Entrust PLC

Entrust PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Entrust PLC, Addis Ababa Office, Nifas Silk Lafto Woreda 02, House, N0 1086-87/216, .

Entrust Trading and Consultant ለግል፣ ለንግድ ድርጅት፣ ለቢዝነስዎ እና ለጤናዎ፣ ለፋይናስ፣ ለማርኬቲግና ገብያ ትስስር የማማከር አግልግሎት እንዲያገኙ ይረዳዎታል።
በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ፡
https://t.me/EntrustConsultant
ዌብሳይት፡
https://entrustconsult.com/
ይደውሉ:- +251909039999

We’re thrilled to introduce the TRADE Program – Training for Regional Access & Development through Exports.TRADE is desi...
26/08/2025

We’re thrilled to introduce the TRADE Program – Training for Regional Access & Development through Exports.

TRADE is designed to help African SMEs become export-ready and take full advantage of AfCFTA and COMESA markets.

Through TRADE, SMEs will get:
• Training on trade, finance, and compliance
• Access to our Export Readiness Tool and Export Requirements Library
• Certification: Participation or Export Ready

Our aim is to train and certify 100 SMEs per month in Ethiopia in 2025 and then scale across Africa.

This is more than a training program — it’s a step toward unlocking Africa’s trade potential.

Call-to-action: Learn more and join the next cohort today!

16/08/2025

በድሮ ጊዜ ነዉ አሉ አንድ ስጋ ቆራጭ ስጋ እየቆረጠ አይኑ ዉስጥ ከስጋ የተቆረጠ አጥንት ይገባበትና በዛን ዘመን እንደ አንድ ትልቅ ዶክተር ይቆጠር የነበረ ወጌሻ ጋር ይሄዳል አሉ። ወጌሻዉም አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አየዉና '' ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ግን ሁሌ እኔ ጋር እየመጣት አይንህን መታጠብ አለብህ'' ይለዋል።

በዚህ ይስማሙና በየቀኑ እየመጣ እያጠበዉ መኖር ጀመሩ ይህ ስጋ ቆራጭ ሁሌ እየመጣ በሚሸጠዉ ስጋ ይዞለት ይመጣ ነበር ለወጌሻዉ። እንደዚህ እያሉ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ አንድ ቀን የወጌሻዉ ልጅ ይህንን ስጋ ቆራጭ መንገድ ላይ ያገኘዉና '' ወዴት እየሄድክ ነዉ?'' ብሎ ሲጠይቀዉ፤ አባትህ ጋር አይኔን ላሳጥብ እየሄድኩ ነዉ ይለዋል። ይሄ የወጌሻ ልች እስኪ አይንህ ውስጥ ያለዉን አጥንት እኔ ለማዉጣት ልሞክረዉ ብሎ ስያየዉ አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት በቀላሉ አወጣለትና '' በቃ ከዛሬ ጀምሮ አባቴ ጋር መሄድ አይጠበቅብህ በማለት ወደ ቤቱ ይመልሰዋል።

ይል የወጌሻ ልጅ ተጫዉቶ ሲያበቃ ወደ ቤት ይሄድና ምሳ ሲጠይቅ ሽሮ ይቀርብለታል። ሁሌ ስጋ የለመደዉ ልጅ በቁጣ መንፈስ '' ዛሬ ስጋ የለም አንዴ'' ብሎ አባቱን ሲጠይቀዉ '' ባክህ ያ አይኑ ዉስጥ አጥንት ያለበት ስጋ ቆራጭ ዛሬ አልመጣም'' ይለዋል። ያኔ ነበር ልጁ '' እሱማ አይመጣም እኮ ከአይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አንተ የከበደህን መንገድ ላይ ወደ አንተ እየመጣ አገኘሁትና አወጣሁለት' በማለት ሲነግረዉ። እኔ መቼ ማዉጣት ከበደኝ ሁሌ ሲመጣ ስጋ ስለሚያመጣልን ነበር የተዉኩት ይለዋል።

አየህ ለራሳቸዉ ምቾት ሲሉ የአንተ ህመም ምንም የማይመስላቸዉ ብዙ ሰዎች አሉ ከእነሱ ራቅ።
©️FB መንደር

ግብር የመክፈል ግዴታ እና የህግ ማእቀፉመንግስት የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ አድገትን ለማፋጠን ክፍተኛ ሀላፊነት አለበት፡፡ ይሄን ሃላፊነት ለመወጣት መንግስት የራሱ ገቢ ያስ...
05/07/2025

ግብር የመክፈል ግዴታ እና የህግ ማእቀፉ

መንግስት የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ አድገትን ለማፋጠን ክፍተኛ ሀላፊነት አለበት፡፡ ይሄን ሃላፊነት ለመወጣት መንግስት የራሱ ገቢ ያስፈልገዋል፡፡ የሄንኑ ስራ የሚያከናውንበትን ገቢ ከሚያሰባስበብበት የገቢ ምንጭ መካከል ግብር አንዱና ዋነናው መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለዚህም ነው ግብር ወይም ታክስ ዋናው የመንግስት የፋይናንስ ምንጭ በመሆን የአንድ አገር ኢኮኖሚ ልማትንና እና እድገት የጀርባ አጥንት ነው ሲሉ በዘርፉ ባለሞዎች የሚገልጹት፡፡

በዚህም ምክኒያት ማንኛውም መንግስት በአለማችን ታሪክ ሀገራት ከተመሰረቱበት ጊዜ ጀምሮ በዜጎች እና በመንግስት መካከል በተፈጸመ ማህበራዊ ውል መሰረት ዜጎች መንግስት የሚባለውን አካል ፈጥረው ህይወታቸውን፣ ነጻነታቸውን፣ እና ንብረታቸውን ሊደርስባቸው ከሚችል ማንኛውም ጣልቃ ገብነት እንዲከላከልላቸው በመፈለግ መንግስትን ቃል በማስገባት እነሱም እንደዜጋ መንግስት ለዚሁ አገልግሎት መስጫ ወጪ መሸፈኛ የሚሆነውን የገቢ ምንጭ ስለሚያስፈልገው ግብር መክፈልን እንደግዴታ ወስደው በመስማማት በየግዜው ይሄንኑ ግዴታቸውን በውላቸው መሰረት በመክፈል መንግስትም በበኩሉ ተቀዳሚ እና ጥንታዊ ግዴታው የሆነውን የዜጎችን ሰላምና ጸጥታ ለማስጠበቅ በውሉ መሰረት እንዲከውን ይሆናል፡፡

በዘመናዊው የአለማችን እውነታ ደግሞ መንግስት ጥንታዊ ከሆነው የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ማስከበር አልፎ የህብረተሰብን መሰረታዊ ፍላጎት ለማሟላት መሰረተ ልማትን ማስፋፋት እና የዜጎችን ሁለንተናዊ እድገትን ለማፋጠን የሚያስፈልጉ ስራዎችን እንዲያከናውን እና ማህበራዊ ፍትህን እንዲያሰፍን ይጠበቃል፡፡ ይሄንን ተግባር ለመከወን መንግስት ወጪውን የሚሸፍንበት የራሱ የገቢ ምንጭ ያስፈልገዋል፡፡

ግብር ደግሞ ዋነኛው የገቢ ምንጭ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ሌላው ገቢ ከመንግሰት አገልግሎት የሚሰበሰብ ክፍያ፣ ከተለያዩ አካለት የሚገኝ እርዳታ፣ እና የመሳሰሉትን እንደ የመንገስት የገቢ ምንጭ መጥቀስ ይቻላል፡፡

ጠቅለል አድርገን ስናየው ግብር ወይም ታክስ ማለት መንግስት ለጠቅላላው ህብረተሰብ ጥቅም ሲባል የሚያወጣቸውን ወጪዎች ለመሸፈን እንዲችል ማንኛውም ግብር ከፋይ በተለየ ሁኔታ ለከፈለው ግብር በግሉ ቀጥተኛ የጥቅም ጥያቄ ሳያነሳ የሚከፍለው በህግ የተጣለ የግዴታ ክፍያ ነው፡፡ ከዚህ ትርጉም ለመረዳት እንደሚቻለው
• ግብር በህግ የሚጣል ግዴታ ነው- በፍላጎት ሳይሆን በግዳጅ የሚከፈል ነው፡፡ይሄም ቀድሞ በተደነገገ ህግ መሰረት የሚፈጸም ነው፡፡ አለመክፈልም በወንጀል ህግ እና በአስተዳደር ህግ ያስጠይቃል፡፡
• ግብር የሚጣለው እና የሚሰበሰበው በመንግስት ብቻ ነው፡፡ ግለሰቦች ግብር የመጣል እና ሰብሰብ ስልጣን የላቸውም፡፡

• ታክስ የሚከፈለው በታክስ ከፋይ ነው፡፡ የተፈጥሮ ወይም በህግ ሰውነት የተሰጠው ሰው ሊሆን የችላል።

• ታክስ የሚጣለው እና የሚሰበሰበው ለጠቅላላው ህብረተሰብ ጥቅም ነው። በመንግስት ወጪ ከሚሰጥ አገልግሎት ሁሉም ተጠቃሚ ነው ግብር ከፋዩ ብቻ አይደለም፡፡

• ታክስ ከፋዩ ለከፈለው ግብር ቀጥታ ከመንግስት በግሉ ልዩ ጠቅም የመጠየቅ መብት የለውም፡፡ ግብር የሚከፍለው መንግስት ለሚያከናውናቸው የልማት ተግባሮች እገዛ የማድረግ ግዴታ ስላለበት ነው፡፡

ግብር ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች ያሉት ሲሆን እነሱም ግብር የሚጣልበት የገቢ ምንጭ(tax base) እና የሚጣለው ግብር ወይም ታክስ መጠን(tax rate) ናቸው፡፡ ግብር የሚጣልባቸው የገቢ ምንጮች ገቢ የሚያስገኙ ማናቸውም የምርት፣ የአገልግሎት እና የንግድ ወይም የስራ ዘርፍ ሲሆኑ የግብር መጠን ደግሞ በእነዚሁ ገቢዎች ላይ የሚጣለው የግብር መጠን ነው፡፡ በዚህም ግብር ከፋዩ በገቢው ልክ ግበር የሚከፍል ሲሆን ትንሽ ገቢ ያለው ግብር ከፋይ ትንሸ ግብር የሚከፍል ሲሆን ትልቅ ገቢ ያለው ግብር ከፋይ እንዲሁ ከፍ ያለ ግብር ይከፍላል ማለት ነው፡፡ ይህም የግብርን አፈጻጸም ፍትሀዊነት ያሳያል፡፡

የግብር አላማ
ግብር የተለያዩ አላማዎችን ለማስፈጸም የሚሰበሰብ ሲሆን ጥቂቶቹን ለማየት ያክል፡፡
• ገቢን ለመፍጠር
ከላይ እንዳነሳነው ግብር ዋነኛው የመንግሰት የገቢ ምንጭ ነው፡፡
• የገቢ እና የሀብት ልዩነትን መቀነስ
በሀብታምና በደሀ መካከል ያለውን ልዩነት ለመቀነስ ዕየጨመረ የሚሄድ የታክስ ስርአት ተግባራዊ ያደረጋሉ፡፡ በዙሁም መሰረት ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙ ከፍተኟ ታክስ መካከለኛ ገቢ ያላቸው መካከለኛ ታክስ ሲከፍሉ ዝቅተኛ ገቢ የሚያገኙ ደግሞ ከታክስ ነጻ ይደረጋሉ፡፡ ከከፍተኛና መካከለለኛ ታክስ ከፋዮች የሚሰበሰበው ገቢ ለዝቅተኛ እና ገቢ ለሌላቸው መደጎሚያ ይሆናል፡፡

• ኢኮኖሚን ለማረጋጋት

መንግስት ታክስን በመጠቀም የዋጋ ግሽበትን እና የእኮኖሚን መቀዛቀዝን ለመቆጣጠር ሊጠቀምበት ይችላል፡፡የሄውም የሚፈጸመው የታክስ መጠንን በጨመር ወይም በመቀነስ ወይም አዲስ ታክስ በመጣል ወይም በማንሳት ሊሆን ይችላል፡፡

• ጎጂ ወይም መሰረታዊ ያልሆኑ ምርቶችን ፍጆታ መቀነስ
በህብረተሱ ጤና ላይ ችግር ይፈጠራሉ ተብለው ለሚታሰቡ ምርቶች ወይም መሰረታዊ ባልሆኑ ምርቶች ፍጆታ ለመቀነስ መንግስት ታክስን በመጠቀም ከገበያ እንዲገለሉ ማድረግ /እንዲቀንሱ ማድረግ የችላል፡፡ከፍተኛ ታክስ በመጣል አብዛኛው ህብረተሰብ እነኘህኑ ምርቶች ከመግዛት እንዲቆጠብ ማድረግ ይቻላል፡፡

• ኢንቨስትመንትን ማበረታታት
መንግስት ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት ሴክተሮችን በመለየት ለተወሰነ ጊዜ የታክስ እፎይታ ሊፈቅድ ወይም ታክስ ሊቀንስላቸው የችላል፡፡

• ለሀገር ውስጥ ምርት እና አምራቾች ጥበቃ ማድረግ
ከውጭ የሚገቡ ምርቶች ላይ ከፍ ያለ ታክስ በመጣል ለሀገር ውስጠ ምርት እና አምራቾች ጥበቃ ሊያድርግ ይችላል
• የውጭ ንግድን ማበረታታት
የውጭ ንግድን ለማበረታታት እና የውጭ ምንዛሬን ለመጨመር መንግስት ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ከታክስ ነጻ ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡

በአገራችን የግብር ወይም የታክስ ስርአት ስናይ በኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገመንግሰት እና በታክስ ህግጋት መሰረት መንግስት የተለያዩ የግብር ወይም ታክስ አይነቶችን የሚጥል እና የሚሰበስብ ሲሆን እነዚህን የግብር አይነቶች ስናይ፣- የገቢ ግብር፣ የተርን ኦቨር ታክስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ኤክሳይስ ታክስ ይገኙበታል፡፡ እያንዳንዱ የግብር አይነት የራሱ የሆነ ባህርያት ያሉት ሲሆን በድምር ግቡ የመንግስትን ገቢ ከፍ በማድረግ መንግሰት መሰረተ ልማት በማስፋፋት እና አጠቃላይ የአገሪቷን ኢኮኖሚ ከፍ እንዲያደርግ ማስቻል ነው፡፡

ግብር መክፈል ግዴታ መሆኑን ከግብር ባህሪት አንጻር ያነሳን ሲሆን በአጋራችን የግብር ህግጋትም ይሄው ተደንግጎ ይገኛል፡፡ የገቢ ግብር በተመለከተ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 አንቀጽ 7 እና 9 መሰረት ማንኛውም ኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው ከኢትዮፕያ ውስጥ ላገኘው ገቢ የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት እንዲሁም ማነኛውም የኢትዮጵያ ነዋሪ ከየትናውም የአለም አገር ላገኘው ገቢ የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ እንዳለበት በግልጽ ደንግጓል፡፡ ከተጨማሪ እሴት ታክስ አንጻር ስናየው በአዋጅ ቁጥር 1341/2016 አንቀጽ 6 እና ቀጥሎ ባሉ አንቀጾች መሰረት ከእያንዳንዱ ግብር የሚከፈልበት ግብይት የተጨማሪ እሴት ታክስ መክፈል ግዴታ መሆኑን ደንግጓል፡፡ በሌላ በኩል ኤክሳይስ ታክስን ስናይ ህጉ ለህበረተሰብ ጤና ጎጂ የሆኑ እንዲሁም ከመሰረታዊ ፍልጎት ባለፈ የቅንጦት ምርቶች ላይ የሚጣል የግብር አይነት ሆኖ በኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 አንቀጽ 6 መሰረት እነኝኑ ምርቶች የሚያመርቱም ሆነ ከውጭ የሚያስገቡ አስመጪዎች እንዲሁም ኤክሳይስ ታክስ የተጣለባቸውን አገልግሎቶች የሚሰጡ ሰዎች በህጉ በዝርዝር በተጣለባቸው መጠን የኤክሳይስ ታክስ የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡ እንደማሳ ሶስቱን ያነሳን ሲሆን ሌሎች ከላይ ያነሳናቸው የግብር አይነቶችም እንዲሁ በተመሳሳይ ሁኔታ ግዴታን ይጥላሉ፡፡
በዚሁ አግባብ ግብር መክፈል ግዴታ ከሆነ ግብርን በተገቢው ጊዜ አለመክፈል በህጉ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ሲሆን ጥቂጥ ነጥቦችን ለማንሳት፡፡

• በፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቑጥር 983/2008 አንቀጽ 116 እና ቀጥሎ ባሉት ድንጋጌዎች መሰረት ከግብርን አለመክፈል፣ማጭበርበር፣ ግብር መሰወር፣ ቫት ማጭበርበር እና በጠቅላላለው ከታክስ ጋር ተያይዘው ለሚፈጸሙ ወንጀሎች በእስር እና እንደየ ወንጀሉ ክብደት በብርም የሚያስቀጡ ናቸው፡፡

• በኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 አንቀጽ 39 እና ቀጥሎ ባሉት ድንጋጌዎች መሰረት ኤክሳይስ ታክስን አለመክፈል ከሶስት አመት ጽኑ እስራት ጀምሮ በተለያየ ደረጃ በእስር እና በገንዘብ እንደሚያስቀጣ ተደንድንግጓል፡፡

• በሁሉም የግብር ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ከወንጀል ተጠያቂነት በተጨማሪ በአስተዳደራዊ ቅጣቶችን ያስከትላሉ እሱም በገንዘብ፣ ከስራው ማገድ እና የመሳሰሉትን አስተዳደራዊ እርምጃዎች ያስከትላል፡፡
ስለዚህ ግብር መክፈል ለሀገር እድገት እና ለዜጎች ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ.ማህበራዊ፣እና ፖለቲካዊ መብቶች መረጋገጥ ካለው ፋይዳ አንጻር አስፈላጊ ከመሆኑም ባለፈ በአንድ ሉኣላዊ አገር ግብርን ለመንግስት መክፈል ግዴታ ሲሆን ይሄን አውቆ በወቀቱ ኣለመክፈል የወንጀል እና አስተዳደራዊ ቅጣቶችን ያስከትላል፡፡ስለዚህ ሁሉም ግብር ከፋይ የሚጠበቅበትን ግብር ሁሉ በጥንቃቄ በወቅቱ መክፈል አለበት፡፡

ፍትሕ ሚኒስቴር
በንቃተ ህግ፣ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ

04/07/2025
10/06/2025

𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀 𝐀𝐃𝐕𝐈𝐒𝐎𝐑𝐘

𝐄𝐌𝐁𝐀𝐒𝐒𝐘 𝐎𝐅 𝐁𝐎𝐓𝐒𝐖𝐀𝐍𝐀 𝐈𝐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀 𝐓𝐎 𝐇𝐎𝐒𝐓 𝐓𝐇𝐄 𝐀𝐍𝐃𝐈𝐍𝐄𝐓 – 𝐑𝐄𝐌𝐌𝐎𝐆𝐎 𝐇𝐈𝐆𝐇 𝐋𝐄𝐕𝐄𝐋 𝐁𝐔𝐒𝐈𝐍𝐄𝐒𝐒 𝐍𝐄𝐓𝐖𝐎𝐑𝐊𝐈𝐍𝐆 𝐄𝐕𝐄𝐍𝐓, 𝟏𝟎 𝐉𝐔𝐍𝐄 𝟐𝟎𝟐𝟓

ADDIS ABABA, 4th June 2025: The Embassy of the Republic of Botswana in Addis Ababa, Ethiopia in collaboration with Ethiopian business consultancy firm Entrust Consult, invites members of the media in Ethiopia to cover a high-level Business Networking Event to be held on Tuesday, 10 June 2025, at the Adwa Victory Memorial (Adwa Hall) in Addis Ababa, from 08:30hrs to 13:00hrs. The event, titled “Andinet – Remmogo”, draws from the Ethiopian and Setswana words for “unity” or “togetherness”, reflecting the shared vision of fostering deeper ties between the peoples of Botswana and Ethiopia through business and people-to-people engagement.

The event will feature keynote speeches and panel discussions focusing on unlocking trade and investment opportunities between Botswana and Ethiopia. It aims to bring together key stakeholders across priority sectors including agriculture, leather, textile, jewellery manufacturing, coffee, aviation, and tourism, among others. The discussions will explore how both countries can capitalize on the economic potential of the African Continental Free Trade Area (AfCFTA) while also promoting mutually beneficial partnerships in technical cooperation and capacity building.

Members of the media are encouraged to attend and cover this unique networking platform. Kindly confirm attendance by 06 June 2025 via email at makwatikg@gmail.com or call +251 939140862.

  to Entrust Trading and Consultant PLC, the Embassy of Botswana in Ethiopia, and the vibrant spirit of Andinet (Unity) ...
10/06/2025

to Entrust Trading and Consultant PLC, the Embassy of Botswana in Ethiopia, and the vibrant spirit of Andinet (Unity) for organizing such a strategic and impactful gathering of minds, markets, and opportunities!

A Moment of Unity, Vision, and Economic Empowerment!

We are thrilled to celebrate the resounding success of the Andinet – Remmogo High-Level Business Networking Event held on June 10, 2025, at the Adwa Victory Memorial, Addis Ababa!

This milestone event brought together private sector champions from manufacturing, logistics, agro-processing, aviation, coffee, leather, textile, and tourism industries — showcasing the untapped potential for trade and investment between Botswana and Ethiopia.

From panel discussions to business matchmaking, the conversations focused on harnessing the promise of the African Continental Free Trade Area (AfCFTA), and promoting people-to-people collaboration, technical cooperation, and sustainable growth.

Hats off to all the participating Ethiopian and Batswana companies, investors, policymakers, and stakeholders who made this event a success. This is just the beginning of a prosperous partnership!
Embassy of the Republic of Botswana in Ethiopia
Public Information Noble PIN Thomas Lorato Mikias Melak AleHig

06/04/2025
05/02/2025

ተስፋ ድንበር የለውም

✈️ Get World-Class Medical Care with Entrust Medical! 🌍Looking for advanced medical treatment abroad? Entrust Medical he...
29/01/2025

✈️ Get World-Class Medical Care with Entrust Medical! 🌍

Looking for advanced medical treatment abroad? Entrust Medical helps Ethiopian patients access top hospitals and specialists worldwide—whether in Kenya, India, Turkey, the UAE, Europe, or beyond!

🚑 Why Travel for Medical Treatment?
✅ Access to Specialized Care – From complex surgeries to advanced therapies
✅ World-Renowned Hospitals – Partnering with leading international medical centers
✅ Shorter Wait Times – Immediate appointments with top doctors
✅ Cost-Effective Solutions – Competitive pricing for high-quality care

🌍 Entrust Medical Handles Everything!
🔹 Finding the best hospitals & specialists
🔹 Booking appointments & medical visas
🔹 Travel & accommodation arrangements
🔹 Personalized care throughout your journey

Whether you need cancer treatment, organ transplants, fertility care, cosmetic surgery, or specialized procedures, we make your health our priority!

📩 Need medical treatment abroad? Contact us today!

✈️ Get World-Class Medical Care with Entrust Medical! 🌍Looking for advanced medical treatment abroad? Entrust Medical he...
29/01/2025

✈️ Get World-Class Medical Care with Entrust Medical! 🌍

Looking for advanced medical treatment abroad? Entrust Medical helps Ethiopian patients access top hospitals and specialists worldwide—whether in Kenya, India, Turkey, the UAE, Europe, or beyond!

🚑 Why Travel for Medical Treatment?
✅ Access to Specialized Care – From complex surgeries to advanced therapies
✅ World-Renowned Hospitals – Partnering with leading international medical centers
✅ Shorter Wait Times – Immediate appointments with top doctors
✅ Cost-Effective Solutions – Competitive pricing for high-quality care

🌍 Entrust Medical Handles Everything!
🔹 Finding the best hospitals & specialists
🔹 Booking appointments & medical visas
🔹 Travel & accommodation arrangements
🔹 Personalized care throughout your journey

Whether you need cancer treatment, organ transplants, fertility care, cosmetic surgery, or specialized procedures, we make your health our priority!

📩 Need medical treatment abroad? Contact us today! +251978265892

Global Fertility Rates.
13/01/2025

Global Fertility Rates.

05/01/2025

Let the new year bring you hope, joy and happiness.

Address

Addis Ababa Office, Nifas Silk Lafto Woreda 02, House, N0 1086-87/216

Telephone

+251909039999

Website

https://entrustmedicalconsultant.com/, https://www.instagram.com/entrust_medical?igsh=OWJ1b

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Entrust PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Entrust PLC:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram