Liyu Nutritionist

Liyu Nutritionist Selam, I’m Liyu, a nutritionist living in stockholm. I combine Ethiopian culinary traditions with modern nutrition to promote healing and wellness.

As a busy mom, I create family-friendly, healthy recipes. Follow me for practical tips&easy recipies.

በየአይነቱ ቀላልና ፈጣን አትክልቶቹን ኦቭን ዉስጥ ማብሰል(ድንች በካሮት፣ፎሶሊያ በካሮት፣ ቀይ ስር በካሮት ወይም በድንች)  Full video on my YT
20/03/2025

በየአይነቱ ቀላልና ፈጣን
አትክልቶቹን ኦቭን ዉስጥ ማብሰል(ድንች በካሮት፣ፎሶሊያ በካሮት፣ ቀይ ስር በካሮት ወይም በድንች)

Full video on my YT

ህልበትና የምጣድ ሽሮ
18/03/2025

ህልበትና የምጣድ ሽሮ

የኛ ልጅ በርቺ እንዳትረቺ
16/02/2025

የኛ ልጅ በርቺ እንዳትረቺ

28/01/2025
ሀይሌ በሶBeso energy ball, healthy and veganእንደሚከተለዉ በቤታችሁ ሞክሩትጤናማና የተመጣጠነ ለልጆች ቁርስ መክሰስ መሆን የሚችልግብዓት- 6 ፍሬ ቴምር- 2 የሾርባ ማንኪ...
28/01/2025

ሀይሌ በሶ
Beso energy ball, healthy and vegan
እንደሚከተለዉ በቤታችሁ ሞክሩት
ጤናማና የተመጣጠነ ለልጆች ቁርስ መክሰስ መሆን የሚችል

ግብዓት
- 6 ፍሬ ቴምር
- 2 የሾርባ ማንኪያ የኦቾሎኒ ቅቤ
-2ስኒ በሶ ዱቄት
-ሞቅ ያለ ዉሃ

አዘገጃጀት
1. የቴምሩን ፍሬ አዉጥቶ ሞቅ ባለ ዉሃ ለ10 ደቂቃ መዘፍዘፍ
2. ቴምሩ ሲርስ ለውዙን ጨምሮ ማደባለቅ
3. በሶዉን መጨመርና ማሽት
4. በክብ ቅርፅ ማድቦልቦልና ማቅረብ
ከሻይና ለልጆች ደግሞ ከወተት ጋር ማቅረብ

#በሶ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Nutritionist posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Liyu Nutritionist:

Share