መፍትሔ ስራይ ወመናፍስት ዘኢትዮጵያ

መፍትሔ ስራይ ወመናፍስት ዘኢትዮጵያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መፍትሔ ስራይ ወመናፍስት ዘኢትዮጵያ, Medical and health, Addis Ababa.

🌿ማማከር ለምትፈልጉ በቴሌግራም be WhatsApp be imo በዚህ ስልክ መልክትዋን ያስቀምጡ ☎️+251972907243 💚አድራሻ አፋር ነው
📩 በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
🙏ከየትኛውም እምነት ጋ አያጋጭም
✅የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ነው ገብተው ይመልከቱ በርግጠኝነት ይጠቅመዎታል

https://t.me/healthbedani

ልምጭ ይህ ዕጽ ልምጭ እየተባለ የሚጠራ መልካም ዕጽ ነው።የቅጠሉ ጭማቂ ጠብታ ለጆሮ ሕመም ወደ ጆሮው ይጨመራል። ሥሩም ለሆድ ቁርጠት ይታኘካል።የልምጭ ተቀጽላ  ተቆርጦ ቢያዝ ከ ክፉ መናፍስት...
23/09/2025

ልምጭ
ይህ ዕጽ ልምጭ እየተባለ የሚጠራ መልካም ዕጽ ነው።
የቅጠሉ ጭማቂ ጠብታ ለጆሮ ሕመም ወደ ጆሮው ይጨመራል። ሥሩም ለሆድ ቁርጠት ይታኘካል።

የልምጭ ተቀጽላ ተቆርጦ ቢያዝ ከ ክፉ መናፍስት እና ከተለያዩ ድግምት ይከላከልልናል።
የልምጭ ቅጠል ዘፍዝፈው ቢጠመቁት ከ ዓይነ ጥላ መንፈስ ያድናል።

🙏🏾የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

⏯ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

🔴 #ማሳሰብያ
ብዙ ሰዎች በባህል መድኃኒት መፍትሄ እንሰጣለን እያሉ የሚያሳስቱ ስላሉ አድራሻ ሳይኖራቸው ተጠቀቁ፡፡

✅በቅንነት_ሼር_ላይክ_በማድረግ_ለተቸገሩ_እናድርስ

✅አድራሻ_አፋር_ሰመራ_ነው

✅ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/mergetalak

✅በስራ ሰዓት ይደውሉ
☎️ #0942105543

✅ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/healthbedani
https://t.me/healthbedani

በነጭ ሽንኩርት ሊታከሙ የሚችሉ 30 ህመሞች❶ እንቅልፍ ማጣት ፣ ማይግሬንበየቀኑ ጥቂት ነጭ ሽንኩርት መመገብ ከእነዚህ በሽታዎች ሁሉ ይጠብቅዎታል። ደምን በማጥራት ከብዙ መርዞች ያጸዳል። ይህ...
20/09/2025

በነጭ ሽንኩርት ሊታከሙ የሚችሉ 30 ህመሞች

❶ እንቅልፍ ማጣት ፣ ማይግሬን
በየቀኑ ጥቂት ነጭ ሽንኩርት መመገብ ከእነዚህ በሽታዎች ሁሉ ይጠብቅዎታል። ደምን በማጥራት ከብዙ መርዞች ያጸዳል። ይህንን ይሞክሩ እና ውጤቱ አያሳዝዎትም፤ ምክንያቱም ያለ መድሃኒት የዕለት ተዕለት ጤና ነው።

❷ አስካሪስ (የሆድ ትል)
ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በ6 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ውስጥ ይጨምሩ። ለ12 ሰዓታት ያህል ይዘፍዝፉት። ከዚያም አጥልለው ይጠጡ።

❸ አስቴኒያ (ድካም)

በአከርካሪ አጥንት ላይ የሚደረግ ማሳጅ ውጤታማ ህክምና ነው። ግማሽ ጠርሙስ በነጭ ሽንኩርት እና በኮኮናት ጭማቂ ሞልተው ለሁለት ቀናት ያቆዩት። በቀን ሁለት ጊዜ ትንሽ ብርጭቆ ይጠጡ።

የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ + የሎሚ ጭማቂ + የኮኮናት ጭማቂ ቅልቅል ይጠጡ።

❹ ቃጠሎ
አንድ የሾርባ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ወይም የሺአ ቅቤ ጋር ይቀላቅሉ። ውህዱን በደንብ ይምቱት። የተጎዳውን ቦታ በቀስታ በመንካት ይተግብሩ።

❺ የሽንት ጠጠር
ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በሩብ ሊትር የፈላ ውሃ ውስጥ ለ20 ደቂቃዎች ያህል ይዘፍዝፉት። ጠዋት በባዶ ሆድ እና ማታ ከመተኛትዎ በፊት ይጠጡ።

❻ ካንሰር
ነጭ ሽንኩርት በአንጀት ውስጥ መበስበስን በመከላከል የካንሰር መንስኤዎች ላይ በጎ ተጽእኖ እንዳለው በመደበኛነት መጠቀም ያሳያል።

❼ የጥርስ መቦርቦር
የነጭ ሽንኩርት ፍሬዎችን ይፍጩ። የተገኘውን ልጥፍ የበሰበሰ ጥርስ ላይ ይተግብሩ።

❽ ኮሌስትሮል
በፆም ወቅት 120 ግራም ቅቤ የበሉ ሰዎችን ኮሌስትሮል ነጭ ሽንኩርት እንደሚቀንስ በጥናት ተረጋግጧል።

❾ የእግር ቁርን
የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ወይም አንድ ቁራጭ ነጭ ሽንኩርት ቁርኑ ላይ በማድረግ እንዳይፈስ በፋሻ ያስሩት። ቁርኑ እስኪወድቅ ድረስ በየቀኑ (ከ8 እስከ 10 ቀናት) ይህንን ያድርጉ።

❿ ሳይስታልጂ (የፊኛ ህመም)
ዲኮክሽን፡ 3 የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በግማሽ ሊትር ውሃ ውስጥ ለአንድ ደቂቃ ያህል ያፍሉት። ይህንን ውህድ በመጠቀም በሚያምዎት ቦታ ላይ መጭመቂያዎችን ያድርጉ።

⓫ የስኳር በሽታ
ነጭ ሽንኩርት ደምን ከስኳር ያጸዳል። ከስኳር በሽታ ህክምናዎች አንዱ በየቀኑ የነጭ ሽንኩርት እና የፓርስሊ ቅልቅል መመገብ ነው። አንድ የብሪታንያ የህክምና ጆርናል ነጭ ሽንኩርት የደም ዝውውርን ከልክ ያለፈ ግሉኮስ በማጽዳት ረገድ ውጤታማ መሆኑን ገልጿል።

⓬ የምግብ አለመፈጨት
ከምግብ በኋላ ከ2 ሰዓት በኋላ የነጭ ሽንኩርት ሻይ (2 ፍሬዎችን በአንድ ሊትር የፈላ ውሃ ውስጥ) ይውሰዱ።

⓭ ተቅማጥ
አንድ የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በሩብ ሊትር ውሃ ውስጥ ለ15 ደቂቃዎች ያህል ያፍሉት። በዚህ ዲኮክሽን ኤነማ ያድርጉ።

⓮ ማስነጠስ
ብዙ ነጭ ሽንኩርት ይመገቡ። አስገራሚ እፎይታ ያስገኛል።

⓯ የጉበት ችግር
አንድ የሻይ ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት ይውሰዱ። ማታ ከመተኛትዎ በፊት ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር በመቀላቀል መውሰድ ጉበትን ያነቃቃል።

⓰ ስካቢስ (የቆዳ በሽታ)
8 የነጭ ሽንኩርት ፍሬዎችን በአንድ ሊትር ውሃ ውስጥ ለ20 ደቂቃዎች ያህል ያፍሉት። የተጎዱትን ክፍሎች በዚህ ዲኮክሽን ያጠቡ። ሳያጸዱ በአየር እንዲደርቅ ይተዉት። ከዚያም ከነጭ ሽንኩርት ጭማቂ እና ከሸክላ የተሰራውን ልጥፍ በክፍሎቹ ላይ ይተግብሩ።

⓱ ኪንታሮት
10 የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በድስት ውስጥ ያስቀምጡ፤ ያሞቁ እና ከዚያም የእንፋሎት ገላ መታጠቢያ ያድርጉ። ለአንድ ሳምንት ያህል አዲስ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ህክምና ያድርጉ።

⓲ የደም ግፊት

ግፊቱን ለመቀነስ። ማታ ከመተኛቱ በፊት በደንብ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት በአንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈው ጠዋት በባዶ ሆድ ይጠጡ።

ነጭ ሽንኩርት እና የሎሚ ጭማቂን ለ3 ቀናት ያህል ይዘፍዝፉ። በቀን ሁለት ጊዜ ትንሽ ብርጭቆ ይጠጡ።

⓳ ኢምፔቲጎ (የቆዳ ኢንፌክሽን)
የነጭ ሽንኩርት ዘይት ለኢምፔቲጎ በጣም ውጤታማ የሆነ መድኃኒት ነው። ተራ መድሃኒቶች ለመፈወስ 2 ሳምንታት ሊወስዱ ይችላሉ፤ ህክምናው የሚያጣብቅ እና የሚያሳክክ ነው። አንድ ሰው እንደተናገረው የነጭ ሽንኩርት ዘይት በተበሳጩ ቦታዎች ላይ በማድረግ ማሳከኩ በግማሽ ሰዓት ውስጥ ይጠፋል። በመጨረሻም ሌሊቱን ሙሉ መተኛት ችላለች። በ3 ቀናት ውስጥ ሁኔታዋ ወደ መደበኛው ይመለሳል።

⓴ ኢንፌክሽኖች
ነጭ ሽንኩርት በቫይረሶች እና በሌሎች ኢንፌክሽኖች ላይ ውጤታማ መድኃኒት ነው። 5 ፍሬዎችን በአረንጓዴ ሰላጣ ውስጥ እንፈጫለን፤ ወይም የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት በቅቤ ቀላቅለን በዳቦ ላይ እንቀባለን። በተጨማሪም 4 የሾርባ ማንኪያ የሳይደር ኮምጣጤ እና 2 የሾርባ ማንኪያ ማር የተቀላቀለበት አንድ ብርጭቆ የሞቀ ውሃ እንጠጣለን።

㉑ የሚያሰቃይ የወር አበባ
በቀን ከ2 እስከ 3 የነጭ ሽንኩርት ፍሬዎችን ይውሰዱ፤ በወር አበባ ጊዜ ደግሞ ከ4 እስከ 5 ይውሰዱ። ነጭ ሽንኩርት የወር አበባ ፍሰትን እንደሚያነቃቃ ተረጋግጧል። በወር አበባ ምክንያት የሚከሰቱ ቁርጠቶችን ይፈውሳል።

㉒ የሆድ መነፋት
ነጭ ሽንኩርትን እንደ ቅመማ ቅመም በብዛት ይመገቡ፤ ነገር ግን ብቻውንም ይበሉት። የእፅዋት ሻይ ህክምናዎች።

㉓ የጡንቻ ህመም
በነጭ ሽንኩርት ዘይት ማሸት።

㉔ ኒዩራይተስ (የነርቭ ብግነት)
በነጭ ሽንኩርት ዘይት ማሸት ወይም ማሻሸት።

㉕ ኦክሲዩረስ (የፒን ትል)
3 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት በሎሚ ጭማቂ ውስጥ ለ20 ደቂቃዎች ያህል ያብስሉ። ይህንን መድሃኒት ጠዋት በባዶ ሆድ እና ማታ ከ3 እስከ 4 ቀናት ይጠጡ። ይህንን ህክምና በየወሩ ለ3 ወራት ይድገሙት።

㉖ የታይሮይድ እጢ ስንፍና
ለታይሮይድ ፈጣን ፈውስ የሚሰጡ ምግቦች የሚመግቡት እና መላውን ስርዓት የሚያጸዱ ናቸው። ታይሮይድ በተወሰኑ ምግቦች ውስጥ በሚገኘው ኦርጋኒክ አዮዲን ይመገባል። ምርጥ ምንጮች ሽንኩርት፣ በቆሎ፣ ግራጫ ጨው፣ ሎሚ፣ እንቁላል እና የባህር አሳ ናቸው። እነዚህ ምግቦች ሰውነትን ያጸዳሉ እና የታይሮይድ እጢን ይመግባሉ። አዮዲን ያለ ቫይታሚን ኢ ሊዋሃድ አይችልም፤ ነገር ግን እንደ ሰላጣ እና ትኩስ ቅጠላማ አትክልቶች ባሉ ሌሎች የማጽዳት ምግቦች ውስጥ ይገኛል።

㉗ ቁስሎች
3 የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በግማሽ ሊትር የሳይደር ኮምጣጤ ውስጥ ለ10 ቀናት ያህል ይዘፍዝፉ። ይህንን ኮምጣጤ ቁስሉን ለመበከል እና ለመፈወስ ይጠቀሙ።

㉘ ሩማቲዝም
ነጭ ሽንኩርትን በወይራ ዘይት ወይም በሺአ ቅቤ ውስጥ ይፍጩ። ይህንን መፍትሄ ለማሸት ይጠቀሙ።

㉙ ቴኒያ (የቴፕ ትል)
የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በሎሚ ጭማቂ ውስጥ የተቀቀለ በዚህ ህክምና ውስጥ ውጤታማ ነው። ከምግብ 2 ሰዓት በፊት በቀን 3 ጊዜ 2 የሾርባ ማንኪያ ይውሰዱ።

㉚ እባብ
እባብ ከጉድጓዱ እንዳይወጣ ለመከላከል የነጭ ሽንኩርት ፍሬን በጉድጓዱ መግቢያ ላይ ያስቀምጡ።

ሎሚ! ይህ ዕጽ ሁላችንም የምናውቀው  ዕጽ ነው ዛፉ ባናውቀውም ፍሬውን እናውቀው ይሆናል።ሎሚ ...የተለያዩ የመፍትሔ ባለቤት ነው።ለዛሬ አንድ ነገር እንመልከት። በድግምት፥ በመድፍን፥ በሰላቢ...
23/08/2025

ሎሚ!
ይህ ዕጽ ሁላችንም የምናውቀው ዕጽ ነው ዛፉ ባናውቀውም ፍሬውን እናውቀው ይሆናል።

ሎሚ ...የተለያዩ የመፍትሔ ባለቤት ነው።
ለዛሬ አንድ ነገር እንመልከት።

በድግምት፥ በመድፍን፥ በሰላቢ፥ ቤታችሁ ወይንም ገበያችሁ ውስጥ ሰላም ላጣችሁ በሙሉ።
ግቢያችሁ ውስጥ...እንቁላል...የተላየዩ ቋጠሮ የተለያዩ የክታብ ዓይነት...ስጋ...ቆርበት...የሚሸት ጭቃ መሳይ...ማር..ቁርጥራጭ ልብስ....የእንስሳ..ቅሪት...ዓጽም..ወይንም አጥንት...የመሳሰሉት ነገሮች ቤታቹ �ስጥ ተጥሎ ብታገኙ?

በድግምት ከጠላት እናንተን ለመጉዳት የተላከ ይሆናልና እንዲህ አድርጉ።

፲፬(14)ሎሚ ቆራርጣቹ
የ እምባጮ ቅጠል(ተቀጽላ)
የግራዋ ቅጠል..
በአንድ ላይ ተቀጥቅጦ በውኃ ተበር�ዞ ቤቱን አከባቢውን መርጨት።

⏯ #ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹✅ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

✅አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው

✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/mergetalak

✅በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543

✅ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/healthbedani
https://t.me/healthbedani

መፍትሔ-ሥራይ ጸረ-መናፍስት!!!!!!..ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር  በማድረግ በሲጋራ ሱስ የተጠመደ ትውልድን እናድን።.........እንጎቺት፣የአይጥ ሐረግ፣ዕጸ ኢየሱስ........
19/08/2025

መፍትሔ-ሥራይ ጸረ-መናፍስት!!!!!!..ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
በማድረግ በሲጋራ ሱስ የተጠመደ ትውልድን እናድን።
.........እንጎቺት፣የአይጥ ሐረግ፣ዕጸ ኢየሱስ...........
እየተባለች የምትጠራው ዕጽ የሚስማማት መልክዓ ምድር ወይና ደጋ ሲሆን የሚያማምሩ ክብ መሳይ እና የልብ ቅርጽ ቅጠል ባለቤት ስትሆን!
መደብዋ የሐረግ ዝርያ ስትሆን...ስርዋ ድንች የሚመስል ግዙፍ አካል ነው።

#ዕጸ ኢየሱስ #
ባለ ብዙ መፍትሔ እና ከተለያዩ ዕጽዋቶች ጋር ተቀምማ ብዙ መፍትሔ ትሰጣለች።
ሊቃውንቶች እና ጠበብት በተለያየ ገቢር የተለያየ አቆራረጥን በመከተል ልዩ ልዩ እና አስደናቂ ምጢራትን ይጠቀሙባታል።

#ዕጸ ኢየሱስ #
ለመንድግ ወይንም ለሀብት
ለመሰውር
ለመክስተ ምስጢር
ለመስተዋድድ..እና
ለተለያዩ የስጋ ደዌ መፍትሔ እንደምትሆን ሊቃውንት በማህደራኣቸው ያስቀምጣሉ።

ዛሬ ስለዕጸ ኢየሱስ ወይንም እንጎቺት..የምናየው መፍትሔ...........ቀለል ያለ እና ለሀገራችን ኃይል መዳከም ዋነኛ አስተዋጽኦ ያሳደረ ለጤናም ጠንቅ የሆነ ችግር...ወይንም ሱስ....

ለሲጋራ ሱስ የሚሆን ፍቱን መፍትሔ እንሆ.....

በሲጋራ ሱስ የተጠመዳቹ ለመላቀቅ ግብግብ እየፈጠራቹ ግን የሲጋራ ሱስ አሸንፏቹ...የበታችነት ስሜት ለሚሰማቹ ወንድ ሴት ወጣት ሽማግሌ...በሙሉ ይመለከታል።

አጠቃቀም፦
የዕጸ ኢየሱስ.የእንጎቺት ወይንም የአይጥ ሐረግ ቅጠል
አድርቃቹ አልማቹ ደቁሳቹ ሱጋራ ማጨስ በምትፈልጉበት ሰዓት የተደቀቀው ቅጠል የሲጋራ ግማሽ አካሉ ሰርስራቹ አውጥታቹ....የዕጸ ኢየሱስ ቅጠል በመሀል አስገብታቹ በወጣው የሲጋራ ፍርፋሪ ደፍናቹ.....ሲጋራውን ማቀጣጠል እና ማጨስ።.......

እጅግ እንድትጠሉት ይሆናል ግን ይህ ድርጊት በተደጋጋሚ መውሰድ አለባቹ...ብያንስ ሲጋራውን እስክትጠሉት ድረስ።...ሙሉ ለሙሉ ከሱሱ ለመላቀቅ ከሳምንት..እስከ 3 ሳምንት ሊፈጅባቹ ይችላል።

በፍጥነት ሱሱን ለማቆም ቢፈለግ ከዕጸ ኢየሱስ ቅጠል ጋር ንጹህ የተፈጥሮ ስርኩል ጨምሩበት።

⏯ #ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

✅በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹✅ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

✅አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው

✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/mergetalak

✅በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543

✅ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/healthbedani
https://t.me/healthbedani

🌸ቀጋ🌸አበባውን በጣዝማ ማር ለንቃተ ሕልና ይወሰዳል::ሥሩን ለስንፈተ ወሲብ ይጨመራል::
03/08/2025

🌸ቀጋ🌸

አበባውን በጣዝማ ማር ለንቃተ ሕልና ይወሰዳል::
ሥሩን ለስንፈተ ወሲብ ይጨመራል::

የትኛውም ሰው በዚህ ያልተቸገረ የለም ለምትቸገሩት ነገር የ እግዚአብሔር ጥበብ ይጠቀሙ ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭምለማንበብ አትሰልቹ በደንብ ተረዱ እወቁ⏯ #የሥራ ገርግር መንፈስ⏯ #የገበያ...
10/07/2025

የትኛውም ሰው በዚህ ያልተቸገረ የለም ለምትቸገሩት ነገር የ እግዚአብሔር ጥበብ ይጠቀሙ

ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም

ለማንበብ አትሰልቹ በደንብ ተረዱ
እወቁ
⏯ #የሥራ ገርግር መንፈስ
⏯ #የገበያ ገርግር መንፈስ
⏯ #የሥራይ የተላከ መንፈስ
⏯ #የትዳር ገርግር መንፈስ
⏯ #የሀብት ገርግር መንፈስ
⏯ #የዓይነ ጥላ መናፍስት
⏯ #በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ
⏯ #የሴት ዛር መንፈስ
⏯ #የወንድ ዛር መንፈስ
⏯ #በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ
⏯ #የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...



#በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት የማይካድ ሃቅ ነው

⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ።

⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር
ማሰነካከል ነው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር
🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር
🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦
💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ
ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት
ነገድ ናቸው።

⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦
🔹ትዳር እንዳንይዝ
🔹ልጅ እንዳንወልድ
🔹ሃብት እንዳናፈራ
🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን
🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር
🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦
✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ
✔ጽንስ ማቋረጥ
✔ትዳር ማቋረጥ
✔ተስፋ ማጨለም
✔ከትምህርት ማሰናከል

➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል
➡የእንቅልፍ እጦት
➡ፍርሃት
➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➡ከስራ መባረር

↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት
↪መነጫነጭ
↪ራስ ምታት
↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ
↪ሀብት መገርገር
↪ስራ መገርገር

✅ጭንቀት መፍጠር
✅ለአደጋ መዳረግ
✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን
✅ከፍቅር አጋር ማጣላት

👉 #መፍትሔ
⏯ #የሽነት ቅርፊቱን
⏯ #የሎልቅርፊቱን
⏯ #የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
⏯ #የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል
⏯ #የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል
⏯ #የዓጋም ሥርእና ቅጠል
⏯ #የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል
እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።
በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው
⏩ !!
አድራሻ አፋር ሰመራ ነው
ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ ☎️ 0942105543
ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ https://t.me/lehulummuftheal

ለድርሰት/ለቅኔ/ለፈተናየጥቅምት ማር ምስጢር እና ተግባር ነው::👉ይህ ምስጢረ ቅኔ በ ፰ ወር የሚያስቀኝ ጥበብ ነው::በስመ :አብ :ወወልድ :ወመንፈስ: ቅዱስ :፩ :አምላክ :ጸሎት :በእንተ ...
04/05/2025

