Anatomy Medium Clinic

Anatomy Medium Clinic medical services

12/04/2024

''ለጤናዎ ቅድሚያ እንሰጣለን''

ውድ የክሊኒካችን ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) 1498ኛ ዓመት የልደት በዓል እና የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል አደረሳቹ በዓላቱ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላቹ እንመኛለ...
26/09/2023

ውድ የክሊኒካችን ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) 1498ኛ ዓመት የልደት በዓል እና የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል አደረሳቹ በዓላቱ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላቹ እንመኛለን።
• አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ
አድራሻ :- ከልደታ ወደ ሞላማሮ በሚወስደው መንገድ አብደላ ሕንፃ ተሻግሮ ባለው መንገድ 43 ጂምናዚየም

ውድ የኪሊኒካችን ቤተሰቦች ክሊኒካችን ከአሀዱ የራዲዬ ጣቢያ ጋር በመተባበር ዛሬ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ መንገድ በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ያስተላለፍነውን መልህክት ከስር የተቀ...
22/09/2023

ውድ የኪሊኒካችን ቤተሰቦች ክሊኒካችን ከአሀዱ የራዲዬ ጣቢያ ጋር በመተባበር ዛሬ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ መንገድ በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ያስተላለፍነውን መልህክት ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን መስማት ይችላሉ።
• አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ
https://fb.watch/ndrsgTjRIc/?mibextid=VhDh1V

ውድ የክሊኒካችን ቤተሰቦች አዲሱ አመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንላቹ እንመኛለን።• አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ አድራሻ :- ከልደታ ወደ ሞላማሮ በሚወስደው መንገድ አብደላ ሕንፃ ተሻግሮ ባለው...
11/09/2023

ውድ የክሊኒካችን ቤተሰቦች አዲሱ አመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንላቹ እንመኛለን።
• አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ
አድራሻ :- ከልደታ ወደ ሞላማሮ በሚወስደው መንገድ አብደላ ሕንፃ ተሻግሮ ባለው መንገድ 43 ጂምናዚየም

ክሊኒካችን አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ የተለያዮ ማህበረሰብ አቀፍና ማህበረሰብ ተኮር  ስራዎችን መስራት በሚያስሉት ጉዳዬች ላይ ለመወያየት ዛሬ ነሐሴ 20 ቀን 2015 ዓ.ት ባካሄደው የምክክር ...
26/08/2023

ክሊኒካችን አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ የተለያዮ ማህበረሰብ አቀፍና ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን መስራት በሚያስሉት ጉዳዬች ላይ ለመወያየት ዛሬ ነሐሴ 20 ቀን 2015 ዓ.ት ባካሄደው የምክክር እና የትውውቅ መድረክ የተከበሩ የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጽ/ቤት ሀላፊ ተወካዮች፣ የተከበሩ በአካባቢያችን የሚገኙ የታላላቅ ዕድሮች እና ማህበራት ዳነኞችና ፀሐፊዎች፣ በአካባቢያችን የሚሰሙና የሚከበሩ አባቶች፣ የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ አቶ ተስፈዬ እንዲሁም የአጋር ድርጅት ተወኮዮች በተገኙበት የምክክር እና የትውውቅ መድኩን በተሳካ መልኩ አካሂዷል።
በዚህ መድረክ ላይ ተገኝታቹ ድጋፋችሁን እና ቀና ትብብራችሁን ላሳያችሁን ሁሉ አክብሮታችን እና ምስጋናችን የላቀ ነው።
• አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ
አድራሻ :- ከልደታ ወደ ሞላማሮ በሚወስደው መንገድ አብደላ ሕንፃ ተሻግሮ ባለው መንገድ 43 ጂምናዚየም

26/08/2023
ክሊኒካችን አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ የተለያዮ ማህበረሰብ አቀፍና ማህበረሰብ ተኮር  ስራዎችን መስራት በሚያስሉት ጉዳዬች ላይ ለመወያየት ዛሬ ነሐሴ 20 ቀን 2015 ዓ.ት ባካሄደው የምክክር ...
26/08/2023

ክሊኒካችን አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ የተለያዮ ማህበረሰብ አቀፍና ማህበረሰብ ተኮር ስራዎችን መስራት በሚያስሉት ጉዳዬች ላይ ለመወያየት ዛሬ ነሐሴ 20 ቀን 2015 ዓ.ት ባካሄደው የምክክር እና የትውውቅ መድረክ ላይ የተከበሩ የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጽ/ቤት ሀላፊ ተወካዮች፣ የተከበሩ በአካባቢያችን የሚገኙ የታላላቅ ዕድሮች እና ማህበራት ዳኞችና ፀሐፊዎች፣ በአካባቢያችን የሚሰሙና የሚከበሩ አባቶች፣ የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ አቶ ተስፈዬ እንዲሁም የአጋር ድርጅት ተወኮዮች በተገኙበት የምክክር እና የትውውቅ መድኩን በተሳካ መልኩ አካሂዷል።
በዚህ መድረክ ላይ ተገኝታቹ ድጋፋችሁን እና ቀና ትብብራችሁን ላሳያችሁን ሁሉ አክብሮታችን እና ምስጋናችን የላቀ ነው።
• አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ
አድራሻ :- ከልደታ ወደ ሞላማሮ በሚወስደው መንገድ አብደላ ሕንፃ ተሻግሮ ባለው መንገድ 43 ጂምናዚየም

አስቸኳይ ማስታወቂያ ለስራፈላጊዎች፤እንደሚታወቀው ክሊኒካችን ከቲኮ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር  የተለያዩ የስነ ተዋልዶ ህክምና  እና ምክር  አገልግሎቶችን  ከ18-24 እድሜ ላይ ለሚገኙ ሴት ...
15/08/2023

አስቸኳይ ማስታወቂያ ለስራፈላጊዎች፤
እንደሚታወቀው ክሊኒካችን ከቲኮ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የተለያዩ የስነ ተዋልዶ ህክምና እና ምክር አገልግሎቶችን ከ18-24 እድሜ ላይ ለሚገኙ ሴት ወጣቶች በነፃ እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉ እና የሚፈልጉ ሴት ወጣቶችን የሚመለምሉና የሚመርጡ ኤጀንቶችን መቅጠር እንፈልጋለን።
ስለሆነም ከስር የተቀመጠውን መስፈርት የምታሞሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ለስራው ማመልከት እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
የትምህርት ደረጃ ------ 8ኛ ክፍል
ፆታ----------------------ሴት
የስራ ልምድ-------------አይጠይቅም
ዕድሜ-------------------ከ18 በላይ
ክዕሎት------------------ ከሰዎች ጋር መግባባት እና ሰዎችን የማሳመን ችሎታ ያላት
ማሳሰቢያ:- -አመልካቾች በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 05፣06 እና 09 ነዋሪዎች መሆን ይኖርባቸዋል።
-አመልካቾች የግላቸዉ ስማርት ፎን የሆነ የሞባይል ቀፎ ያላቸው እና በበቂ ሁኔታ መጠቀም የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
• አናቶሚ መካከለኛ ክሊኒክ
አድራሻ :- ከልደታ ወደ ሞላማሮ በሚወስደው መንገድ አብደላ ሕንፃ ተሻግሮ ባለው መንገድ 43 ጂምናዚየም አለፍ ብሎ
📞 +251911103654

Anatomy medium clinic
12/08/2023

Anatomy medium clinic

★★★★★ · Lægeklinik

Address

Addis Ababa, Geja Sefer 43 Keble Gymnasium
Addis Ababa

Telephone

+251911103654

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anatomy Medium Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Anatomy Medium Clinic:

Share