MeQrez Health Services S.C

  • Home
  • MeQrez Health Services S.C

MeQrez Health Services S.C MeQrez health Services S.C. aspires to bring a healthcare system with top notch quality

ወረፋ መጠበቅ ቀረ!በመቅረዝ ሆስፒታል ልዩ የሆነ በፍጥነት ያለ ወረፋ ሃኪም ጋር የሚታዩበት መንገድ ተዘጋጅቷል።በ0921636465 ወይም 0952272727 ላይ በመደወል ቀጠሮ ያሲዙ።      ...
05/07/2025

ወረፋ መጠበቅ ቀረ!
በመቅረዝ ሆስፒታል ልዩ የሆነ በፍጥነት ያለ ወረፋ ሃኪም ጋር የሚታዩበት መንገድ ተዘጋጅቷል።
በ0921636465 ወይም 0952272727 ላይ በመደወል ቀጠሮ ያሲዙ።

በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል በስነምግብ እና አመጋገብ ሕክምና ላይ ስፔሻላይዝ ያደረጉ የህክምና ባለሞያዎች ሰለ አመጋገብ እና ጤናዎ ላይ ለሚያስከተለው ተፅእኖ እርስዎን ለማማከር ዝግጁ ናቸው። ...
03/07/2025

በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል በስነምግብ እና አመጋገብ ሕክምና ላይ ስፔሻላይዝ ያደረጉ የህክምና ባለሞያዎች ሰለ አመጋገብ እና ጤናዎ ላይ ለሚያስከተለው ተፅእኖ እርስዎን ለማማከር ዝግጁ ናቸው።
-ዶ/ር ሃና ለገሠ = ማክሰኞ ከ8:00
-ብዙሐረግ ተካ = ሐሙስ ከ8:00
ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0952272727 ወይም በ0921636465 ይደውሉልን።

"በትብብር የስኳር በሽታን እንቆጣጠር!"በመቅረዝ ሆስፒታል ባለፈው ሳምንት በሰኔ 21 እና 22 በተካሄደው የስኳር በሽታ እና አክሎቹ ዘመቻ በተሳካ ሁኔታ አልቋል።ከተለያዩ ስፔሽያሊቲ የተወጣጡ...
30/06/2025

"በትብብር የስኳር በሽታን እንቆጣጠር!"
በመቅረዝ ሆስፒታል ባለፈው ሳምንት በሰኔ 21 እና 22 በተካሄደው የስኳር በሽታ እና አክሎቹ ዘመቻ በተሳካ ሁኔታ አልቋል።
ከተለያዩ ስፔሽያሊቲ የተወጣጡ የሃኪሞች ቡድን በትብብር ታካሚዎችን ሲያማክሩ ቆይተዋል፤ በዚህ ዘመቻ ለተሳተፉት ደንበኞቻችን እና ሃኪምሞቻችን ከልብ እናመሰግናለን።

"ጨቅላ ህጻን የት ላሳክም" ብለው አሳስቦት ያውቃል?እንግዲያውስ አይጨነቁ! በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል ያሉት የጨቅላ ህጻናት ስፔሻሊስት ሃኪሞች በተጠንቀቅ  ይጠብቋችኋል!ለበለጠ መረጃ በ095...
27/06/2025

"ጨቅላ ህጻን የት ላሳክም" ብለው አሳስቦት ያውቃል?
እንግዲያውስ አይጨነቁ!
በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል ያሉት የጨቅላ ህጻናት ስፔሻሊስት ሃኪሞች በተጠንቀቅ ይጠብቋችኋል!
ለበለጠ መረጃ በ0952272727 ወይም 0921636465 ላይ ይደውሉ።

19/06/2025

ከ 3 የስኳር በሽታ ታካሚዎች መካከል አንዱ የኩላሊት ማጣራት አቅም መቀነስ አንደምያጋጥማቸው ያውቁ ኖሯል!
በመቅረዝ ሆስፒታል ከሰኔ 21 እስከ 22 በሚካሄደው የጤና ዘመቻ የስኳር እና የሆርሞን ሰብ ስፔሻሊስት ፣ የልብ ሰብ ስፔሻሊስት ፣ የዉስጥ ደዌ ስፔሻሊስት፣ የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት፣ የአይን ስፔሻሊስት እና የነርቭ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ጋር በአንድ ግዜ በመታየት ስኳር በሽታ ለሚያመጣቸው የጤና እክሎች መፍትሄ ያግኙ።

ሁሉኑም ሕክምናዎች በአንድ ጊዜ!
ቀደም ብሎ ለመመዝገብ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉልን.
መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!

የስኳር በሽታ የደም ውስጥ ያለ ችግር ብቻ ሳይሆን - ያለ ምልክት ልብ ሊጎዳ የሚችል በሽታ ነው።    የረጅም ጊዜ የግሉኮስ መጠን መጨመር ለደም ግፊት,ለልብ ድካም እና የመሳሰሉ ህመሞችን ተ...
16/06/2025

የስኳር በሽታ የደም ውስጥ ያለ ችግር ብቻ ሳይሆን - ያለ ምልክት ልብ ሊጎዳ የሚችል በሽታ ነው።
የረጅም ጊዜ የግሉኮስ መጠን መጨመር ለደም ግፊት,ለልብ ድካም እና የመሳሰሉ ህመሞችን ተጋላጭ ያደርጋል። በመሆኑም ቀደም ብሎ የልብ ስፔሻሊስት ሃኪምን በማማከር ህይወትን መታደግ ይችላል!
በመቅረዝ ሆስፒታል ከሰኔ 21 እስከ 22 በሚካሄደው የጤና ዘመቻ የልብ ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ጋር በመታየት ስኳር በሽታ ለሚያመጣቸው የጤና እክሎች መፍትሄ ያግኙ።
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ ::
መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!

ከስኳር በሽታ ጋር ተያያዥ የሆኑ የጤና እክሎችን ጠንቅቆ ማወቅ ብልሃት ነው! ያልተቆጣጠሩት የስኳር በሽታ ከባድ የጤና አደጋዎችን ያመጣል።  የአይን መታወር ፣ የልብ ድካም፣ የኩላሊት ህመም፣...
09/06/2025

ከስኳር በሽታ ጋር ተያያዥ የሆኑ የጤና እክሎችን ጠንቅቆ ማወቅ ብልሃት ነው!
ያልተቆጣጠሩት የስኳር በሽታ ከባድ የጤና አደጋዎችን ያመጣል። የአይን መታወር ፣ የልብ ድካም፣ የኩላሊት ህመም፣ እና የነርቭ ጉዳትን የመሳሰሉ የጤና እክሎችን ያስከትላል። ቀደም ብሎ እርምጃ መውሰድ ህይወትን ሊታደግ ይችላል!
በመቅረዝ ሆስፒታል ከሰኔ 21 እስከ 22 በተለያዩ ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪም ባለሙያዎች የሚመራ የጤና ዘመቻ በመቀላቀል ስኳር በሽታ ለሚያመጣቸው የጤና እክሎች መፍትሄ ያግኙ።
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0921636465 ወይንም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ ::
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!

ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ ኢድ አል-አድሃ በአል በሰላም አደረሳችሁ።መቅረዝ ሆስፒታልየጥራት ፈርጥ!!
06/06/2025

ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ ኢድ አል-አድሃ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!

መቅረዝ ሆስፒታልየኢትዮጵያ የቀዶ ህክምና ማህበር አመታዊ ኮንፍረንስ ስፖንሰር በማድረጋችን ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀዶ ጥገና ህክምና እና ትብብርን ለማሳደግ ያለንን ቁርጠኝነት በማሳየታችን ኩራ...
17/05/2025

መቅረዝ ሆስፒታል
የኢትዮጵያ የቀዶ ህክምና ማህበር አመታዊ ኮንፍረንስ ስፖንሰር በማድረጋችን ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀዶ ጥገና ህክምና እና ትብብርን ለማሳደግ ያለንን ቁርጠኝነት በማሳየታችን ኩራት ይሰማናል።
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!

13/05/2025

የትርፍ አንጀት ህመም : የሆድ ህመም ወይስ የበለጠ ከባድ ነገር?
ዶ/ር መክብብ ቢረጋ (የጠቅላላ ቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት)
ስለ ትርፍ አንጀት ምልክቶች እና መንስኤዎች ያብራራልናል።
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ ::
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! በዚህ ልዩ ቀን ለእናቶቻችን የጤና ምርመራ ስጦታ በማበርከት የእናቶቻችን ጤንነት እንንከባከብ።ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727...
11/05/2025

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!
በዚህ ልዩ ቀን ለእናቶቻችን የጤና ምርመራ ስጦታ በማበርከት የእናቶቻችን ጤንነት እንንከባከብ።
ቀጠሮ ለማስያዝ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉ ::
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!!

ለእናቶች ቀን የጤና ስጦታ! በዚህ ልዩ ቀን ለእናቶቻችን በ5ሺህ ብር ብቻ የጤና ምርመራ ስጦታ እናበርክት !የእናቶቻችን ጤንነት ሁሌም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።መቅረዝ ሆስፒታልየጥራት ፈርጥ! ...
10/05/2025

ለእናቶች ቀን የጤና ስጦታ!
በዚህ ልዩ ቀን ለእናቶቻችን በ5ሺህ ብር ብቻ የጤና ምርመራ ስጦታ እናበርክት !
የእናቶቻችን ጤንነት ሁሌም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MeQrez Health Services S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share