ሳኪም ጤናና ፊት sakim health and fit

  • Home
  • ሳኪም ጤናና ፊት sakim health and fit

ሳኪም ጤናና ፊት sakim health and fit ውፍረት ለመቀነስ ለሚፈልጉ ሁሉ ቀላል መፍትሔ
አለው

24/01/2023

ቀሽቴ እኮ ነሽ

12/10/2022

በውፍረት መቸገር ቀረ ቀላል መፍትሔ ለማግኘት ለውፍረት የሚዳርጉ ምግቦች ያስወግዱ

ለበለጠ መረጃ 0968675432 ይደውሉልን

በሰውነታችን የቪታሚን እጥረቶች መኖሩን የሚያመላክቱ ችግሮችና መፍትሔቸው ቪይታሚኖች ሰውነት እንዲዳብር እና ተገቢውን ስራውን እነዲሰራ የሚያደርጉ ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡እነሱም ቫይታሚን A፣ ...
09/10/2022

በሰውነታችን የቪታሚን እጥረቶች መኖሩን የሚያመላክቱ ችግሮችና መፍትሔቸው

ቪይታሚኖች ሰውነት እንዲዳብር እና ተገቢውን ስራውን እነዲሰራ የሚያደርጉ ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡እነሱም ቫይታሚን A፣ C፣ D፣ E፣ K እና B ናቸው ፡፡ቫይታሚን (Vitamin) በውሃ ውስጥ የሚሟሟ ቫይታሚኖች እና በውሃ የማይሟሙ ናቸው ፡፡በውሃ ውስጥ የሚሟሟ ቫይታሚኖች በሰውነት ውስጥ አልተከማቹም ፣ ማለትም ሰውነት አስፈላጊውን ንጥረ ነገር ለማግኘት ቀጣይነት ያለው አቅርቦት ይፈልጋል። በውሃ ውስጥ የሚሟሟ ቫይታሚኖች ቫይታሚን C፣ B1፣ B2፣ B3 ፣ B6 እና B12 ናቸው።

⏩ #የቫይታሚን A (Vitamin A) እጥረት ሲኖር የሚኖሩ የህመም ምልክቶች
🔺 ብርሃን ሲቀንስ ወይም ወደ ማታ ማየት አለመቻል
🔺 የዐይን መድረቅ እና የኮርኒያ እና ረቲና መጎዳት
🔺 ኢንፌክሽን
🔺 የቆዳ መድረቅ እና ማሳከክ የቆዳ መፈርፈር

⏩ #ቫይታሚን A የያዙ ምግቦች

🔺 ጉበት
🔺 አሳ
🔺 አትክልት እና ፍራፍሬ ብርቱካን የስኳር ድንች ካሮት ጥቁር ጎመን
🔺 ወተት አይብ

⏩ #ቫይታሚን B12 እጥረት ሲኖር የሚታዩ ምልክቶች

🔺 የነርቭ ስርአት እና የደም ዝውውር መዛባት
🔺 ደም ማነስ
🔺 ድባቴ
🔺 የማስታወስ ችሎታ መቀነስ
🔺 ድካም
🔺 የሆድ ድርቀት
🔺 የምግብ ፍላጎት መቀነስ
🔺 ክብደት መቀነስ
🔺 የአፍ እና የምላስ ቁስለት
🔺 የእጅ እና የእግር መደንዘዝ እና መንዘር

⏩ #በቫይታሚን B12 የበለጸጉ ምግቦች

🔺 የበሬ ስጋ ፣ ጉበት
🔺 ስጋ ፣ አሳ ፣ እንቁላል ፣ ወተት እና አይቭ

⏩ #የቫይታሚን C እጥረት ምልክቶች

🔺 የቆዳ መድረቅ
🔺 በቀላሉ መቁሰል
🔺 ቁስል ቶሎ አለመዳን
🔺 የመገጣጠሚያ ህመም እና እብጠት
🔺 የአጥንት መድከም
🔺 የጥርስ እና የድድ መድማት
🔺 በሽታ የመከላከል አቅም ማነስ
🔺 ድካም
🔺 ክብደት መቀነስ ያለ ምንም ምክንያት

⏩ #በቫይታሚን C የበለጸጉ ምግቦች

🔺 ፓፓየ ብርቱካን ሎሚ እንጇሪ ብሮኮሊ
🔺 ቲማቲም
🔺 ባቄላ
🔺 ዘይቱን

⏩ #ቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች

🔺 ድካም
🔺 የጡንቻ ህመም
🔺 የአጥንት ህመም
🔺 የስሜት መለዋወጥ
🔺 ኢንፌክሽን
🔺 የስኳር ህመም
🔺 የልብ ህመም እና ከፍተኛ የደም ግፌት

⏩ #ቫይታሚን D ያላቸው ነገሮች

🔺 ከፀሀይ ጨረር
🔺 እንጉዳይ
🔺 አሳ
🔺 ቺዝ
🔺 ወተት
🔺 አበባ ጎመን
🔺 ማርጋሪን
🔺 ቅቤ
🔺 አቮካዶ

⏩ #የቫይታሚን E እጥረት ምልክቶች

🔺 እይታ መቀነስ
🔺 የነርቭ ህመም የእጅ ወይም የእግር መዛል ድካም ወይም ህመም
🔺 የሰውነት እንቅስቃሴን መቆጣጠር አለመቻል
🔺 በሽታ የመከላከል አቅም ማነስ

⏩ #በቫይታሚን E የበለጸጉ ምግቦች

🔺 የአኩሪአተር ዘይት
🔺 ሱፍ እና የሱፍ ዘይት
🔺 የሎዝ ቅቤ ወይም ሎዝ
🔺 ማንጎ
🔺 አቮካዶ
🔺 የወይራ ዘይት
🔺 ቃሪያ

⏩ #ቫይታሚን K እጥረት

🔺 በቀላል ጉዳት መቁሰል
🔺 በትንሽ አደጋ ብዙ ደም መፍሰስ
🔺 የወር አበባ ደም መብዛት
🔺 ሽንት ላይ ደም መታየት
🔺 አንጀት እና ጨጎራ ላይ ደም መፍሰስ

⏩ #በቫይታሚን K የበለጸጉ ምግቦች

🔺 ጎመን እና ሰላጣ
🔺 ብሮኮሊ
🔺 የበሬ ጉበት ወይም የበግ
🔺 አቮካዶ
🔺 ቲማቲም
🔺 የዶሮ ስጋ አይብ
via ..docter

ላይክና ሼር በማድረግ የጤና መረጃ ይከታተሉ

ምግብ መድሐኒትም ፤በሽታም ነውበኢትዮጵያ የፖስታ መኮሮኒ ምርት ተጠቃሚው  እጅጉን እየጨመረ ነው ።እነዚህ የምግብ አይነቶች በፍጥነት ወደ ገበያ እየገቡ ነው፡፡እንደዚህ አይነት ምግቦች ከመጠን...
08/10/2022

ምግብ መድሐኒትም ፤በሽታም ነው

በኢትዮጵያ የፖስታ መኮሮኒ ምርት ተጠቃሚው እጅጉን እየጨመረ ነው ።

እነዚህ የምግብ አይነቶች በፍጥነት ወደ ገበያ እየገቡ ነው፡፡

እንደዚህ አይነት ምግቦች ከመጠን ያለፈ ውፍረት አጋላጭ ሲሆኑ ከልክ ያለፈ ውፍረት ደግሞ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ ናቸው ።

እንደዚህ አይነት ምግቦችና ፈጣንና በፋብሪካ የተቀነባበሩን አብዝቶ መጠቀም ዋና ዋና ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች፣ የልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች (የልብ ድካምና ስትሮክ፣ ካንሰር፣ስር የሰደዱ የመተንፈሻ አካላት ህመሞች (ስር የሰደደ የሳምባ ምችና አስም) እንዲሁም የስኳር በሽታ ያጋልጣል፡፡

ሳኪም _ጤናና ፊትየሰውነት ውፍረትና የሆድ ላይ ቦርጭ ለተቸገሩ  ውፍርትዎን የሚያስወግዱበትና  መፍትሔ የሚያገኙበትን   የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን ።አድራሻ _  ካራ  አማራ ባንክ ያለበ...
07/10/2022

ሳኪም _ጤናና ፊት

የሰውነት ውፍረትና የሆድ ላይ ቦርጭ ለተቸገሩ ውፍርትዎን የሚያስወግዱበትና መፍትሔ የሚያገኙበትን የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን ።

አድራሻ _ ካራ አማራ ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ያገኙናል/የካ አባዶ መስመር ወሰን ከፍ ብሎ
ስቁ 0968 67 54 34

በወሊድና በተለያዩ ምክንያቶች  ከልክ በላይ የሆነ የሰውነት ውፍረት  ያላቸው ሴቶች ፤የአመጋገብ ስርአት  በማስተካከል ሸንቃጣ መሆን ይችላሉ።ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደትን መከላከል ጤነኛ የ...
07/10/2022

በወሊድና በተለያዩ ምክንያቶች ከልክ በላይ የሆነ የሰውነት ውፍረት ያላቸው ሴቶች ፤የአመጋገብ ስርአት በማስተካከል ሸንቃጣ መሆን ይችላሉ።

ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደትን መከላከል ጤነኛ የአኗኗር መንገድ መከተል አስፈላጊ ነው።

በፋብሪካ የሚቀነባበሩት ምግቦች መቀነስ
የለስላሳ መጠጦች ቢቻል መተው አልያም መቀነስ ተገቢ ነው ።
እንዲሁም ከፍተኛ ስኳር ያላቸው ምግቦችን አይመገቡ፤ ከጁስ ዝቅተኛ ካሎሪና ለጤና እጅግ ጠቃሚ የሆኑትን ይምረጡ።

ለምሳሌ
_ካሮት ጁስ

_የዝኩኒ የሴላሪ ጁስ ይጠቀሙ

Address

Addis Ababa Around Kara And Yeka Abado

Telephone

+251968675432

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሳኪም ጤናና ፊት sakim health and fit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ሳኪም ጤናና ፊት sakim health and fit:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram