እርሶም የልጅዎ ነገ ብሩህ እንዲሆን ከፈለጉ ሞግዚትን ምርጫዎ ያድርጉ።
#mogzit #inhomecare #children #motherhood #fyp
Wishing you and your loved ones a very Merry Christmas from Mogzit In-Home Care. May your holiday be filled with warmth, comfort, and cherished moments.
#christmas #celibration #mogzit #childcare #motherhood #children
ሞግዚትነት ጥንቃቄ የሚሻ የከበረ ሙያ ነዉ:: ይህን ሙያ መቀላቀል የምትፈልጉ ሴቶች ዛሬዉኑ በ ድህረ ገፃችን ወይም በ ስልክ ቁጥራችን 0902993278 ይደዉሉ::
#mogzit #childcare #helper #mother #child #childdevelopment
ህፃናትን መንከባከብ ከማብላት እና ከማጠጣት ያለፈነው
#mogzit #child #childcare #motherhood
የልጆችዎን ነገር እኛ ላይ ይጣሉት ለበለጠ መረጃ ዛሬዉኑ በ ድህረ ገፃችን ወይም በ ስልክ ቁጥራችን ያግኙን::
#mogzit #inhomecare #motherhood #childcare #viral
ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ ዛሬዉኑ በ ድህረ ገፃችን ወይም በ ስልክ ቁጥራችን ያግኙን::
#mogzit #childcare #safety #service #motherhood #childdevelopment
የ ልጆችን ደስታ ማየት የ ምትፈልጉ ሴቶች ዛሬዉኑ በ ድህረ ገፃችን www.mogzit.com ወይም በ ስልክ ቁጥራችን 0902993278 ይደዉሉ::
መልካም የአእምሮ ጤና ቀን! ለ አእምሮ ጤና ቅድሚያ እንሰጣለን! #mogzi #mentalhealth #inhomecare
Making smiles happen, one day at a time. #inhomecare #mogzit #nanny #viral
ሞግዚት የቤት ለ ቤት እንክብካቤ የልጆች እንክብካቤ ደረጃን በማሳደግ በሰፊ የሙያ ስልጠና ለሞግዚቶች ይሰጣል ። ከመጀመሪያ እርዳታ እና CPR እስከ የልጆች እድገት እና ሳይኮሎጂ ድረስ ልዩ እንክብካቤ ለመስጠት የሚያስችላቸውን ዕውቀት እና እምነት እንዲያገኙ ይረዳሉ ። ዛሬውኑ ከሞግዚት ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ሞግዚቶችን ያግኙ #mogzit #inhomecare #nanny
የሞግዚት መመሪያ መፅሀፍ የመጀመሪያ እትም የተጠናናቀቀ ሲሆን ለሞግዚቶች መሰረታዊ እውቀትን ፤ የልጆች አስተዳደግና እንክብካቤ እነዲሁም የመጀመሪያ እርዳታ ትምሀርቶችን ያካተተ ሲሆን ሁሉም ሞግዚቶች መፅሀፉን አንብቦ መጨረስና ተገቢውን መመዘኛ ከሰልጠና ጋር በማለፍ በቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
#mogzit #homecare #nanny #ethiopian #habesha #viral
ሞግዚት የመጀመሪያውን ልዩ የሞግዚቶች አጋዠ መፅሀፍ አሳትሞ ለሞግዚቶች አቅርቧል።
ለበለጠ መረጃ፡
+251902993278
+251952133990
#mogzit #homecare #viral #ethiopian #nanny #nannyuber