ለድርሰት/ለቅኔ/ለፈተና

የጥቅምት ማር ምስጢር እና ተግባር ነው::

👉ይህ ምስጢረ ቅኔ በ ፰ ወር የሚያስቀኝ ጥበብ ነው::

በስመ :አብ :ወወልድ :ወመንፈስ: ቅዱስ :፩ :አምላክ :ጸሎት :በእንተ :ምስጢረ :ድርሰት:

ሰተናዊ :ቀተናው:እራኤል :ግራኤል :ብርስባሔል :አውላላኤል :አውሎድልዋኪን:አውላ:አዝዮስ :ፎኮስ :ኤሎሄ :ኤልማስ: ቤጣ :እግረ ማጣ :ዘአስተናገርኮ :ለእዝራ :ሱቱኤል :በገዳመ :አርፋድ :ወአስተይኮ :ጽውዓ ልቡና :ከማሁ አስትየኒ ምስጢረ :ድርሰት :ለገብርከ:እከሌ

ገቢሩ:-
የቀጠጥና ሥር በደንብ አድቅቀው ላም ካለ በኃላ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በ ፫ የሾርባ ማንኪያ ^የጥቅምት ማር ^በአዲስ ብርጭቆ ለውሰው ለሶስት ቀን ጧት ጧት ከላይ ያለው ጸሎት እፍ እያሉ ፯ ጊዜ በመጸለይ በሶስተኛው ቀን ጀምሮ ለ ሶስት ቀን ጧት በባዶ ሆድ መዋጥ ነው::

ዓዲ(ወይም)
የቀጠጥና ስር ማክሰኞ ቀን ጧት ቆርጠው ለፈተና: ለዘረፋ ቅኔ:ለቆጠራ ቅኔ ጥርሶችህን እየፋቅህ አመስጥር!

ፈሐቅ ቦቱ አስናኒከ ለኩሉ ሰናይ ይከውን ለከ!

❗️ይህ ጥበብ መዓርገ ክህነት ያልተቀበለ ሰው ጸልዮ ቢጠቀመው አይሰራም ምጢሩ ከባድ ነውና!‼️

ይህ ማለት ጸሎቱ በካህን ማስደረስ ግድ ሊላቹ ነው ማለት ነው::

🔥እንደ እሳት የነጠረ አእላፍ ሊቃውንት የወጡበት ከህፃናት እስከ አዋቂ የሚሆን⚡️ ከ ሩካቤ ስጋ በቀር ምንም አይሽረውም እሱም ለሁለት ሳምንታት ያክል ጥንቃቄ ይሻል::

ዕፅዋቱቹን በቴሌግራም ይመልከቱ
https://t.me/lehulummuftheale

⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት

⏩ # ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

⏯ #ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

🇪🇹ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው

ሀሳብ አስተያየት ካላቹ በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/mergetalak

በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️0942105543

ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/lehulummuftheale

⏯ ✅የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)✅ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባ...
03/05/2025


✅የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
✅ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል )
✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
✅ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል
✅ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል
✅ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
✅ የማህፀን እጢ ያመጣል
✅ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል)

👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ)
👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን
👉 መጥፎ የአፍ ጠረን
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

☑ #ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑ #እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑ #ተስፋ መቁረጥ
☑ #ፀባይ መቀያየር
☑ #ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
☑ #ባል እየመጣ መመለስ
☑ #ህልመ ሌሊት
☑ #እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑ #ሱሰኛ መሆን
☑ #የእድል መዘጋጋት

✅ #የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
✅ #የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
✅ #ማስለቀስ፣መጨናነቅ
✅ #ቤተሰብ ማስጠላት
✅ #ስራ ማስጠላት
✅ #ከፍተኛ የራስ ህመም
✅ #ተኝቶመቃዥት
✅ #ፍርሐት
✅ #ከፍተኛ ላብ
✅ #የሰውነት ጠረን መቀየር
✅ #መጥፎ የአፍ ጠረን
✅ #በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅ #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
✅ #ከስራ መባረር
✅ #ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት

✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል
✳ የትዳር ማስጠላት
✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን

⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት
⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር
⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት
⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ)
⏩ጭንቀት ፣ ድብርት
⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
⏩በሕልም ማስጨነቅ
⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት
ማምጣት

⏩ #መፍትሔ
✅ #የቀረጥ ተቀጽላ
✅ #የሴት ቀስት ሥር
✅ #የዋርካ ተቀጽላ
✅ #የቄስ በደጀ ሥር
✅ #የወይራ ሥር

#አዘገጃጀት
➡️ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ።

✳️ #የሚከለከሉ ነገሮች
፩. #ተልባ
፪. #አልኮል መጠጥ
፫. #ግንኙነት

የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።


⏯ #ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው።

# ማሳሰብያ
የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ አሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ

በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ 0942105543

🧠የሚጥል / አውድቅ / ኢፕለፕሲ/🧠          የዚህ በሽታ መድኃኒት በዙዎች ዘንዳ እንደማይገኝ እና በየቀኑ በመድኃኒት ትሪት ከማድረግ ውጭ የመዳኑ ሁኔታ በጣም አዳጋች እንደሆነ ብዙዎቹ ...
02/04/2025

🧠የሚጥል / አውድቅ / ኢፕለፕሲ/🧠

የዚህ በሽታ መድኃኒት በዙዎች ዘንዳ እንደማይገኝ እና በየቀኑ በመድኃኒት ትሪት ከማድረግ ውጭ የመዳኑ ሁኔታ በጣም አዳጋች እንደሆነ ብዙዎቹ የሚዬውቁት ሀቅ ነው::

ይህ በሽታ በእምነት ቦታዎች እና በአንድ አንድ የተፈጥሮ የሃገረ ሰብእ ሕክምና ወይም በባህል ህክምና እንዲሁም ረዥም ክትትል ባለው ዘመናዊ ሕክምናም ይድናል::

የዚህ ክፉ በሽታ መድኃኒት ለማግኘት ለረዥም ዓመታት መድኃኒት ፍለጋ ስንኳትን ቆይተን በመጨረሻ መልካም ምላሽ ሰጥቶን በዚህ በሽታ የተጠቁ ሰዎች መዳን ችለዋል ለዚሁም አያሌ ሰዎች ምስክር ናቸው::

ሕክምናውን መከታተል የምትፈልጉ በሙሉ በተለመደው አድራሻችን በስራ ሰዓት ደውለውልን ብቅ ይበሉ::

🙏🏾ማስታወሻ
👉በአጭር ጊዜ የለምፅ በሽታን የሚያድን መድኃኒትም ስለደረሰ ከ ሁለት ሳምንት በኃላ እየደወላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ::
👉እንዲሁም ፍፁም የድክመተ ወሲብ ችግር ያለባችሁ ይህ ማለት ጭራሽ ብልት የመነሳት ችግር ያለባችሁም አዲስ ነገር አለ::
👉የወሊድ ችግርም ያለባችሁ እህቶቻችን ብዙ ተስፋ ያለው ነገር ስላለ መጥታችሁ እማክሩን::

🙏🏾ይህ ሁሉ መፍትሔ የሚሆነው ከእግዚያብሔር እጅ እና ጥበብ ውጭ በማንም አይደልም::

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

❇️በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ

❇️⏯ #ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

❇️ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

❇️አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው

✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ
https://t.me/mergetalak

✳️በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ #0942105543

❇️ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/healthbedani
https://t.me/healthbedani

  መፍትሄ የሚሰጠው ዕፅ ይህ ነው
18/02/2025

መፍትሄ የሚሰጠው ዕፅ ይህ ነው

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፍትሔ ስራይ ወመናፍስት ዘኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram