Addis cardiac hospital Plc

Addis cardiac hospital Plc Addis Cardiac Hospital takes pride in being the first specialized cardiovascular hospital in Ethi

🔔Big announcement, new beginning A new chapter is beginning for Addis Cardiac Center.🫴A bigger space, better facilities,...
29/11/2025

🔔Big announcement, new beginning

A new chapter is beginning for Addis Cardiac Center.

🫴A bigger space, better facilities, the same trusted cardiac care.

📌You can find us at Bisrate Gebriel, near Adot Cinema

የአዲስ የልብ ማእክል አዲሱ ምዕራፍ በጀማሮ

🔔በአዲስ ህንጻ የልብ እንክብካቤ ጥራት በቀዳሚነት እንዲቀጥል የአገልግሎት ጥራታችንን ጠብቀን ታካሚዎቻችንን ልናገለግል ተዘጋጀን ።

📌አድራሻ ብስራተ ገብርኤል ኦዶት ሲኒማ ገባ ብሎ ያገኙናል

For more information

📞 9825/☎️ 0116-63-47-40/41/20

📍 Bole, near Ethiopian Airlines Cargo Terminal, on the highway to Bole Mikael.

Join our social media communities!!!

🫶LinkedIn & Facebook

In-Stent Restenosis Treatment at Addis Cardiac CenterAdvanced care for patients with narrow stents✅Sometimes, even after...
24/11/2025

In-Stent Restenosis Treatment at Addis Cardiac Center

Advanced care for patients with narrow stents

✅Sometimes, even after a stent is placed, the artery can become narrow again.
This condition is called In-Stent Restenosis, and it can cause chest pain, shortness of breath, and reduced energy.

🫶🏽At Addis Cardiac Center, we treat this condition using a Drug-Coated Balloon a special balloon that opens the artery and releases medicine to prevent it from narrowing again.

👉 One of the biggest advantages of Drug-Coated Balloon treatment is that it avoids adding additional stent layers, ensuring better long-term outcomes.

"This advanced procedure is performed in our modern and specialized equipment by our skilled interventional cardiologists."

✅Better blood flow
✅Reduced chest pain
✅Improved breathing
✅ Fast recovery
✅Long-term artery protection
✅No extra stent layers inside the artery

Join our social media communities!!!
🫶LinkedIn & Facebook

12/11/2025

ከፍርሃት ወይም ከስጋት የሚመነጭ ስሜት ጭንቀት ይባላል። ይህም አደጋ ሊከሰት ነው ብሎ መስጋት ወይም በአካባቢ ያለን ነገር ሁሉ በጥርጣሬ መመልከትን ያካትታል።

🤦‍♂የሥራ ጫና ወይም የቤተሰብ ጉዳይ የሚፈጥረው ጤናማ ጭንቀት እንዳለ ሆኖ፣ ከመጠን ባለፈ ፍርሃት ምክንያት ውስጣዊ ሰላም የሚያሳጣ ጭንቀትም ሰዎች ይገጥማቸዋል። ዘለግ ላለ ጊዜ ሲቆይ ሕይወትን ያመሰቃቅላል።

⚡️በተወሰነ ጊዜ ውስጥ መጠኑን ያለፈ ጭንቀት ሲገጥም በአእምሮ ውስጥ መልዕክት የሚዘዋወርበትን ሥርዓት ያዛባል። ስሜትን የሚቆጣጠረውን የአእምሮ ክፍል ያውካል። ለጤና እክልም ያጋልጣል

ቀጣይነት ያለው ጭንቀት ጤናን ያቃውሳል።

✨ከልብ ሕመም፣ ከደም ግፊት፣ ከስትሮክ እና ሌሎችም ሕመሞች ጋርም ቀጥተኛ ትስስር አለው።

👉አልሰር፣ ተቅማጥ እና ሌሎችም ሕመሞች ከጭንቀት ጋር ይገናኛሉ። ጭንቀት የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅምም ያዳክማል።

❇️በጭንቀት ምክንያት ለተለያዩ ሕመሞች መጋለጥ ለተጨማሪ ጭንቀት ይዳርጋል።
በጭንቀት ወቅት ራስ ምታት እና ሌሎችም ምልክቶች ይታያሉ።

✅ጭንቀት ለሌሎች የአእምሮ ሕመሞች እንደሚያጋልጥም ባለሙያዎች ይናገራሉ።

🫴መጠኑን ያለፈ ጭንቀት የሰው ለሰው ግንኙነትን፣ ሥራን እንዲሁም አጠቃላይ ሕይወትን የሚፈትን ሲሆን፣ ራስን እስከማጥፋት የሚደርስባቸው ሁኔታዎችም አሉ።

📖መፍትሄ ናቸው ተብለው ከሚጠቀሱት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እና አመጋገብን ማስተካከልም ይመከራል።

አድራሻችን
📌ቦሌ ጫፍ ወደ ቦሌ ሚካኤል መንገድ የሚወስደው ሃይዌ (Highway) ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ፊት ለፊት ይጎብኙን

📲0952 34 34 34 ☎️0116634740/41/20/ 📞9825

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!!
🫶 linkedin
🫶 Facebook

ታካሚያችን የ23 አመት ወጣት ሲሆኑ በአሁኑ ጊዜ የ6 ወር ነፍሰ ጡር ናቸው። የ10 ዓመት ልጅ እያሉ ነበር (rheumatic heart disease)ሪውማቲክ የልብ ቫልቭ ህመም እንዳለባቻው የ...
08/11/2025

ታካሚያችን የ23 አመት ወጣት ሲሆኑ በአሁኑ ጊዜ የ6 ወር ነፍሰ ጡር ናቸው።
የ10 ዓመት ልጅ እያሉ ነበር (rheumatic heart disease)ሪውማቲክ የልብ ቫልቭ ህመም እንዳለባቻው የታወቀዉ።
ለብዙ አመታት የትንፋሽ መቆራረጥ እና የድካም ስሜቶች የነበሯቸው ቢሆንም አሁን ከእርግዝና በኋላ ግን እነዚህ ስሜቶች መባባሳቸውን በሚያስሉበት ጊዜም ደም የቀላቀለ አክታ እንዳስተዎሉ ይናገራሉ ታካሚያችን እነዚህን የህመም ምልክቶች ሲመለከቱ ከድሬዳዋ ወደ አዲስ የልብ ህክምና ማእከል አዲስ አበባ መጡየልብ አልትራሳውንድ ውጤታቸው እንደሚያሳየው የልባቸው ቫልቮች በመጥበብ የደም ፍሰትን ወደ ልብ እንዳይዘዋወር እንደሚያደርግ አሳየ።

በልብ አልትራሳውንድ ምርመራ ከመላው ሰውነት ደም በሚቀበለው የቀኝ ኤትሪየም (RIGHT ATRIUM) እና በቀኝ ቬንትሪክል (RIGHT VENTRICLE) መካከል የሚነኝው ትራይካስፒድ ቫልቭ (TRICUSPID VALVE) እንዲሁም በግራ ኤትሪየም እና በግራ ቬንትሪክል መካከል የሚገኘው ማይትራል የተባለው ቫልቭ ከፍተኛ ጥበት የመጎዳት ምልክቶች እንደሚያሳዩ ተደረሰበት።
የታካሚያችንን የጠበቡ ሁለት ቫልቮች በዚህ የሕክምና መንገድ ሊሰፋ የሚችል እንደሆነ
ለመለየት በቅድሚያ በልብ ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን አስፈላጊውን ተጨማሪ ምርመራ ካደረጉ በኋላ የልብ ቫልቮቹን ደረት ሳይከፈት የማስፋት ህክምና ተደረገላቸው።

የልብ ህክምና ስፔሻሊስታችን እና በካት ላብ ባለሙያዎች የጠበቡትን የልብ ቫልቮች የማስፋት ህክምና (Balloon Valvuloplasty) ሂደት ሐኪሙ አነስተኛ የሆነ ልዩ ዓይነት ቱቦ (ካቴተር -CATHETER) በታካሚያችን የደም ሥር በኩል በማስገባትና በኤክስሬይ (ራጅ) ምስሎች በመታገዝ በደም ሥሮች ውስጥ ለውስጥ በመምራት ወደ ልብ እንዲደርስ ተደርገ በመቀጠልም ካቴተሩ
በጠባቡ ቫልቭ እንዲያልፍና ቫልቩ መሃል ላይ እንዲያርፍ ከተደረገ በኋላ፣ የቫልቩ ተካፋች በሮች በጥሩ ሁኔታ እስኪከፈቱ ድረስ በካቴተሩ ጫፍ ላይ ፊኛ መሠል መሣሪያ አንድ ጊዜ ወይም በተደጋጋሚ እንደአስፈላጊነቱ እንዲወጠር ተደርጎ ቫልቩ ከሰፋ በኋላ
የገባው መሣሪያ በሙሉ ከሰውነት በገባበት በኩል ተመልሶ የህክምናው ሂደትም በተሳካ ሁኔታ ሊጠናቀቅ ችሏል ።
ከህክምናው በኋላ ታካሚችን የትንፋሽ መቆራረጥ፣ ድካም እንዲሁም በሚያስሉበት ጊዜ ደም ከአፋቸው ይወጣ የነበረው ሙሉ በሙሉ እንደቀረላቸው በደስታ አካፍለውናል

እኛም የቀድሞ ደስታዋና ሳቋ ተመልሶ በማየታችን ከልብ ደስ ብሎናል!

Welcome Home, Dr. Adefres Bahiru ❤️Today, we are proud to welcome back Dr. Adefres Bahiru, MD, MPH, Internist, and Inter...
06/11/2025

Welcome Home, Dr. Adefres Bahiru ❤️

Today, we are proud to welcome back Dr. Adefres Bahiru, MD, MPH, Internist, and Interventional Cardiologist.
His return marks not just a homecoming, but a new chapter of growth and advanced cardiac care at Addis Cardiac Center’s new facility. With his expertise in interventional cardiology, we look forward to providing even more life-saving procedures and innovative heart treatments for our community.

As we celebrate this milestone, we also remember our founder, Dr. Fikru Maru, whose vision and dedication laid the foundation for everything we do. His legacy continues to inspire us every day—especially as we honor his memory six months on, by continuing the mission he began: saving hearts and transforming lives.

ጤና ይስጥልን ማዕከላችን አዲስ የልብ የህክምና ማዕከል ላለፉት 18 አመታት ለተመላላሽና ተኝተው ለሚታከሙ፤ በልብና ተያያዥ በሆኑ የጤና ችግሮች ላይ በስፔሻላይዝይድ የልብ ሀኪሞች ለታካሚዎቻች...
04/11/2025

ጤና ይስጥልን ማዕከላችን አዲስ የልብ የህክምና ማዕከል ላለፉት 18 አመታት ለተመላላሽና ተኝተው ለሚታከሙ፤ በልብና ተያያዥ በሆኑ የጤና ችግሮች ላይ በስፔሻላይዝይድ የልብ ሀኪሞች ለታካሚዎቻችን የምርመራና የህክምና አገልግሎትን እንዲሁም በጊቢያችን በሚገኘው ፋርማሲያችን የመድሃኒት አቅርቦትን ጨምሮ የተሟላ የልብአልትራሳውንድ ኤኮካርዲዮግራፍ ህክምና በመስጠት ታካሚዎቻችንን እያገለገልን እንገኛለን።

በተጨማሪም አጠቃላይ የልብ ቅደመ ምርመራ ፓኬጅና ክትትል በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን።

አዲስ የልብ የህክምና ማዕከል
——— የልህቀት ማዕከል———

አድራሻችን
📌ቦሌ ጫፍ ወደ ቦሌ ሚካኤል መንገድ የሚወስደው ሃይዌ (Highway) ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ፊት ለፊት ይጎብኙን

📲0952 34 34 34 ☎️0116634740/41/20/ 📞9825

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!!
🫶 linkedin
🫶 Facebook

አንድ ሰው ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማወቅ ይችላሉ ?የአንጎል በሽታ ምልክቶች የሚያስታውሱበት ቀላል መንገድ አለ ?👉ፊት ፦ የግለሰቡ ፊት በአንደኛው ጎን ያልተስተካከለ ይመስላል 💪ክንድ፦ግለ...
30/10/2025

አንድ ሰው ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማወቅ ይችላሉ ?

የአንጎል በሽታ ምልክቶች የሚያስታውሱበት ቀላል መንገድ አለ ?

👉ፊት ፦ የግለሰቡ ፊት በአንደኛው ጎን ያልተስተካከለ ይመስላል

💪ክንድ፦ግለሰቡ በአንዱ ወይም በሁላቱም ክንዶች ውስጥ ድክመት ወይም መደንዘዝ አለው ?

🗯ንግግር ፦ግለሰቡ የመነናገር ችግር አለበት ?የእሱ አነጋገር እንግዳ ይመስላል ?

⏳ ጊዜ ፦ ከእነዚህ ምልክቶች መሃከል አንዳቸውን ካስተዋሉና ለአምቡላስ በመደወል ቶሎ ህክምና እንዲገኙ ካደረጉ ህመምተኞች ከበሽታው የማገገም እድላቸው ከፍተኛ ይሆናል

📲0952343434 ☎️0116-63-47-40/41/20 📞9825

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
❇️Facebook ❇️ LinkedIn

የልብ ምት ማስተካከያ መሣሪያ (PACEMAKER) ሂደት በኋላ ይህንን ያድርጉ የቁስል እንክብካቤ ያስፈልጋል ✅ቁስሉ እስኪድን ድረስ አከባቢው ንጹህ እና ደረቅ ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ አስፈላጊ ...
27/10/2025

የልብ ምት ማስተካከያ መሣሪያ (PACEMAKER) ሂደት በኋላ ይህንን ያድርጉ

የቁስል እንክብካቤ ያስፈልጋል

✅ቁስሉ እስኪድን ድረስ አከባቢው ንጹህ እና ደረቅ ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ከሂደቱ በኋላ ለተወሰኑ ቀናት ገላዎን በሚታጠቡበት ጊዜ ቁስሉ እርጥበት እንዳያገኘው ይጠንቀቁ፡፡ የቁስሉን ቦታ ከማሸት ይቆጠቡ፡፡

💠ወደ ቤት ከገቡ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ የሚወስዱት አንቲባዮቲክ መድኃኒት ይኖራል፡፡ ቁስሉ ከታመመ ወይም ካበጠ ወይም ከመጠን በላይ ፈሳሽ ካለው እባክዎን ወደ ሆስፒታሉ ቶሎ ይመለሱ፡፡

🏡በቤትዎ ውስጥ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች አሉ

በመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ክርንዎን ከትከሻዎ በላይ አያንሱ። ይህም የገቡት ገመዶች ከልብ ጡንቻ ጋር በጥሩ
ሁኔታ ከመያያዛቸው በፊት እንዳይንቀሳቀሱ ወይም ቦታ እንዳይለቁና ቁስሉም በትክክል እንዲድን ለመርዳት ነው፡፡እንዲሆኖት
ደአስታዋሽ እንዲሆኖት የክንድ መደገፊያ ለተወሱነ ቀናት ይደረግሎታል፡፡

➕በተጨማሪም ከባድ ሸክሞችን ከማንሳት እንዲሁም የውሃ ዋናን ጨምሮ ሌሎች እጅና ትከሻን በጣም ከሚያንቀሳቅሱ ስፖርቶችን ይቆጠቡ ።

