Mulu-G Health Service

Mulu-G Health Service Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mulu-G Health Service, Medical and health, Bole Ring Road infront of Ethiopian Airlines cargo, Addis Ababa.

ውድ ደንበኞቻችን ሙሉ-ጂ የውስጥ ደዌና ህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን በአዲስ ቦታ ይቀጥላል::
አድራሻ ወሰን ኖክ ማደያ ፊትለፊት ባለው ኮብል ስቶን 15 ሜትር ገባ ብሎ::
ስልክ- 0118332598 / 0926105662/19
https://maps.app.goo.gl/uG3CoWwUwexY5dE

እናቶች እና ህፃናት ማቆያ
05/03/2025

እናቶች እና ህፃናት ማቆያ

Check out Mulu-G specialty clinic’s video.

19/02/2025


Follow us on TikTok
10/02/2025

Follow us on TikTok

.specialty.c 83 Followers, 2 Following, 69 Likes - Watch awesome short videos created by Mulu-G specialty clinic

Come, let us work together!
04/02/2025

Come, let us work together!

27/01/2025
ውድ ደንበኞቻችን ሙሉ-ጂ የውስጥ ደዌና ህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን በአዲስ ቦታ ይቀጥላል:: አድራሻ ወሰን ኖክ ማደያ ፊትለፊት ባለው ኮብል ስቶን ...
14/11/2024

ውድ ደንበኞቻችን ሙሉ-ጂ የውስጥ ደዌና ህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን በአዲስ ቦታ ይቀጥላል::
አድራሻ ወሰን ኖክ ማደያ ፊትለፊት ባለው ኮብል ስቶን 15 ሜትር ገባ ብሎ::
ስልክ- 0118332598 / 0926105662/19

29/12/2023

በምዝገባ ላይ ነን!

ይህ ነጻ የሆነ ፕሮግራም እናቶች ለመሆን እቅድ ላላቸው ወይም እናቶች ለሆኑ ሴቶች አራስቸውን እና ልጆቻቸውን እንዴት እንደሚንከባከቡ እና የእናት መክሊት ላይ በመመዝገብ ለራሳቸው እና ለልጆቻ...
11/07/2023

ይህ ነጻ የሆነ ፕሮግራም እናቶች ለመሆን እቅድ ላላቸው ወይም እናቶች ለሆኑ ሴቶች አራስቸውን እና ልጆቻቸውን እንዴት እንደሚንከባከቡ እና የእናት መክሊት ላይ በመመዝገብ ለራሳቸው እና ለልጆቻቸው ጤናማ ልምዶችን አሳድገው ጤናቸውን በባለቤትነት እንዲይዙ ለማሰልጠን ያለመ የስልጠና እና ምሳ ፕሮግራም ነው።

ምን ይጠብቃሉ?

የእናት መክሊት ምሳ ክፍል 7
ቅዳሜ ሐምሌ 15, 2015 - ከወሊድ በኋላ የሚፈጠሩ ክስተቶች እና መፍትሄያቸው (post-partum problems)።

ለመመዝገብ - https://forms.gle/RfCYo5UY3ioAF4ss5

የእናት መክሊት ምሳ ክፍል 6ቅዳሜ ሐምሌ 01, 2015 - ስለ ህፃን ልጅ እንቅልፍ አስተኛኘት (how to make sleep) ፣ ስለ ህፃን ልጅ ገላ አስተጣጠብ (how to bath) ፣ ስለ...
29/06/2023

የእናት መክሊት ምሳ ክፍል 6
ቅዳሜ ሐምሌ 01, 2015 - ስለ ህፃን ልጅ እንቅልፍ አስተኛኘት (how to make sleep) ፣ ስለ ህፃን ልጅ ገላ አስተጣጠብ (how to bath) ፣ ስለ ህጻናት ዲያፐር መቀየር አና የቆዳው አና መፍትሄው (diaper and dermatitis) እና የጠቅላላ ንፅህናን ማድረግ (infection prevention)።

የእናት መክሊት ምሳ ክፍል 7
ቅዳሜ ሐምሌ 15, 2015 - ከወሊድ በኋላ የሚፈጠሩ ክስተቶች እና መፍትሄያቸው (post-partum problems)።

ለመመዝገብ - https://forms.gle/RfCYo5UY3ioAF4ss5

Address

Bole Ring Road Infront Of Ethiopian Airlines Cargo
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mulu-G Health Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Mulu-G Health Service:

Share