
01/08/2023
Did You Know?
EthioTEBIB Hospital 🏥 is performing a bilateral total hip and knee replacement surgery, giving new hope and mobility to patients suffering from joint pain and limited movement. 🦵
Total hip and knee replacement can be life-changing, allowing people to walk, stand and move comfortably again. 🏃♂️ Our skilled surgeons and nurses 👩⚕️ are dedicated to providing a safe, comfortable procedure and recovery for our patients.
In our remarkable recovery program, our patients are able to take their first steps within just 24 hours after surgery. 🚶♂️ With the support of our skilled nursing staff, patients make steady progress in regaining mobility during their hospital stay. Our goal is to get patients walking comfortably as soon as medically appropriate, empowering them to resume their normal daily activities 📅 and return to an active lifestyle. 🏃♂️
Move without limits!
Get total knee and hip replacements for pain-free mobility.
Book now.
የኢትዮጠቢብ ሆስፒታል አጠቃላይ የዳሌ እና የጉልበት ንቅለ ተከላ ቀዶ ጥገና እያከናወነ መሆኑን ያውቃሉ? በመገጣጠሚያ ህመም እና በእንቅስቃሴ ውስንነት ለሚሰቃዩ ታካሚዎች አዲስ ተስፋን መስጠት ችሏል።
ይህም ሰዎች እንዲራመዱ፣ እንዲቆሙ እና በምቾት እንደገና እንዲንቀሳቀሱ ያስችላቸዋል። የእኛ የተካኑ የቀዶ ጥገና ሀኪሞች እና ነርሶች ለታካሚዎቻችን ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹ ሂደት እና ማገገሚያ ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
በአስደናቂው የማገገም ፕሮግራማችን፣ ታካሚዎቻችን ከቀዶ ጥገና በኋላ 24 ሰዓታት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መንቀሳቀስ ይችላሉ። በሰለጠኑ ነርሶቻችን ድጋፍ ታማሚዎች በሆስፒታል ቆይታቸው ወደ ሙሉ አቋማቸው ለመመለስ የማያቋርጥ ጥረትን ያደርጋሉ። ግባችን ታካሚዎቻችን በምቾት እንዲራመዱ ማድረግ ሲሆን ይህም መደበኛ የእለት ተእለት ተግባራቸውን እንዲቀጥሉ እና ወደ ንቁ የአኗኗር ዘይቤ እንዲመለሱ ማድረግ ነው።
ያለ ገደብ ይንቀሳቀሱ!
ከህመም ነጻ የሆነ እንቅስቃሴ ለማግኘት አጠቃላይ የጉልበት እና ዳሌ ምትክ ያግኙ!
አሁኑኑ ቦታ ያስይዙ።
Phone number +251935402078 & Short Call 9000.
Facebook: https://www.facebook.com/ethiotebib/
Telegram: https://t.me/EthioTebibHospital
Google Maps: https://maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99
# hipreplacement