ዕፀ ህይወት ወፀ ደብዳቤ Ethiopian traditional herbs medicinal plants

ዕፀ ህይወት  ወፀ ደብዳቤ Ethiopian  traditional  herbs  medicinal  plants ዕፀ መድኃኒት ሚዲያ

ምንድነው
15/08/2025

ምንድነው

22/03/2025
13/03/2025

0968242793
መሪጌታ ብንያም የተፈጥሮ ሀኪም

13/03/2025

ሰላም ውድ የገፄ ተከታታዮች ለዛሬ ስለ(ቱልት /ዉሻ ምላስ ተብሎ ይጠራል)የተወሰነች ነገር ላካፍላችሁ።

❇️የ፩ ከሣር የሚመደብ ዕፅ

ለማመን የሚከብዱ ከዘመናዊው
ህክምና አቅም በላይ የሆኑ
❇️፷
የበሽታ ዓይነቶችን
በሚደንቅ ሁኔታ የመፈወስ
አቅም ያለው ዕፅ ነው።

❇️ ▻በማንኛውም ቦታ የሚበቅል ቅጠሉ የውሻ ምላስ የሚመስል ሰፋፊ
አገዳው ቀይ የሆነ ከሣር የሚመደብ የዕፅ ዓይነት ነው።

❇️❇️የውሻ ምላስ የሚለውን ስያሜ በአማረኛ ቋንቋ ያገኘውም የቅጠሉ ቅርፅ የውሻ ምላስ
የሚመስል ቅርፅ ስላለው ነው
ይላሉ
ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን

❇️ቱልት/ውሻ ምላስ

ከሚፈውሳቸው የበሽታ ዓይነቶች መካከል ጥቂቶቹን እናጋራችሁ ተከታተሉን፦

❇️፩ኛ
ለቋቁቻ ወይም ለባርሌ በሽታ ይሆናል።

በሽታው

ብዙ ጊዜ የአንገት አካባቢን ያጠቃል ለዚህ
የበሽታ ዓይነት
ቅጠሉን ወቅጦ ትንሽ በእሳት ሞቅ እያደረጉ
ለ፯ ቀን ቢቀቡት ይጠፋ።

ለፊት ማድያት በሽታም ለቆዳችን ከሚስማማ
ቅባት ጋር ለውሶ ቢቀቡት ይፈውሳል።

፪ኛ
ለቁርጥማት ህመም ፍሬውን ደቁሶ ለ፩ ቀን
፩ የሻይ ማንኪያ ሙሉ በማር ለውሶ መውሰድ
በቂ ነው ።

ለ፲፬ ቀን ከምግብ በፊት ቢሆን ይመረጣል፦

ስሩን ካኘክነው ጊንጥ የምትባለዋ የበረሐዋ ተናካሽ አውሬ ብትነክሰንም አያመንም መርዟን ያከሽፈዋል ማለት ነው።

❇️፫ኛ
ለዓይነማዝ ወይም ለማንኛውም የዓይን ህመም ሥሩን ከፍትግ ገብስና ከምስር ገለፈት ጋር ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ መቀባት ነው ፈፅሞ ይድናል።

❇️፬ኛ
ሆዱን እየነፋው ለሚቸገር ሰው ለሥራይ ወይም
ሌላ በሽታ
ስሩን ከቀጠጥና ሥር ጋር
ወቅጦ በማር ወይም በወተት አፍልቶ ማጠጣት ነው፦
በ፭ ቀን ልዩነት ለ፫ ጊዜ መውሰድ በቂ ነው።

መጠኑን በሚመለከት ከሁለቱም
ዓይነት ውህድ ፩ የሻይ ማንኪያ ዱቄት በቂ ነው፡፡
❇️፭ኛ
ለሽንት ማጥ በሽታና የከፋ የሐሞት ጠጠርን ለማውጣት ሥሩን በውኃ ቀቅሎ ከወተት ጋር ቀላቅሎ መጠጣት ወይም ከሰመሬታ ገብስ ጠላ ጋር ቀላቅሎ ለ፩ ቀን ፩ የውሃ ብርጭቆ መጠጣት በቂ ነው፦

