ናቲ speech Language Therapy and Counseling Service

  • Home
  • ናቲ speech Language Therapy and Counseling Service

ናቲ speech Language Therapy and Counseling Service speech and Language Therapy and counseling service

Smile Train Country Partner Engagement Forum in Ethiopia! Awards to Nati speech Therapy clinic Thank to smile Train !
22/06/2025

Smile Train Country Partner Engagement Forum in Ethiopia!

Awards to Nati speech Therapy clinic Thank to smile Train !

don't use the word ''zegemitenya"🚫
01/05/2025

don't use the word ''zegemitenya"🚫

06/01/2025

ለውድ ደንበኛችን

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረስዎ ለማለት ይወዳል ናቲ ሰፒች ቴራፒ ። በዓሉ የደስታ እና የሠላም እንዲሆንልዎ እንመኛለን::
መልካም የገና በዓል!

Job vacancy announcement
27/12/2024

Job vacancy announcement

our service
04/12/2024

our service


ውድ ደንበኛችን!እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ አመት የሠላም ፥የጤና እና የዕድገት ይሁንልን! በዐሉን በማስመልከት እሮብ እና ሀሙስ አግልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ለማስወቅ ...
10/09/2024

ውድ ደንበኛችን!

እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!
አዲሱ አመት የሠላም ፥የጤና እና የዕድገት ይሁንልን!

በዐሉን በማስመልከት እሮብ እና ሀሙስ አግልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ለማስወቅ እንወዳለን።

የጉዞአችን አካል ስለሆናችሁ እናመሰግናለን በ2017 አመት እርስዎን ለማገልገል በጉጉት እንጠባበቃለን።

መልካም አዲስ አመት!!

++ ናቲ ስፒች ቴራፒ ክሊኒክ++

ከመምጣቱ በፊት ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ!
08/07/2024

ከመምጣቱ በፊት ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ!

👉👉ለአዋቂዎች ፦ ከስትሮክ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የንግግር ችግር፦ ከመርሳት ችግር ጋር ተያይዞ የሚመጣ የንግግር እክል፦ ከአዕምሮ ጉዳት ጋር የሚመጣ የንግግር ችግር ፦ የድምፅ እክሎች፦ ከፓርኪ...
05/07/2024

👉👉ለአዋቂዎች
፦ ከስትሮክ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የንግግር ችግር
፦ ከመርሳት ችግር ጋር ተያይዞ የሚመጣ የንግግር እክል
፦ ከአዕምሮ ጉዳት ጋር የሚመጣ የንግግር ችግር
፦ የድምፅ እክሎች
፦ ከፓርኪንሰን ህመም ጋር የሚመጡ የንግግር እክሎች

👉👉ለህፃናት
፦ ከኦቲዝም እና ከኤዲኤችዲ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የንግግር እክል
፦ ለቋንቋ መዘግየት
፦ ለመንተባተብ
፦ ለቃላት ግድፈት
፦ ከዳውን ሲንድሮም ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የንግግር ችግር
፦ ከሰረብራል ፓልሲ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የድምፅ ችግር
፦ ከከንፈር እና ላንቃ መሰንጠቅ ጋር ለሚመጣ የንግግር እክል
፦ ከአዕምሮ እድገት እክሎች ጋር ለሚመጣ የንግግር ችግር
፦ ለመማር እክሎች
፦ ከህመም ጋር ተያይዘው ለሚመጡ ማንኛውም የንግግር እክሎች
፦ እንደ የሚጥል በሽታ፣ ማይክሮሲፋሊ እና አፕራክሲያ ከመሳሰሉት ህመም ጋር የሚከሰት የንግግር እክል
ለእነዚህ እና ለመሳሰሉት ችግሮች እኛ ጋር መፍትሔ አለ ይምጡ ይደውሉ እፎይ የሚሉበትን መልስ ያገኛሉ

ክሊኒካችን ብቁ እና የረጅም አመት ልምድ ያላቸውን የስፒች ቴራፒ ባለሙያዎች ይዞ ይጠብቆታል.

