Selam health consultancy

  • Home
  • Selam health consultancy

Selam health consultancy ጤና አዲስ! ጤና ጥበብ!

ጤና ጥበብ! # የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባልደረባ የሆነውን ዶ/ር ሥዩም ካሣ ( ተባባሪ ፕሮፌሰር ) አጠቃላይ እና የደረት ውስጥ ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስትን ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ።በቆይታችን...
12/04/2022

ጤና ጥበብ!
# የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባልደረባ የሆነውን ዶ/ር ሥዩም ካሣ ( ተባባሪ ፕሮፌሰር ) አጠቃላይ እና የደረት ውስጥ ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስትን ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ።
በቆይታችን ፦
# ከልጅነት እስከ እውቀት ያሳለፋቸውን በርካታ የትምህርትና የሂወት ተሞክሮዎች
# ከኤርትራ እስከ ኩባ ፤ ከኩባ እስከ ኢትዮጵያ ያሉ የተለያዩ ሀሳቦች ፣ ትዝታዎች ፣ ገጠመኞች
# ስለብቃቱ እና ውጤታማነቱ ብዙዎች ስለሚያወሩለት የኩባ የጤና ስርዓት
# ከ3000 በላይ ስለሰራቸው ውጤታማ ቀዶ ህክምናዎች
# ከደረቱ ዘልቆ ልቡን በስለት ተወግቶ ከደቂቃዎች በኃላ ሂወቱ ሊያልፍ ስለነበረው ወጣት እና በድንገት ተማሪዎችን ለመፈተን ከሚሰራበት ሆስፒታል ውጪ ሌላ ሆስፒታል እንግዳ ሆኖ ሆስፒታሉ ውስጥ በመገኘቱ የወጣቱን ሂወት ስለታደገው አስገራሚ ክስተት
# አሁን ስላለው የጤናው ዘርፍ የመማር ማስተማር ሂደት

ሁሉንም ሊንኩን ተጭነው ይከታተላሉ ።

ethiopia-Subscribe Our health Channel For Helth Info call 0987616161 (Dereje Tulu) +TENAADDIS #ጤናጥበብ ...

ደም ግፊት አለብዎ? ወይስ ደም ግፊት ያለበት ሰው ያውቃሉ ? እንግዳውስ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ ።      ደም ግፊትን እንዴት መቆጣጠር ይችላሉ ? # ደም ግፊት ያለበት ሰው መመገብ ያለበት ...
04/04/2022

ደም ግፊት አለብዎ? ወይስ ደም ግፊት ያለበት ሰው ያውቃሉ ? እንግዳውስ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ ።
ደም ግፊትን እንዴት መቆጣጠር ይችላሉ ?

# ደም ግፊት ያለበት ሰው መመገብ ያለበት ምንድን ነው!
# ደም ግፊት ያለበት ሰው መውሰድ የሌለበት ምግብ ምንድን ነው?
# ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት ለደም ግፊት ታማሚዎች

ሁሉንም ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ! ከስነ ምግብ ባለሞያው ትክክለኛ ሳይንሳዊ መረጃን ያገኛሉ።
መረጃው ይጠቅማል ብለው ካሰቡ ለሌሎች ያጋሩት
ከጤናዎ በላይ ምን አለ?

ethiopia-Subscribe Our health Channel For Helth Info call 0987616161 (Dereje Tulu) #ጤናጥበብ ...

ለጤናዎ ጊዜ ይስጡ!           በጤና ጥበብ ፕሮግራም የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ የሆኑትን ዶ/ር አየለ ተሾመን ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ።በቆይታችንም የሚከተሉትን አንስተናል #የተለያዩ አ...
29/03/2022

ለጤናዎ ጊዜ ይስጡ!
በጤና ጥበብ ፕሮግራም
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ የሆኑትን ዶ/ር አየለ ተሾመን ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ።
በቆይታችንም የሚከተሉትን አንስተናል
#የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ጉዳዮችን እናነሳለን።
#ከገጠር ተማሪነት እስከ ሚኒስትር ድኤታ ድረስ ያሉ ስኬቶችና ውጣውረዶች
# ጤና እና ፖለቲካ
#ማንነት ፣ ኢትዮጲያዊነት፣ ሀገር ወዳድነት ፣ በጎነት
# በሀገራችን ስላለው የህክምና አገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት
# ብዙ ጥያቄዎች ስለሚነሳበት የሀገራችን የህክምና ትምህርት ጥራት
# አስገራሚ ገጠመኝ
# በሀገራችን በነበረው የህልውና ዘመቻ የጤና ባለሞያዎች ተሳትፎ

ሁሉንም ሊንኩን ተጭነው ይከታተላሉ !
ከጤናዎ በላይ ምን አለ?
ሊንኩን ተጭነው ሰብስክራይብ በማድረግ የጤና ጥበብ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!

ethiopia-Subscribe Our health Channel For Helth Info call 0987616161 (Dereje Tulu) #ጤናጥበብ ...

ጥርስዎ ጤናዎም ውበትዎም ነው!* ለመሆኑ ህፃናቶች ጥርሳቸውን ማፅዳት መጀመር ያለባቸው መቼ ነው?* ጥርስዎን ሲያፀዱ ማወቅ የሚገባዎ ዋና ዋና ነጥቦች ምንድን ናቸው?* የጥርስና የአፍ ጤና አ...
27/03/2022

ጥርስዎ ጤናዎም ውበትዎም ነው!
* ለመሆኑ ህፃናቶች ጥርሳቸውን ማፅዳት መጀመር ያለባቸው መቼ ነው?
* ጥርስዎን ሲያፀዱ ማወቅ የሚገባዎ ዋና ዋና ነጥቦች ምንድን ናቸው?
* የጥርስና የአፍ ጤና አጠባበቅ በአዋቂዎች እና በህፃናት ያለው ልዩነት
* ጥርስዎን ለምን ያህል ደቂቃ ማፅዳት አለብዎ?
* ጥርስዎን በተለያዩ የእንጨት መፋቂያዎች ማፅዳት ተገቢ ነው?
* አንድ የጥርስ ቡርሽ ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እንችላለን ?
የሁሉንም ምላሾች ከጥርስ ሀኪሟ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ? ሰብስክራይብ በማድረግ የጤና ይስጥልን ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
ከጤናዎ በላይ ምን አለ?

ethiopia-Subscribe Our health Channel For Helth Info call 0987616161 (Dereje Tulu) ...

13/03/2022

ለጤናዎ ጊዜ ይስጡ!

ጤናዎ ታውኮ ወደ ጤና ተቋም ሄደው የተለያዩ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ቢታዘዝልዎ የታዘዘልዎትን ናሙና እንዴት መስጠት አለብዎ?
# የሽንት ፣ የሰገራ፣ የአክታ ወይም የደም ናሙና ሲሰጡ ያጋጠምዎ የጤና እክል ትክክለኛ ምክንያት ምን እንደሆነ እንዲታወቅ ናሙናውን ከመስጠትዎ በፊትና ሲሰጡ ማድረግ የሚገባዎ ጥንቃቄዎች ምንድን ናቸው?
# ሊንኩን ተጭነው ቪዲዮውን ይመልከቱ
# መረጃውን ለወዳጅዎ ያጋሩ!
***,,,,,ከጤናዎ በላይ ምን አለ?****,*
https://youtu.be/p3WfbN9VMQg

አነጋጋሪው ኢትዮጲያዊው ዳኛ"ለእኔ በዓለም ላይ ትልቁ ደስታዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናን ማጫወት ነው" ባምላክ ተሰማከፍተኛ አድናቆትን እያገኘ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አርቢትር በአምላ...
04/02/2022

አነጋጋሪው ኢትዮጲያዊው ዳኛ
"ለእኔ በዓለም ላይ ትልቁ ደስታዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናን ማጫወት ነው" ባምላክ ተሰማ
ከፍተኛ አድናቆትን እያገኘ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አርቢትር በአምላክ ተሰማ የህክምና ተመራማሪ እንዲሁም በሶሺዮሎጂ የትምህርት ዘርፍ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ነው።
አስገራሚ ገጠመኝ
ከባምላክ ተሰማ ጋር ያደረግነውን አስገራሚ ቆይታ ሊንኩን ተጭነው ቪዲዮውን ይከታተላሉ
https://youtu.be/QS0Q3f0Zr2o

ስለ ፀረ ኤች አይ ቪ ኤድስ መድኃኒት ማወቅ የሚገባዎ ነገሮች
03/02/2022

ስለ ፀረ ኤች አይ ቪ ኤድስ መድኃኒት ማወቅ የሚገባዎ ነገሮች

ethiopia-Subscribe Our health Channel For Helth Info call 0987616161 (Dereje Tulu) #ጤናጥበብ ...

ለጤናዎ ጊዜ ይስጡ!በፍጹም በአንድ ላይ መወሰድ የሌለባቸው ምግቦች  # በበዓል ወቅት መከተል ያለብን የአመጋገብ ስርዓት ?? # መሉ መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ # ከጤናዎ በላይ ምን አ...
17/01/2022

ለጤናዎ ጊዜ ይስጡ!
በፍጹም በአንድ ላይ መወሰድ የሌለባቸው ምግቦች # በበዓል ወቅት መከተል ያለብን የአመጋገብ ስርዓት ?? #
መሉ መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ #
ከጤናዎ በላይ ምን አለ?

ethiopia-Subscribe Our health Channel For Helth Info call 0987616161 (Dereje Tulu) #ጤናጥበብ ...

በዚህ ሳምንት በጤና ጥበብ ፕሮግራም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመጡት መካከል የፋርማሲ ባለሞያ የሆኑትን ተስፋዬ አየለ ን ይዤላችሁ እቀርባለሁ  # የሚገርም የ...
15/01/2022

በዚህ ሳምንት በጤና ጥበብ ፕሮግራም
የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመጡት መካከል የፋርማሲ ባለሞያ የሆኑትን ተስፋዬ አየለ ን ይዤላችሁ እቀርባለሁ # የሚገርም የጤናው ዘርፍ ተሞክሮ # እውቀታቸውን ለሀገራቸው ለመስጠትና በሞያቸው ለማገልገል ያላቸው ቁርጠኝነት # በአጭር ቀናት ውስጥ በሀገራችን በመድሀኒት መሸጫዎች (ፋርማሲዎች ) ላይ ባደረጉት የዳሰሳ ጥናት የተገኘ አስገራሚ ውጤት # የህብረተሰቡ የመድሀኒት አጠቃቀም ፣አቀማመጥ እና አወጋገድ # ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ የጤና ባለሞያዎች ያላቸው ልዩ መልዕክት
ሁሉንም በተለመደው የጤና ጥበብ ፕሮግራም ይከታተላሉ
እሁድ ከረፋዱ 5:30 ጀምሮ በአፍሪ ኸልዝ ቲቪ
ሊንኩን ተጭነው የጤና ይስጥልን ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
https://youtube.com/channel/UCRyaDx8X1MtA0ynQpK0qF-w

ጤና ጥበብ! ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ እና ጤናማ የአይምሮ አስተሳሰብ # እኔን ብቻ ስሙኝ ባይነት # ከመጠን ያለፈ እራስ  ወዳድነት እና ቅጥ ያጣ የእኔነት ስሜት እና አስተሳሰብ  # ጦርነት...
12/01/2022

ጤና ጥበብ!
ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ እና ጤናማ የአይምሮ አስተሳሰብ # እኔን ብቻ ስሙኝ ባይነት # ከመጠን ያለፈ እራስ ወዳድነት እና ቅጥ ያጣ የእኔነት ስሜት እና አስተሳሰብ # ጦርነት የልጆች አይምሮ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ # ህብረተሰቡ ስለ አይምሮ ጤና እና ህመም ያለው ግንዛቤ #

#ወንድሙ ነጋሽ(ኢ/ር) የስነ -አይምሮ ሳይንስ ተመራማሪን ይዤላችሁ ቀርቢያለሁ # ሁሉንም ከላይ የተጠቀሱትን ሀሳቦች በስፋት እናያለን #
ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ቪዲዮውን ይከታተላሉ ፤ሰብስክራይብ ያድርጉ ፣የጤና ይስጥልን ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!

ethiopia-ጤና ጥበብ! የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና ጤናማ የአይምሮ አስተሳሰብ # እኔን ብቻ ስሙኝ ባይነት # ወንድሙ ነጋሽ(ኢ/ር)የስነ -አይምሮ ሳይንስ ተመራማሪSubscribe Our health Channel For Helth Info call 098.....

በገና ዕለት የሀኪሞች የሚገርም ተሰጥኦ!ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተላሉ ።
08/01/2022

በገና ዕለት የሀኪሞች የሚገርም ተሰጥኦ!
ሊንኩን ተጭነው ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተላሉ ።

ልዩ የገና በዓል ዝግጅት ከ ጤና ይስጥልን

Address


1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam health consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Selam health consultancy:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram