17/07/2025
🫂ከቫይረሱ ጋር የሚኖር ሰው እያስታመሙ ነው?
የሚያስፈልጋቸውን እንክብካቤ ሳይነፍጉ ራስዎን የሚጠብቁባቸው መንገዶች እነሆ፡
✨ነፃ የምክር አገልግሎት ያግኙ!
📩 በ+251908182838 ይደውሉልን፤ በዋትስአፕ እና በቀጥታ መልእክት ወይም በቴሌግራም ቦታችን ሊያገኙን ይችላሉ።
ሁሌም ለጤናዎ! 💖
🫂Taking care of someone with HIV?
Here’s how to stay safe and support them with confidence.
✨Book your FREE consultation today!
📩 Reach us through our DMs, call/WhatsApp us at +251908182838, or reach out via our Telegram bot .
We’re here for YOU! 💖