Decha Tube

Decha Tube good like

08/03/2026

Big shout-out to my newest top fans! Sosina Ye Mariyam Lije, Love Gder, Gizachew Meseret, Wiz Artan Artan

16/10/2025

Big shout out to my newest top fans! Sosina Ye Mariyam Lije, Love Gder, Gizachew Meseret, Wiz Artan Artan

መልካምነት መልሶ ይከፈላል          የቀድሞ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ የመኪና ስጦታ ተበረከተላቸው።የቀድሞው የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጴጥሮ...
22/06/2025

መልካምነት መልሶ ይከፈላል
የቀድሞ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ የመኪና ስጦታ ተበረከተላቸው።

የቀድሞው የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ የመኪና ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።

ስጦታውን በሀገር ውስጥና ከባህር ማዶ የሚገኙ የካፋ ተወላጆች፣ ባለሃብቶችና ሌሎች የዞኑ አካላት ተባብረው ነው በዛሬው እለት ቁልፍ ያስረከቧቸው።

ይህንንም ስጦታ የካፋ ዞን አመራሮች፣ ባለሀብቶች እና ሌሎች የዞኑ ተወላጆች እንዲሁም የዶክተር ጴጥሮስ ወዳጆች ተገኝተው በድምቀት አስረክቧቸዋል።

ዶክተር ጴጥሮስ በሥራቸው የካፋን ህዝብ ባህልና ታሪክ በሀገር ውስጥ ለማልማት ከሰሯቸው ሥራዎች በተጨማሪ በአለምአቀፍ ደረጃ የህዝብን ቋንቋ ለማስፋፋት ሥራዎችን ሰርተዋል።

ለዚህም የህዝብ ታሪክና ባህል ልማት ሥራቸውና ለሰሯቸው ዘመን አይሽሬ አሻራዎች ምላሽ ይሆን ዘንድ የዞኑ ተወላጅ ባለሀብቶች እና ተቋማት ስጦታ ሰጥቷቸዋል።

ዶክተሩ በትናንትናው እለት ከጅማ ዩኒቨርስቲ ሴት ልጃቸውን በህክምና ሳይንስ ያስመረቁ ሲሆን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሥፍራው ተገኝተው ሥጦታውን በመረከብ ለተደረገላቸውም ነገር ምስጋና አቅርበዋል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251939979509

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Decha Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Decha Tube:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram