አይ ፕላስ የአይን መካከለኛ ክሊኒክ Eye Plus Optometry Medium Clinic

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አይ ፕላስ የአይን መካከለኛ ክሊኒክ Eye Plus Optometry Medium Clinic

አይ ፕላስ የአይን መካከለኛ ክሊኒክ Eye Plus Optometry Medium Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አይ ፕላስ የአይን መካከለኛ ክሊኒክ Eye Plus Optometry Medium Clinic, ፊጋ መብራቱን አለፍ ብሎ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ, Addis Ababa.

May is Healthy Vision Month. Did you know that many eye diseases have no early symptoms or warning signs, and some can l...
01/05/2023

May is Healthy Vision Month. Did you know that many eye diseases have no early symptoms or warning signs, and some can lead to vision loss? Even if your eyes feel healthy, it is still important to get your eyes checked as often as your healthcare provider recommends.

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ዒድ ሙባረክ !
21/04/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ዒድ ሙባረክ !

 #ተነስቷል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! መልካም በዓል!
16/04/2023

#ተነስቷል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

መልካም በዓል!

The story of this little and sweet soul and her family was heartbreaking. We are very glad to be of help in providing ca...
28/03/2023

The story of this little and sweet soul and her family was heartbreaking. We are very glad to be of help in providing care to your eyes. Once again, Thank you EBS TV for making this happen.

Plus Clinic
TV
#እሁድን በኢቢኤስ

https://youtu.be/X6_kX-5-MxQ

We are pleased to help out our sister Ms. Habiba Ahmed. We wish her all the best in the future as well!https://youtu.be/...
27/02/2023

We are pleased to help out our sister Ms. Habiba Ahmed. We wish her all the best in the future as well!

https://youtu.be/z2YnTKhy6ds

በዓይን ህመም ተቸግረዋል?👉የተሟላ የዓይን ምርመራ በዘመናዊ መሳሪያዎች 👉 የዓይን ግፊት (ግላኮማ) ምርመራና ህክምና 👉 የርቀትና የቅርበት እይታ ምርመራና ህክምና 👉 የዓይን ሞራ ምርመራና ህ...
26/05/2022

በዓይን ህመም ተቸግረዋል?

👉የተሟላ የዓይን ምርመራ በዘመናዊ መሳሪያዎች
👉 የዓይን ግፊት (ግላኮማ) ምርመራና ህክምና
👉 የርቀትና የቅርበት እይታ ምርመራና ህክምና
👉 የዓይን ሞራ ምርመራና ህክምና
👉 ጠቅላላ የህፃናት የዓይን ምርመራና ህክምና
👉 ለስኳርና ደም ግፊት ህመምተኞች ልዩ የዓይን ምርመራና ክትትል

በአይ ፕላስ መካከለኛ የአይን ክሊኒክ ለማንኛውም የዓይን ችግሮ መፍትሄ ያገኛሉ።

🕶 ጥራት ያላቸው መነፅሮች በተመጣጣኝ ዋጋ

ፊጋ ትራፊክ መብራቱ ጋር፣ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

ስልክ: 096 911 0622

ጥራታቸውን የጠበቁ መነፅሮች በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን። ይጎብኙን!👉ፊጋ መብራቱን አለፍ ብሎ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ📱 0969 11 06 22 / 0927 49 83 97
24/05/2022

ጥራታቸውን የጠበቁ መነፅሮች በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን። ይጎብኙን!

👉ፊጋ መብራቱን አለፍ ብሎ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
📱 0969 11 06 22 / 0927 49 83 97

አይ ፕላስ የአይን መካከለኛ ክሊኒክ 👉ደረጃውን የጠበቀ የዓይን ህክምና👉ከፍተኛ ጥራት ያላቸው መነፅሮች በተመጣጣኝ ዋጋ👉ሌሎች አገልግሎቶችን ጨምሮ🕐ከሰኞ እሰከ ቅደሜ: ከጥዋቱ 2:30 -ምሽቱ1...
23/05/2022

አይ ፕላስ የአይን መካከለኛ ክሊኒክ

👉ደረጃውን የጠበቀ የዓይን ህክምና
👉ከፍተኛ ጥራት ያላቸው መነፅሮች በተመጣጣኝ ዋጋ
👉ሌሎች አገልግሎቶችን ጨምሮ

🕐ከሰኞ እሰከ ቅደሜ: ከጥዋቱ 2:30 -ምሽቱ1:30🕐

🏁 ፊጋ መብራቱን አለፍ ብሎ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

📱 0969 11 06 22// 0927 49 83 97

Address

ፊጋ መብራቱን አለፍ ብሎ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Addis Ababa

Telephone

+251927498397

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አይ ፕላስ የአይን መካከለኛ ክሊኒክ Eye Plus Optometry Medium Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram