ኢትዮ ፈውስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም/E

ኢትዮ ፈውስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም/E ኢትዮ ፈውስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም
Ethio Fewus Higher Traditional Medical Center
09 85 44 20 54/09 70 94 72 33

ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔውትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!!⚡️ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆ...
28/12/2022

ስንፈተ ወሲብ እና መፍትሔው

ትዳር በታኙ ስንፈተ ወሲብ!!!

⚡️ስንፈተ ወሲብ የሚለውን ቃል፣ ጠበብ ባለው ዐውዱ ሲታይ፣ከዚህም የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡

⚡️የመጀመሪያው ተፈጥሯዊ በሆነ የአፈጣጠር ችግር ማለትም በክሮሞዞን፣ የሴትነትና የወንድነት መገለጫ በሆኑት የኦቫሪና የቴስትሮን አፈጣጠር ችግር ምክንያት የሚፈጠር ሲሆን፣

⚡️ ሁለተኛው ከውልደት በኋላ በዕድገት ሂደት በአካላዊ፣ በአዕምሯዊ፣ በስነ ልቦናዊና በአካባቢያዊ ምክንያቶች የሚፈጠር የስንፈተ ወሲብ ችግር ነው፡፡ በዚህ ወቅት የሚፈጠረው ችግር ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፈፅሞ ዝግጁ አለመሆንን፣ ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ ፍላጎት አለመኖርን፣ የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን፣ የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መርካትን፣ ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን ሁሉ ያጠቃልላል፡፡

⚡️ችግሩ ያለበት ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ዋና ዋና የሚባሉትን እንሆ!

ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋና ተብለው የሚታወቁት ቀጥሎ የምገልፃቸው ናቸው፡፡

– የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)

– የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)

– ለግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ፍሳሽ በበቂ መጠን አለመመንጨት፣ የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት ደረቅና ህመም የበዛበት ያደርገዋል (ለሴቶች)

– የመጨረሻው የእርካታ ደረጃ ላይ አለመድረስ የሚሉት ዋና ዋናዎቹ የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች ናቸው ተብሎ ይወሰዳል፡፡

❌በዘመናዊ ያለ ሐኪም ትእዛዝ የሚወሰድ ቪያግራ ጉዳት

❌ቪያግራ ማንኛውም ሰው የሚወሰደው መድሃኒት አይደለም፡፡

መድሃኒቱ የስኳር፣ የደም ግፊት፣ የልብና የኩላሊት በሽታዎችን ያባብሳል፡፡ እንደዚሁም የደም ስሮችን በማጥበብ ስትሮክንና ደም ማነስን ያመጣል፡፡ እነዚህ የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች በምንም ምክንያት ቪያግራን መውሰድ የለባቸውም፡፡

❌ ስለሆነም በምንም መንገድ ቢሆን ቪያግራም ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መወሰድ የለበትም፡፡ መድሃኒቱ በሐኪም ትዕዛዝ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ከተወሰደ ሱስ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡

❌ሱስ ከሆነ መድሃኒቱ ካልተወሰደ በስተቀር ወሲባዊ ግንኙነት መፈፀም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ያደርሳል፡፡ ሌሎችም መድሃኒቶች ተመሳሳይ የሆነ የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው በተቻለ አቅም አግባብ ያለው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

⚡️የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር መሆኑን ሁሉም ሰው ቢገነዘብ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡

⚡️በተጨማሪም ላልፈው የማልፈልገው ነገር ቢኖር ከላይ የጠቀስኳቸው የስንፈተ ወሲብ ምልክቶች በዘመናዊ ሕክምና ዘንዳ የታመነባቸው ችግሮች ሲሆን!!!

⚡️በተጨማሪም የክፉ መናፍስቶች ሴራም መዘንጋት አይገባንም።
ይህ ማለት በወንዶች ዘንዳ የሴት ዛር የምትባል መንፈስ!
በሴቶች በኩልም የወንድ ዛር የሚባል ትዳር በጥባጭ መንፈስ ሲጠጋንም ከላይ የተቀስናቸው ችግሮች እንደሚከሰትም ሊቃውንቶች ዘግበውት አልፈዋል።

⚡️ዘመናዊው እና የጠቢቦቹ ንግግሩ እና የቃላት አጣጣል ተለያየ እንጂ ጠለቅ ብለን ብናየው ቅሉ ተመሳሳይነት አላቸው። ከአደጋ ውጭ የሚከሰቱ ድክመቶች በዘመናዊ አነጋገር ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ ብሎ ሲገልፀው ፣
የጠቢባን ቃል ደግሞ በክፉ መናፍስት ዘንዳ ችግሩ ይከሰታል ብለው ደመደሙ።ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው።

#ለምሳሌ

_የስራ ጫና
_ጭንቀት
_ፍርሃት
_ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር..
_ዝሙት
_ሕልመ ሌሊት
_ግለ ወሲብ...ወዘተ በመጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ።

⚡️ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል።
_የወሲብ ጥላቻ
_የመጨረሻ እርካታ አለመድረስ
_ብልት አለመነሳት
_ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ።

ይህ ሁሉ ችግር በዕጽዋት እና በፈጣሪ ኃይል የሚስተካከል ይሆናል።

#❤️የስንፈተ ወሲብ መፍትሔ❤️

👉የአብላሊት ሥር
👉የዶግ ሥር
👉የእንቧጮ ሥር
👉የእንስላል ሥር
👉የቀስተንቻ(የሴት ቀስት) ሥር

⚡️እነዚህን እጽዋቶች ለየቅል አድርቀው አልመው ፤በትንሿ ማንኪያ ደምደም አድርገው ለክተው አንድ ላይ አምስቱ እጽዋት በማቀላቀል ማታ በግማሽ ሊትር የላም ወተት አድርገው አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል ይጠጡ ለ10 ቀን ያክል

🍀ይህ ድርጊት ለ ሰባት ተከታታይ ቀናት ያድርጉት ለሁሉም ስንፈተ ወሲብ መፍትሔ ይሆናል።ለብልት ማነስ ግን አይሆንም።

09 85 44 20 54
09 70 94 72 33
የስራ ቀን
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጥዋቱ 3 --ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሳዓት ይደውሉ ይምጡ

አድራሻችን፦አዲስ አበባ ከኃይሌ ጋርመንት እና ከሳሪስ መሐል ያለችው ሐና ማርያም ከቀለበት መንገዱ ወደ ሃና ማርያም ቤተክርስቲያን በሚወስደው ምንገድ ጉልቱ ፊት ለፊት ቀጭኑ ፎቅ ኦሊፍ የውበት ሞያ ማሰልጠኛ ባለበት 200 ሜትር ወረድ ብለው ያገኙናል።
ፀዋቶችን ከሥር ይመልከቱ👇👇👇👇

ኢትዮ ፈውስ ከፍተኛ ባህላዊ ሕክምና መስጫ ተቋም ።።ዓይነ ጥላ ወይም ገርጋሪ ሙሉ የሰውን እድል የሚዘጋ ምንድን ነው? 👉👉👉የሰው እድልን ዝግትግት የሚአደርግ የከፋ እርኩስ መንፈስ ??🌿🌿🌿🌿...
26/12/2022

ኢትዮ ፈውስ ከፍተኛ ባህላዊ ሕክምና መስጫ ተቋም ።።
ዓይነ ጥላ ወይም ገርጋሪ ሙሉ የሰውን እድል የሚዘጋ ምንድን ነው?
👉👉👉የሰው እድልን ዝግትግት የሚአደርግ የከፋ እርኩስ መንፈስ ??
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
#መንስኤውና #መፍትሔውስ?
የአይነጥላ ምልክቶች ፦
#ትዳር ማስጠላት
#ከጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (ስሜታዊ መሆን)
#ተስፋ መቁረጥ
#ማስለቀስ (ማለቃቀስ)
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
#ባል እየመጣ መመለስ
#ከወንዶች ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን
#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
#ህልመ ሌሊት
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት )
#ሱሰኛ መሆን
#የእድል መዘጋጋት
#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
#ማስወረድ (አቦርሽን )
#መጨናነቅ
#ሂጅ ሂጅ ማለት
#ቤተሰብ ማስጠላት
#ስራ ማስጠላት
#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
#ተኝቶ መቃዥት
#ፍርሐት
#ከፍተኛ ላብ
#የጠረን መቀየር
# መጥፎ የአፍ ጠረን
# በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
# በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
# ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው👇

ዛሬ #ሰለ ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር እናያለን

👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?

ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች ።

የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን
የምትፈትነው
#በእናቱ
# በእኅቱ
# በአክስቱ
# በዘመዱ
# በሥራ ባልደረባው
# በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች፡፡ (አብራው ታድራለች)
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል
#በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡

👉 ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ
ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም ።
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
# ጸሎት ታስተዎዋለች
# ከቤተ ክርስትያን ከጸበል ታስቀረዋለች
# በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
# የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
# ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡

👉 ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ (ይጠቃሉ )
#የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት
አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ
በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ
እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር
አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት ይበጠበጣል
መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው
ይችላል፡፡
👉 ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን
በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡

👉 ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
# በአባታቸው
# በወንድማቸው
# በአጎታቸው
# በቅርብ ዘመዳቸው
# በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ
ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
👉 ዓይነ ጥላውም አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሔዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡
# አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

👉 ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁልጊዜ ሌሊት ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡

👉 ወንዱን በህልመ ሌሊትነቷ እና በሩካቤ ሥጋነቷ ለስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
# ከባላቸው ጋር ሩካቤ/ግንኙነት እንዳይፈጽሙ
# በባላቸው ዘንድ እንዳይዋደዱ እንዲጠሉ
#ለሩካቤ/ግንኙነት ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
👉 ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
👉የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
👉ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች አንድነት አይኖራቸውም
#እጮኛ አይዙም
#ትዳር አይመሠርቱም
#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
#እንዲሁም ዛሩ ፡፡
# ሩካቤ ሥጋ/ግብረስጋ ግንኙነት ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
👉 # የተወደዳችሁ የኢትዮ ፈውስ የባህል ህክምና ተከታታይ ቤተሰቦች
በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌ፡፡ሌሊት ሰለባ እንዳንሆን
እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት
መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡

#በዝህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ
/ፔጃችንን/Like ማድረግዎን እንዳይረሱ
በimo +251970947233
በTelegram(1)+251985442054 በTelegram(2)+251970947233
በWhatsApp +251970947233

እፅዋቶችን ከታች ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇
የዕፀዋቶቹ ስም ዝርዝር
1ኛ ዕፀቦዝ
2ኛ የአህያ ጆሮ
3ኛ አባሎ
4ኛ የቁራምሳ
5ኛ ጊዜዋ
አጠቃቀማቸውን በተመለከት
አራቱንም ዕፀዋቶች ቀንበጥ ቀንበጣቸውን ቀጥፎ በንፁህ ሙቀጫ አልሞ ወቅጦ ዕለት በተቀዳ ውሀ በአዲስ ሸክላ ለሁለት ቀን ያክል ዘፍዝፎ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ጧት ጧት ከ7 ቀን ያላነሰ ጊዜ ሙሉ ገላን/ሰውነትን ልክ ዕንደሻዎር መታጠብ ነው ከታጠቡ በኋላ 1 የሃይላንድ ክዳን የሚሆን መቅመስ ተገቢ ነው ምንም ሳይጠራጠሩ ይሞክሩት ሙሉ ፈውስ ያቀዳጀዎታል;;
09 85 44 20 54
09 70 94 72 33
አድራሻችን፦አዲስ አበባ ከኃይሌ ጋርመንት እና ከሳሪስ መሐል ያለችው ሐና ማርያም ከቀለበት መንገዱ ወደ ሃና ማርያም ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ጉልቱ ፊት ለፊት ቀጭኑ ፎቅ ኦሊፍ የውበት ሞያ ማሰልጠኛ ባለበት 150ሜትር ወረድ ብሎ እንገኛለን።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉👉በተጨማሪ የምንሰጣቸው
1ኛ ለስንፈተ ወሲብ
2ኛ ለጉበትና ለኩላሊት
3ኛ ለእሪህ
4ኛ ለኪንታሮት
5ኛ ለስኳር
6ኛ ለደም ግፊት /ለደም ብዛት
7ኛ ለአባለዘር
8ኛ ለሾተላይ ለመካንነት ለወር አበባ መዛባት ሌሎችም የተለያዩ መድኃኒቶች ስለ አሉን ያማክሩን ይደውሉልን
👉👉ከዚህ በተረፈ ለማንኛውም ለተወሳሰበ ችግር መፍትሔ እንሰጣለን ፨፨

25/12/2022

Address

Haile Garment Hana Mariam Church
Addis Ababa

Telephone

+251985442054

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ፈውስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም/E posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ኢትዮ ፈውስ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም/E:

Share