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

👉👉በክሊኒካችን የምንሰጣቸው
፦ ስፒች ቴራፒ
፦ ኤቢኤ ቴራፒ ወይም የባሀሪ ቴራፒ

👉👉👉ቤት ለቤት የምንሰጣቸው
፦ ስፒች ቴራፒ
፦ ኤቢኤ ወይም የባሀሪ ቴራፒ ቴራፒ
፦ ፊዚዮቴራፒ
፦ የነርስ እንክብካቤ

ለበለጠ መረጃ
09-08-78-26-52

👋👋ሰላም ቤተሰቦች†✝️† እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን!በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የጤና እና የመተሳሰብ ይሁንልን!✝️†    +      መልካ...
04/05/2024

👋👋ሰላም ቤተሰቦች
†✝️† እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን!
በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የጤና እና የመተሳሰብ ይሁንልን!✝️†

+ መልካም በዓል !
ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለመያዝ የስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ ለማግኘት
ይደውሉ 👇👇👇
☎️ +251908782652
👉የቴሌግራም ገፅ 👇👇👇
https://t.me/SSLT1
👉የፌስቡክ ገፅ 👇👇👇
Nati Speech and language therapy
👉የቲክቶክ ገፅ 👇👇👇
Nati speech & language therapy clinic

ናቲ ስፒች ላንጉጅ ቴራፒ እና ማማከር ክሊኒክNati Speech language therapy & counseling clinicከእርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ከንግግር ጋር በተያያዘ ችግር ያለበት ሰው ...
10/02/2024

ናቲ ስፒች ላንጉጅ ቴራፒ እና ማማከር ክሊኒክ
Nati Speech language therapy & counseling clinic
ከእርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ከንግግር ጋር በተያያዘ ችግር ያለበት ሰው ያውቃሉ? እንግዲያውስ ናቲ የንግግር የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ለእርስዎ የሚሆን መፍትሔ ይዞልዎት መጥቷል ከንግግር ከቋንቋ እንዲሁም ከተግባቦት ጋር በተያያዘ ህክምና ወይም ስልጠና ከፈለጉ ወደ ናቲ የንግግርና የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ይምጡ ወይንም ይደውሉ እፎይ የሚሉበትን ምላሽ ያገኛሉ
“አለመናገር ጨዋነት አይደለም እክል እንጂ”
አድራሻ፡ መገናኛ ሾላ አባይ ባንክ የካ ሚካኤል ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205
ከመምጣትዎ በፊት ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
ስልክ፡- 09 08 78 26 52
በተጨማሪም በነዚህ አማራጮች ያገኙናል
የቴሌግራም ገጽ ፡- https://t.me/SSLT1
የቲክቶክ ገጽ፡- https://vm.tiktok.com/ZM69FtgrR/
የፌስቡክ ገጽ፡- https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR

ናቲ ስፒች ላንጉጅ ቴራፒ እና ማማከር ክሊኒክNati Speech language therapy & counseling clinicከእርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ከንግግር ጋር በተያያዘ ችግር ያለበት ሰው ...
12/01/2024

ናቲ ስፒች ላንጉጅ ቴራፒ እና ማማከር ክሊኒክ
Nati Speech language therapy & counseling clinic
ከእርስዎ ወይም ከቤተሰብዎ ከንግግር ጋር በተያያዘ ችግር ያለበት ሰው ያውቃሉ? እንግዲያውስ ናቲ የንግግር የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ለእርስዎ የሚሆን መፍትሔ ይዞልዎት መጥቷል ከንግግር ከቋንቋ እንዲሁም ከተግባቦት ጋር በተያያዘ ህክምና ወይም ስልጠና ከፈለጉ ወደ ናቲ የንግግርና የቋንቋ ሕክምና እና ማማከር ክሊኒክ ይምጡ ወይንም ይደውሉ እፎይ የሚሉበትን ምላሽ ያገኛሉ
“አለመናገር ጨዋነት አይደለም እክል እንጂ”
አድራሻ፡ መገናኛ ሾላ አባይ ባንክ የካ ሚካኤል ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205
ከመምጣትዎ በፊት ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
ስልክ፡- 09 08 78 26 52
በተጨማሪም በነዚህ አማራጮች ያገኙናል
የቴሌግራም ገጽ ፡- https://t.me/SSLT1
የቲክቶክ ገጽ፡- https://vm.tiktok.com/ZM69FtgrR/
የፌስቡክ ገጽ፡- https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR

Address


Telephone

+251908782652

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ናቲ speech Language Therapy and Counseling Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ናቲ speech Language Therapy and Counseling Service:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Practice
  • Claim ownership or report listing
  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share