08/05/2025
እነዚህ 9 ምልክቶች ካሉባቹ በፍጥነት እርዳታ ያስፈልጋችኃል
1ኛ ከሰዎች ጋር መግባባት አለመቻል እና እኛ የፈለግነው ነገር ካልሆነ መጋጨት
2ኛ ምንም በሌለበት መደንገጥና በሰዎች ተከበን ብቸኝነት ስሜት መሠማት
3ኛ በምንም ነገር ደስተኛ አለመሆን እና በህይወት ተስፍ መቁረጥ
4ኛ የምታስቡት እና የምትናገሩት አለመገጣጠም
5ኛ የድብርት ስሜት መሠማት እና ከበፊቱ በተለይ ዝምተኛ መሆን
6ኛ ነገሮች ላይ ትኩረት ማጣት እና አለመረጋጋት
7ኛ ምንም ስራ መሥራት አለመፈለግ እና ጓደኞቻችንን እና ቤተሰቦቻችንን ማግኘት አለመፈለግ
8ኛ ከበፊቱ በተለየ ቀን ላይ መተኛት እና ማታ ላይ እንቅልፍ ማጣት
9ኛ ሁሉም፡ምናደርገው ነገር ለራሳችን ጥቅም እንደሌለው ማሠብ እንዲሁም ራሳችንንም ለማንም አንጠቀምም ብሎ ማሰብ
እነዚህ ምልክቶች ካሉባቹ የስነ- ልቦና አማካሪ ያስፈልጋችኃል እኔ ምረዳቹ ነገር ካለ ቴሌግራም ላይ ፃፉልኝ
https://vm.tiktok.com/ZMBo7EwnS/