Sister Care Service

SISTER CARE SERVICE  የቤት ለቤት  ህክምና አገልግሎት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🏘 የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት (በሐኪሞች እና በስፔሻሊስቶች )🏘የ24 ሰአት...
03/05/2025

SISTER CARE SERVICE የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🏘 የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት (በሐኪሞች እና በስፔሻሊስቶች )
🏘የ24 ሰአት የነርስ ክትትል
🏘 ቁስልን በኬሚካል አጥቦ የማሸግ አገልግሎት (dressing) 🏘 በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን መስጠት (Medication)
🏘የሽንት ቱቦ ማስገባትና መቀየር (Catheterization)
🏘 ለደም ግፊት ፣ ስኳር እና ካንሰር ህመምተኞች ክትትልና የማስታመም አገልግሎት መስጠት
🏠 መመገብ ለማይችሉ ህመምተኞች የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት (NG tube)
🏠🩺የቤት ለቤት የአረጋውያን እንክብካቤ አገልግሎት
🏠የነርሶች የሞግዚትነት አገልግሎት
🏠🩺የቤት ለቤት የፊዝዮቴራፒ (Physiotherapy) አገልግሎት
🏠🩺በሐኪሞች እና በስፔሻሊስቶች የቤት ለቤት እይታ (Home Based patient round)
🩺ሆስፒታል ውስጥ አስተማሚን ተክቶ የማስተማም አገልግሎት
🩺ለድርጅቶች የዱቤ የቤት ለቤት የማስታመም እና እንክብካቤ አገልግሎት
🏠 ኦክስጂን ኮንሰንትሬተር (oxygen concentrater ), የአክታ ማውጫ ማሽን( suction machine) , የህሙማን አልጋ (patient Bed),ዊልቸር በተመጣጣኝ ዋጋ እናክራያለን
🩺👩‍⚕️ ሁሉንም አገልግሎቶች ብቃት ባላቸው ሀኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።🏡 ☎️ +251968558039
https://www.facebook.com/SisterHomeCare
https://vm.tiktok.com/ZMrERqQWX/

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!  https://www.fac...
19/04/2025

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
https://www.facebook.com/SisterHomeCare
+251968558039

SISTER CARE SERVICE   for  Stretching and Range of Motion:Importance: Regular stretching is crucial to prevent stiffness...
26/03/2025

SISTER CARE SERVICE

for

Stretching and Range of Motion:

Importance: Regular stretching is crucial to prevent stiffness and maintain flexibility, especially in the affected limbs.

Calf stretches

Hamstring stretches

Shoulder stretches

Wrist and forearm stretches

Frequency: Aim for regular stretching sessions, multiple times a week.

Weight-Bearing Exercises:

Importance:

Weight-bearing exercises can help improve proprioception (body awareness) and decrease spasticity.

Examples:

Standing with support

Partial weight bearing

Gait training

Wheelbarrow walk

Aquatic Therapy:

Benefits:

Water provides buoyancy, reducing the effects of gravity and allowing for easier movement.

Walking in shallow water

Arm and leg exercises

Breathing and cardiovascular exercises

Other Exercises:

Cycling: Cycling can help improve coordination, strength, and endurance.

Treadmill training: Treadmill training can help improve gait and balance.

Sit-to-stand exercises: Practice transitioning from a sitting to a standing position.

Core exercises: Strengthen core muscles to improve balance and stability.

Important Considerations:

Consult with a healthcare professional: Before starting any exercise program, consult with a doctor or physical therapist to ensure it's safe and appropriate for your condition.

Start slowly and gradually increase intensity: Don't push yourself too hard, especially when starting out.

Focus on function: Aim to improve daily living activities, such as walking, reaching, and grasping.

Use assistive devices: If needed, use assistive devices such as braces, splints, or walkers to help with mobility and function.

Be patient and persistent: It takes time and effort to improve mobility and function.
https://vm.tiktok.com/ZMrERqQWX/
https://www.facebook.com/SisterHomeCare
https://t.me/+jwW4MTAnygNiY2Q0
Contact us #+251968558039

SISTER CARE SERVICE የቤት ለቤት ህክምና እና የማማከር አገልግሎት✅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች  🏘 የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት 🏘 የስነ አእምሮ ህክምና ክት...
03/12/2024

SISTER CARE SERVICE
የቤት ለቤት ህክምና እና የማማከር አገልግሎት

✅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🏘 የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት

🏘 የስነ አእምሮ ህክምና ክትትልና ማማከር እና የስነ-ልቦና የማማከር
አገልግሎት

🏠🩺የቤት ለቤት የፊዝዮቴራፒ (Physiotherapy) አገልግሎት

🏠🩺የቤት ለቤት የአረጋውያን እንክብካቤ አገልግሎት

🏘 ለደም ግፊት ፣ ስኳር እና ካንሰር ህመምተኞች ክትትልና የማስታመም አገልግሎት መስጠት

🏘 ለመጨረሻ ደረጃ ካንሠር ታማምዎች ( Palliative Care)

🏘 የ24 ሰአት የነርስ ክትትል

🏘 ቁስልን በኬሚካል አጥቦ የማሸግ አገልግሎት (dressing)

🏘 በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን መስጠት (Medication)

🏘የሽንት ቱቦ ማስገባትና መቀየር (Catheterization)

🏠 መመገብ ለማይችሉ ህመምተኞች የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት (NG tube)

🏠🩺የነርሶች የቤት ለቤት አገልግሎት

🩺ሆስፒታል ውስጥ አስተማሚን ተክቶ የማስተማም አገልግሎት

🩺ለድርጅቶች የዱቤ የቤት ለቤት የማስታመም እና እንክብካቤ አገልግሎት

🏠 የመድኃኒት አቅርቦት

🩺 የህክምና መሳሪያዎች በኪራይ እና በሽያጭ እናቀርባለን

✅ ሁሉንም አገልግሎቶች ብቃት ባላቸው ጤና ባለሙያዋች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።

✅ አገልገሎቱን ለማግኘት እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጡት የስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!!

☎️ +2519 68 55 80 39

በቤትዎ ሆነው ደኅንነትዎ እንደተጠበቀ ምን ምን የሕክምና አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ? የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ የተሟላ አጠቃላይ ምርመራ፣ መሠረታዊ የላብራቶሪ ምርመራዎች ከሐኪም ማማከር ...
24/10/2024

በቤትዎ ሆነው ደኅንነትዎ እንደተጠበቀ ምን ምን የሕክምና አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ? የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ የተሟላ አጠቃላይ ምርመራ፣ መሠረታዊ የላብራቶሪ ምርመራዎች ከሐኪም ማማከር ጋር፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መመሪያዎች፣ የአመጋገብ ምክር፣ የነርስ እንክብካቤ፣ የፊዚዮቴራፒ አገልግሎቶች እንሰጣለን፤
እንዲሁም የታካሚ አልጋ፣ ዊልቼይር፣ የኦክሲጅን ሲሊንደር እንዲሁም መምጠጫ ሰክሽን ማሽን ያሉ የሕክምና ቁሳቁስ እናቀርባለን።
ለበለጠ መረጃ በዝህ ስልክ ☎️ 👉👇 +251968558039 ይደውሉልን
http://httpst.me/+jwW4MTAnygNiY2Q0https
http://vm.tiktok.com/ZMrERqQWX/https
http://www.facebook.com/SisterHomeCare

SISTER CARE SERVICE እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለንየማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ !Wha...
26/09/2024

SISTER CARE SERVICE
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን
የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ !WhatsApp+251968558039
https://t.me/+jwW4MTAnygNiY2Q0
https://www.facebook.com

ሲስተር ኬር ስርቪስ አዲሱ አመት የሰላም ፣ የጤና፣ የፍቅር እና የስኬት አመት እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።ሲስተር ኬር ሰርቪስ ለህብረተሰብ ጤና የቆመ!!🌻🌻🌻2017🌻🌻🌻 SISTER...
10/09/2024

ሲስተር ኬር ስርቪስ አዲሱ አመት የሰላም ፣ የጤና፣ የፍቅር እና የስኬት አመት እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

ሲስተር ኬር ሰርቪስ ለህብረተሰብ ጤና የቆመ!!
🌻🌻🌻2017🌻🌻🌻

SISTER CARE SERVICE

?የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ !
👉 |Telegram | Facebook | WhatsApp+251968558039
https://t.me/+jwW4MTAnygNiY2Q0
https://www.facebook.com/SisterHomeCare
https://vm.tiktok.com/ZMrERqQWX/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

01/09/2024

Estifo:
Sister care service
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የቤት ለቤት ህክምናና ክትትል በዶክተሮችና በነርሶች

በደም ስር የሚሰጡ መድሀኒቶችን መስጠት የሽንት ቱቦ፤የመመገብያ ቱቦ

ማስገባትና መቀየር

የተለያዩ ቁስሎችን ማከምና መንከባከብ

በጽኑ የታመሙ ህሙማንን መንከባከብ

/ኤችአይቪ የደም ግፊት ስትሮክ፤ ስኳር ፤ የኩላሊት፣ የካንሰር ወዘተ...

•የፊዚዮቴራፒ እና የንግግር ክህሎት ቴራፒ አገልግሎት

የቤት ለቤት የአረጋውያን እና ለአዕምሮ ህሙማን እንክብካቤ አገልግሎት

የተለያዩ የህክምና መሳሪያወችን በመጠቀም የቤት ለቤት ክትትልና ድጋፍ

ማድረግ/SuctionMachine,oxygen, የደም ግፊትና ስኳር መጠንን መለካት

- እንዲሁም የኦክስጅን ስሊንደር ኦክስጅን ኮንሰንትሬተር, የአክታ ማውጫ / suction Machine ዊልቸርና ሌሎችንም በተመጣጣኘ ዋጋ እናከራያለን እንሸጣለን

በሆስፒታል ለተኙ ህሙማንም የማስታመም አገልግሎት እንሰጣለን

በጤና ባለሙያ የ ህመምተኞች የውጭ ሀገር የህክምና ጉዞ ማመቻቸት እና ማጀብ
#251968558039
https://t.me/+jwW4MTAnygNiY2Q0
FB: SISTER CARE SERVICE

SISTER CARE SERVICE
Vacancy

Nurse or Bsc
Addis Ababa
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience:

How To Apply: Qualified applicants are required to submit their application together with CV on telegram .+251968558039https://www.facebook.com/100064062545972/posts/918546243624119/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

የአፍ ንፅህናና የፅኑ ህክምና ክፍል ታካሚዎች | Oral care in ICU Patients.የአፍን ንፅህና አዘውትረው መጠበቅ የጤና ተቋም ተኝተው የሚታከሙ ህሙማን ላይ የሚፈጠር በሆስፒታል ቆ...
26/04/2024

የአፍ ንፅህናና የፅኑ ህክምና ክፍል ታካሚዎች | Oral care in ICU Patients.

የአፍን ንፅህና አዘውትረው መጠበቅ የጤና ተቋም ተኝተው የሚታከሙ ህሙማን ላይ የሚፈጠር በሆስፒታል ቆይታ አመካኝነት የሚመጣ ተጓዳኝ የሳንባ ምችን( Hospital Acquired Pneumonia) እጅግ ይቀንሳል በተለይ በ ሚካኒካል ቬንትሌሽን ታግዘው የሚታከሙ ህሙማንን። የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆና የአፍ ንፅህናን መጠበቅ ታካሚዎች ላይ የሚታይ የፅኑ ህክምና ክፍል ቆይታን ከማሳጠርም በላይ ለበሽታ ቅለት እና በቬንትሌተር ጥገኛ የመሆንን አዝማሚያ እጅጉን መቀነሱ ነው።

እንደ ሀገራችን ባሉ ሆስፒታሎች የ ፅኑ ህክምና ክፍል ታካሚ እና የአፍ ንፅህናን ነጣጥሎ የማየት ወይም ትኩረት ያለመስጠት ጉዳይ ተንሰራፍቶ የሚታይ ነው እና እጅጉን ትኩረት የሚሻ ጉዳይ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር እየሆነ መጥቷል።

ለዚህ በሽታ ምክንያት ናቸው የሚባሉት አፍ ውስጥ የሚገኙ ባክቴሪያዎች እና ሳንባ ግንኙነታቸው ምን ይመስላል...???

አፍ ውስጥ ወደ 700 የሚጠጉ የባክቴሪያ ፣ ፈንገስ እና ቫይረስ ዝርያዎች ይኖራሉ። የአፍ ንፅህና በአግባቡ ካልተጠበቀ በተለይ በቬንትሌተር እገዛ የሚታከሙ የፅኑ ህክምና ህሙማን እነዚህ ባክቴሪያ ፣ ፈንገስ እና ቫይረሶችን ወደ ሳንባቸው ስለሚገቡ ይህ የሳንባ ምች ( Hospital Acquired Pneumonia) ለመፈጠሩ ዋነኛ ምክንያት ናቸው ብሎ ሀርቫርድ ዩንቨርስቲ ውስጥ የተሰራ ጥናት ያመለክታል።

የተደረገው ጥናት መድኃኒትነት ያላቸው የአፍ መጉሞጥሞጫዎችን ከመጠቀም ይልቅ በተለመደው መልኩ የጥርስ ብሩሽ እና የጥርስ ሳሙናን ብቻ በመጠቀም አፍ ውስጥ የተከማቸ 75% ባክቴሪያ የሚይዘውን ችክ በብሩሽ ጉልበት ስለሚያነሳ የባክቴሪያ ፣ ፈንገስ እና ቫይረስን ቁጥር እጅጉን ይቀንሳል ተብሎ የሚታመን ቢሆንም ዳሩ ግን የፅኑ ህክምና ታካሚዎች ይህንን መደበኛ ጥርስን የመቦረሽ ተግባር ለመከወን የመቸገር ሆኔታዎች ስለሚስተዋሉ የተደረገው ጥናት ሆስፒታሎች ይሆናል ብለው ያመኑበትን የራሳቸውን የአፍ ንፅህና አጠባበቅ እርምጃ እንዲወስዱም ይመክራል።

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለመያዝ በ 0968558039ላይ ደውሉልን።

የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮቻችንን ለመቀላቀል

👉🏾ፌስቡክ (https://SISTER CARE SERVICE )

SISTER CARE SERVICE!!
ሁሌም ለጤናዎ እንተጋለን!

Medical Device Rent and SaleGetting medical Devices on rent at Home has never been that convenient. During this difficul...
26/01/2024

Medical Device Rent and Sale
Getting medical Devices on rent at Home has never been that convenient. During this difficult phase of life, your beloved might need various medical equipment to get back to normal life. Home based health care group is always there for all your post hospitalization needs - from chronic care to critical care. We provide post-hospital care devices on rent or sale at best prices. if you need Medical Equipment for Rent get it from home based health care. You can avail Medical device via phone call. We will deliver your medical devices to your home at your convenience.
home based health care can provide you with respiratory devices like BiPAP, CPAP, oxygen concentrator, pulse oximeter, nebulizer, suction Machine etc.on rent as well as sale.
home health care provides Mobility Devices like Air mattress, Foam Mattress, Fowler Bed, Wheelchair, Walker cruthches etc.
home based health care provides Cardiac range of medical devices includes Ventilator Monitor, Syringe Pump, Infusion pump. All Medical Equipment can be home delivered based on your requirement.
for further information and order Call us via +251968558039
#

Address

Addis Ababa
<<NOT-APPLICABLE>>

Telephone

+251968558039

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sister Care Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Sister Care Service:

Share