በሽታው ዕስኪድን ድረስ መደጋገም ይቻላል፡፡

❇️፮ኛ
ለድክመተ ወሲብ ብቻውን ይሆናል፡፡

📕 ➡ አጠቃቀም

ስሩ ተቆርጦ ዕንዳይቀር በአንካሴ ወይም በማንኛውም መቆፈሪያ በጥልቀት ቆፍሮ ማውጣት
ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ ላም አርጎ
ወቅጦ በተወቀጠ ኑግ ለውሶ በገብስ ጠላ
ለ፯ ተከታታይ ቀናት በቀን ፩ ጊዜ ፩ የውሃ ብርጭቆ መጠጣት በቂ ነው፦
ስሩ ከመሬት ተቆርጦ ከቀረ
አይሠራም፡፡

❇️፯ኛ

ለሪህ በሽታ ስሩን ወቅጦ በሱፍ ውኃ በጥብጦ አጥልሎ
ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል በትንሽ በትንሹ እየጨመሩ በቀይ ጤፍ እንጀራ እየፈተፈቱ
መብላት ነው ለ፴ ቀን በቂ ነው ፡፡

❇️፰ኛ
በሆድ ውስጥ ላለ ኪንታሮትና በፊንጥጣ
ዙሪያ ጎልቶ ላልወጣ ኪንታሮት
ፍቱን መፍትሔ ነው።

❇️አጠቃቀም

ቅጠሉን እንደሐበሻ ጎመን በዕርጥቡ
ለቅሞ በደንብ አጥቦ ልክ ዕንደጎ

13/03/2025

ስለ የሰው ነገር (እጸ አሮን) ትንሽ ነገር ልበላችሁ የሰው ነገር ሲነኳት የምትሰበሰበው ይች ድንቅ እጽ በሁለት አይነት አለች አንዷ ነጭ አበባ ሲኖራት አንዷ ደግሞ ቀይ አበባ አላት። ሲነኳት ትታጠፋለች ይች ድንቅ እጽ ባለ ነጭ አበባዋ ለድፍረት እና ለትምህርት ገቢር ስትውል ባለ ቀይ አበባዋ ደግሞ ለአቃቤ ርእስ መንድግ ለሌላም ለሌላም ድንቅ ገቢሮች ትውላለች ይሄን ሁሉ ገቢር መስራት የሚቻለው ግን ስንዋረሳት (ስንዋሀዳት)ነው የራሷ የሆነ መዋሀጃ አላት
። ከሰኔ እስከ ጥቅምት ብቻ ነው የምታገኟት ። በተለይም ለዘኢያገድፍ የምትሆነዋ ባለ ነጭ አበባዋ ከዚህ ወቅት ውጭ አታገኟትም

13/03/2025

❇️ሰላም ወዳጆቼ ዛሬ የምናየው መድፍነ ፀር የሚባለውን ድንቅ ጥበብ ይሆናል።
❇️ከስያሜው ስንነሳ መድፍነ ፀር ማለት ደፈነ ከሚለው ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ደፈነ ቀበረ ማለት ነው። አንድ ሰው መድፍነ ፀርን የሚያደርገው ጠላቱ ክፉ እንዳያሰራበት በሱ ላይ ያለውን የጥላቻ ስራ ሀሳብ በሙሉ እንዳይሳካላት አስቀድሞ የጠላትን ስራ መቅበር ነው ። ከዛም አለፍ ሲል ምቀኛ ጠላት ለሚያነሳው ሙግት በፍርድ ቤትም ሊሆን ይችላል የሚዘጋ አስደናቂ ጥበብ ነው። አሰራሩም ጥበቡን እንደ ገቢሩ መሰረት አዘጋጅቶ በመቃብር ቦታ በመቅበር, ከጥልቅ ባህር በመጣል, መሬት ውስጥ በመቅበር እና በመሳሰሉት የሚሰራ እጅግ ግሩም ጥበብ ነው።።።

10/03/2025

Your SUCCESS will confuse your enemy this year
Claim.

09/03/2025

Beautiful herb garden! Love this

Address

Addis Ababa

Telephone

+251968242793

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዕፀ ህይወት ወፀ ደብዳቤ Ethiopian traditional herbs medicinal plants posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ዕፀ ህይወት ወፀ ደብዳቤ Ethiopian traditional herbs medicinal plants:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram