Dr. Addistsega Shimeles

  • Home
  • Dr. Addistsega Shimeles

Dr. Addistsega Shimeles Medical Doctor, Certified in sexual health and medicine.

🛎 የዘር ፍሬ አደገኛ ምልክቶች   :- እነዚህ ለዉጦች ካሉ ህክምና ያስፈልጋል       ⏩ የዘርፍሬ መጠን ልዩነት ከፍተኛ ከሆነ       ⏩ የዘርፍሬዎቹ በቦታዉ ከሌሉ       ⏩ እብጠት ...
24/04/2025

🛎 የዘር ፍሬ አደገኛ ምልክቶች
:- እነዚህ ለዉጦች ካሉ ህክምና ያስፈልጋል
⏩ የዘርፍሬ መጠን ልዩነት ከፍተኛ ከሆነ
⏩ የዘርፍሬዎቹ በቦታዉ ከሌሉ
⏩ እብጠት ወይም እጢ መኖር
⏩ ህመም ስሜት ካላችሁ
🛎 ህክምና ለማግኘት
👉 ዘወትር እሮብ እና አርብ
🛎 አፔክስ ክሊኒክ (ጦር ሃይሎች) ወይም
👉 ዘወትር ማክሰኞ እና ቅዳሜ
🛎 ያዶን ክሊኒክ (አያት አደባባይ)
⏩ ለበለጠ መረጃ -0964314555 ይደውሉ
📱https://vm.tiktok.com/ZMBqsM1Bu/
https://t.me/draddistsega
🌐https://www.facebook.com/profile.php?id=100071196872709
😉https://youtube.com/.addistsegashimeles8345?si=EhEHjeJVIVzQjGwi

2064 likes, 55 comments. “የዘርፍሬ አደገኛ ምልክት .Shems@Apex sexual health . Seife | ዶ/ር ሰይፈ”

🛎 ከግንኙነት በኃላ እነዚህን ማድረግ ለኢንፌክሽን                        እና መቆጣት ያጋልጣቹሃል         ⏩ ሽንት አለመሽናት         ⏩ አለመታጠብ(በዉሃ ብቻ)    ...
23/04/2025

🛎 ከግንኙነት በኃላ እነዚህን ማድረግ ለኢንፌክሽን
እና መቆጣት ያጋልጣቹሃል
⏩ ሽንት አለመሽናት
⏩ አለመታጠብ(በዉሃ ብቻ)
⏩ በጣም የሚያጠብቁ ፓንት ማድረግ
⏩ ጤናማ የግንኙነት ህይወት ሊኖር ይገባል
🛎 ህክምና ለማግኘት
👉 ዘወትር እሮብ እና አርብ
🛎 አፔክስ ክሊኒክ (ጦር ሃይሎች) ወይም
👉 ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ
🛎 ያዶን ክሊኒክ (አያት አደባባይ)
⏩ ለበለጠ መረጃ -0964314555 ይደዉሉ
📱https://vm.tiktok.com/ZMBVEPh4Y/
https://t.me/draddistsega
🌐https://www.facebook.com/profile.php?id=100071196872709
😉https://youtube.com/.addistsegashimeles8345?si=EhEHjeJVIVzQjGwi

🛎 እነዚህ ምልክቶች ካሉሽ ወደ ማረጥ እየሄድሽ ነው       👉የተዛበ የወር አበባ(ቀኑን ሳይጠብቅ መምጣት ሊበዛም ሊያንስም ይችላል      👉 የሰዉነት ሙቀት መቀያየር       👉 የስሜት ...
21/04/2025

🛎 እነዚህ ምልክቶች ካሉሽ ወደ ማረጥ እየሄድሽ ነው
👉የተዛበ የወር አበባ(ቀኑን ሳይጠብቅ መምጣት ሊበዛም ሊያንስም ይችላል
👉 የሰዉነት ሙቀት መቀያየር
👉 የስሜት መለዋወጥ( ነጭናጫ መሆን ድባቴ ዉስጥ መግባት
👉 እንቅልፍ ማጣት
👉 የሰዉነት ህመም/ድካም
👉 የብልት መድረቅ
👉 ለግንኙነት ፍላጎት ማጣት
👉 ተደጋጋሚ የሽንት ኢንፌክሽን
👉 ራስ ምታት
👉 የአፍ ዉስጥ ችግር(የድድ ጥርስ ህመም)
👉 የቆዳ ለዉጥ
🛎 ህክምና ለማግኘት
👉ዘወትር እሮብ እና አርብ
🛎 አፔክስ ክሊኒክ (ጦር ሃይሎች) ወይም
👉ዘወትር ማክሰኞ እና ቅዳሜ
🛎 ያዶን ክሊኒክ (አያት አደባባይ)
⏩ ለበለጠ መረጃ -0964314555 ይደዉሉ
📱https://vm.tiktok.com/ZMBt95EbK
https://t.me/draddistsega
🌐https://www.facebook.com/profile.php?id=100071196872709
😉https://youtube.com/.addistsegashimeles8345?si=EhEHjeJVIVzQjGwi

08/06/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

Address


Telephone

+251910709921

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Addistsega Shimeles posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share