል
4.ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል
5.የምግብ ስልቀጣን ያፋጥናል
6.በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
7.ትክክለኛዉን የረሀብ ሥሜት ለመለየት ይረዳል
8.የደም ግፊትን ይቀንሳል
9.ደምን ያጠራል
10.የአእምሮ ጤንነትን ይጠብቃል
11.የልብ ምትን ያስተካክላል
12.የአስም በሽታን ይቀንሳል

22/09/2022

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
1.ጠቅላላ የዉስጠ ደዌ (የአዋቂ) ህክምና
2.የህጻናት ህክምና
3.መለስተኛ ቀዶ ጥገና
4.ከህጻናት እስከ አዋቂ የግርዛት አገልግሎት(ለወንድ)
5.የጉበት ምርመራ
6.የኩላሊት ምርመራና ህክምና
7.የከኮሌስትሮል (HDL&LDL)ምርመራና ክትትል
8.የዩሪክ አሲድ ምርመራና ህክምና
9.ከራይቴኒን(Creatinine)test
10.የኬሚስትሪ አናላይዘር ምርመራ
11.የሥኳርና የደም ግፊት ምርመራና ክትትል
12.የቆዳና የአባላዘር በሽታና ምርመራና ህክምና
13.የሜዲካል ምርመራ
14.የቅድመ ወሊድ ክትትልና የማዋለድ አገልግሎት
15.የአልትራ ሳዉንድ አገልግሎት
16.የማማከር አገልግሎት
-አድራሻ -:ጀሞ 2 አካባቢ ፉሪ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ኑርሰላም ህንጻ ላይ ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ - 0911824154
email-nurselamclinic92@gmail.com

13/09/2022

Our vision is to provide compassionate,accesseble,cost effective Health care to one all.

06/09/2022

Well Come to Nurselam Medical Clinic

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911824154

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አርካን/Nurselam General Medical Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to አርካን/Nurselam General Medical Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram