አማራ ሥለላና ደህንነት-Amhara Intelligence Agency

አማራ ሥለላና ደህንነት-Amhara Intelligence Agency አማራ ዘላለም ታፍሮና ተከብሮ ይኖራል!!!

26/12/2019

በቀን 17/4/2012

25/12/2019
የአማራ ትልቁ ድክመቱ ከራሱ በላይ ለሌሎች አብዝቶ መኖሩ ነው።
25/12/2019

የአማራ ትልቁ ድክመቱ ከራሱ በላይ ለሌሎች አብዝቶ መኖሩ ነው።

25/12/2019

"ይህ ነገር ምንጩ መጣራት አለበት። እኔ ይህንን አስነዋሪ ስራ የሚሰራው አማራው ነው ብዬ አላምንም። የእኔን ታሪክ ልንገራችሁ፣ እኔ እስላም ነኝ፣እናቴ ክስቲያን ነች፣የነ ብላታ..፣ የእነ ፊታውራሪ ...የልጅ ልጅ ነኝ። የጥፋቱ ምንጭ እስከ ፌደራል የሚደርስ ይመስለኛል።
የተከራየሁበት ማርዝነብ ሆቴል ሊቃጠል ነው እያሉኝ አለመውጣቴ ራሴን እንደ ጥፋተኛ እቆጥራለሁ። ለምን ካላችሁኝ እኔ ሱቁ ልሰራ ከጀመርኩ 3 ወር አልሞላኝም፣ የተከራዬሁበት ማር ዘነብ ሆቴል ውስጥ ከፌደራል የመጣን አስታራቂዎች ነን የሚሉ ኃይሎች ይሰበሰቡበት ነበር። በዚህ ምክንያት ጥቃት ሊፈፀምበት ነው እየተባለ ይወራ ነበር። እንግዲህ ከፌደራል ተላክን ያሉትን ሰዎች የፌደራሉ መንግስት ካወቃቸው እጁ አለበት ማለት ነው!?፣
የጊዮርጊስ ቤተ ክስቲያን ቃጠሎ ምክንያቱስ ምንድነው፣ ዋና እና መነሻው እሱ መጥራት አለበት ብዬ አምናለሁ። መንግስትም የላካቸውን ሰዎች ይጠይቅልን "

በምስሉ ያሉ አባት የተናገሩት ነው።....

® Gran Chico

ኢህአዴግ መሸነፉን ስላወቀ ህብረተሰቡን በስብሰባ ሰበብ ብር በመስጠት በምርጫ የምረጡኝ ዘመቻ አካሄደ። በአዲስ አበባ በየወረዳው የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና በማለት ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በ...
23/12/2019

ኢህአዴግ መሸነፉን ስላወቀ ህብረተሰቡን በስብሰባ ሰበብ ብር በመስጠት በምርጫ የምረጡኝ ዘመቻ አካሄደ።

በአዲስ አበባ በየወረዳው የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና በማለት ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በመጥራት አንድ ቀን ሰብስቦ የሁለት ቀን አበል ብር በመስጠት አማላይ የቃላት ሽንገላ በማድረግ ህብረተሰቡን የምረጡኝ ዘመቻ እየሰራ ይገኛል።

በስብሰባውም የሴቶች ማህበር ፣ የወጣቶች ሊግ፣ የነዋሪ መደብ፣ የሠራተኛው ቡድን የነጋዴው መደብ በማለት ከፍተኛ ብር በመመደብ የምረጡኝ ዘመቻውን በብር ቀጥሎበታል።

ደግሞ የሚገርመው አንድ ሰው ከሶስት ቦታ በአንድ ቀን ከስድስት መቶ ብር በላይ መውሰድ መቻሉ ነው ምሳሌ አንድ ሴት የሴቶች ማህበር ነኝ፣ ወጣት ሊግ ነኝ፣ ሰራተኛ ነኝ በማለት 3 ጊዜ መውሰድ ትችላለች።

ለስብሰባ የማይመጥናቸው እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች ያላቸው የህብረተስብ ክፍል ሁሉ ተሳትፈውበታል።

ምርጫም ለማጭበርበር ለማመቻቸት ይመስላል።

በዚህ አካሄዱ በምርጫ ቢሸነፍም ኢህአደግ በቀላሉ ስልጣኑን አሳልፎ የሚሰጥ አይመስለኝም። ለማንኛውም የዛ ሰው ይበለንና አማራን ግን ለባለቤቱ ይለቁልናል ።

Address

Amharic Straight
Addis Ababa

Telephone

+18776927729

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማራ ሥለላና ደህንነት-Amhara Intelligence Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram