
07/08/2025
🦷 እኛ ጋር መተው በነፃነት ይሳቁ!
የምንሰጠው የጥርስ አገልግሎቶች፦
✅ መጥፎ የአፍ ጠረን ማስወገድ
✅ የተወላገዱ ጥርሶች በሚታይ እና በማይታይ ብሬስ ማስተካከል
✅ የጥርስ እጥበት
✅ የጥርስ ሙሌት
✅ የድድ ህክምና
✅ የስር ህክምና
✅ መታከም የማይችሉ ጥርሶችን መንቀል
✅ የጠቆሩ ጥርሶችን ማንጣትና መሸፈን
✅ የተቦረቦሩ ጥርሶች አክመህ መሸፈን
✅ የጥርስ ጌጥ ማጣበቅ
✅ የተደበቁ ጥርሶች በቀዶ ጥገና ማውጣት.. እንዲሁም ሌሎችም!
ይምጡና ይጎብኙን፦
ቁጥር 1: ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ከጆንቦሮ ሪል-እስቴት ጎን ግራውንድ ፍሎር
ቁጥር 2: ቱሉቦሎ
0911279764 / 0913446098
Dr. Nasis Speciality Dental Clinic