🕒 ወደመደበኛ እንቅስቃሴና ሥራ ለመመለስ ሲያስቡ
ብዙ ታካሚዎች በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ሥራ ሊመለሱ ይችላሉ። ነገር ግን ይህ እንደ ሥራው ባህሪ ይወሰናል፡፡

👉ለምሳሌ መኪና ማሽከርከርና ከባድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች ላያ መሥራትን ወደመሰሉ ሥራዎች ከመመለስ በፊት
ከዶክተር ጋር መነጋገር ያስፈልጋል፡፡

📲0952343434 ☎️0116-63-47-40/41/20 📞9825

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
❇️Facebook ❇️ LinkedIn

ታካሚያችን የ58 ዓመታቸው ሲሆኑ፣ ለ7 ዓመታት የስኳር በሽታ ሲኖርባቸው ከወትሮ በተለየ፣ በደረታቸው ላይ ያለ ህመም እና የትንፋሽ መቆራረጥ ስሜት ስላጋጠማቸው ወደ ማእከላችን መጥተው ተመርመ...
25/10/2025

ታካሚያችን የ58 ዓመታቸው ሲሆኑ፣ ለ7 ዓመታት የስኳር በሽታ ሲኖርባቸው ከወትሮ በተለየ፣ በደረታቸው ላይ ያለ ህመም እና የትንፋሽ መቆራረጥ ስሜት ስላጋጠማቸው ወደ ማእከላችን መጥተው ተመርመሩ።

የታካሚያችን የኢሲጂ ውጤት የልባቸው የፊተኛና የመካከለኛ ክፍል (Anteroseptal territory) ላይ ST elevation ከመደበኛው መስመር (baseline) በላይ እንዳለ እና የደም ፍሰት በድንገት መቋረጥን የሚያመለክት ምልክት ነበር።

በልብ አልትራሳውንድ
(Echocardiography) ውጤታቸው የግራ የዋናውን የልብ ምት ጨማቂ (LVEF) 40% እንደሆነ አሳየ፣ ይህም የልባቸው የመጭመቂያ ኃይል ደካማ መሆኑን ያመለክታል።

በCoronary angiography የተገኘው ውጤት በLeft Anterior Descending (LAD) artery፦ ይህ ክፍል ለፊተኛው የልብ ግድግዳ የደም ፍሰትን የሚያመጣ የደም ስር ሲሆን ፦የደም ፍሰት በሙሉ የተዘጋ መሆኑን አሳየ።

ታካሚያችን ከተደረገላቸው ምርመራ በኋላ የልብ የደም ስር መክፈትና መስፋት (Primary PCI) ፕሮሲጀር እንደሚያስፈልጋቸው ተነገራቸው
በማእከላችን ውስጥ በልብ ስፔሻሊስት ሀኪማችን በተደረገላቸው ፕሮሲጀር በተሳካ ሁኔታ የተዘጋው አርቴሪ ተከፍቶ የደም ፍሰት ወደ መደበኛ ሁኔታ ተመለሰ።

ከፕሮሲጀሩ በኋላ የታካሚው የልባቸውም እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ ተሻሽሎ ጥሩ እንቅስቃሴ አሳየ።

A 58-year-old man with a 7-year history of diabetes presented to Addis Cardiac Center with chest discomfort and shortness of breath.

His ECG before the procedure showed ST elevation in the anteroseptal territory with Q waves.
Echocardiography at that time revealed reduced heart function (LVEF 40%), indicating weakened pumping ability of the heart.

Coronary angiography confirmed a critical blockage in the proximal part of the Left Anterior Descending (LAD) artery, which supplies blood to the front wall of the heart.

He underwent a successful Primary PCI, during which a stent was placed to open the blocked artery and restore normal blood flow.
At his follow-up visit, the patient reported significant improvement, demonstrating gradual recovery of heart function.

We’re committed to your heart health. Our modern Cardiac Catheterization Laboratory (Cath Lab) is equipped to deliver qu...
20/10/2025

We’re committed to your heart health. Our modern Cardiac Catheterization Laboratory (Cath Lab) is equipped to deliver quick, precise, and minimally invasive procedures to diagnose and treat various heart conditions.

What is a Cath Lab? :- It’s a specialized unit where doctors use thin, flexible tubes (catheters) inserted through blood vessels to access the heart—eliminating the need for traditional open-heart surgery.

Why Addis Cardiac Center’s Cath Lab?
👉 Skilled and caring professionals walk with you every step of the way
👉 Trusted experience with a strong record of successful outcomes

💡 If you’re facing symptoms like chest discomfort, difficulty breathing, or other heart-related concerns, our expert team is ready to help with prompt, compassionate care.

📞 9825/☎️ 0116-63-47-40/41/20

📍Find us in Bole, near Ethiopian Airlines Cargo Terminal, on the highway to Bole Mikael.

🩺ዶ/ር መሃመድ በድሩ ኤክስፐርት ሜዲካል ስፔሻሊስት/ኢንተርቬንሽናል ሜዲሰን የአዋቂ ኢንተርቬንሽናል ካርዲዮሎጂስት ⏱️ዘወትር እሮብ እና አርብ ከሰዓት 8፡00 ጀምሮ በአዲስ የልብ ማእከል ህክ...
18/10/2025

🩺ዶ/ር መሃመድ በድሩ

ኤክስፐርት ሜዲካል ስፔሻሊስት/ኢንተርቬንሽናል ሜዲሰን የአዋቂ ኢንተርቬንሽናል ካርዲዮሎጂስት

⏱️ዘወትር እሮብ እና አርብ ከሰዓት 8፡00 ጀምሮ በአዲስ የልብ ማእከል ህክምና ይሰጣሉ

Need to see the doctor?
We offer convenient appointments

Every Wednesday & Friday after 2:00PM

☎️ቀጠሮ ለማስያዝ/ Appointment call

0116-63-47-40
0116-63-47-41
0116-63-47-20
0952-34-34-34
9825

📌ቦሌ ጫፍ ወደ ቦሌ ሚካኤል መንገድ የሚወስደው ሃይዌ (Highway) ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ፊት ለፊት ይጎብኙን

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
LinkedIn
Facebook

ኮሌስትሮል መመርመር ለምን አስፈለገ ?ኮሌስትሮል በደም ውስጥ ይሠራጫል በደም ውስጥ ያለው የኮሌስትሮል መጠን እየጨመረ ሲሄድ  ለጤንነትዎ አደጋ አለውከፍተኛ የኮሊስትሮል መጠን እንደ ልብ ህመ...
16/10/2025

ኮሌስትሮል መመርመር ለምን አስፈለገ ?

ኮሌስትሮል በደም ውስጥ ይሠራጫል በደም ውስጥ ያለው የኮሌስትሮል መጠን እየጨመረ ሲሄድ ለጤንነትዎ አደጋ አለው

ከፍተኛ የኮሊስትሮል መጠን እንደ ልብ ህመም እና ስትሮክ ላሉት የልብ የደም ስር ( cardiovascular ) በሽታዎች ተጋላጭ ያደርጋል

ኮሌስትሮል ከሌሎች ንጥረ ነገሮች ጋር ተቀላቅሎ በደም ወሳጅ ቧንቧዎች ውስጠኛ እና ጠንካራ ክምችት እንዲኖር ያደርጋል

ይህ የደም ቧንቧዎችን ጠባብ እና ተጣጣፊ እንዳይሆኑ ሊያደርግ ይችላል ከነዚህ ጠባብ ደም ወሳጅ ቧንቧዎች ወስጥ አንዱ የደም መርጋት ከተፈጠረ እና ቢዘጋ የልብ ድካም ወይም ስትሮክ ሊያስከትል ይችላል

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
❇️Facebook ❇️ LinkedIn

Address

China Africa Roundabout
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis cardiac hospital Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Addis cardiac hospital Plc:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category