11/11/2021
Day 9: Each morning we get dressed, and evaluate our closet of its contents. 👚👖🩳👟🧦
If your closet is filled with clothes that you don’t like, are damaged, don’t fit your body, or just don’t bring you joy or excitement, that can be something that brings you down. This week, get rid of some items in your closet (like your sock drawer) of clothes that are just taking up space so that you can make room for better things in the future!
EXTRA CREDIT: by donating your clothes, you not only unburden yourself of things that you don't like or don't fit, you also have the chance to help others in need of clothing.
Are there organizations collecting clothing donations in Ethiopia our community should know about? Share their details below!
ቀን 9: በየማለዳው እንለብሳለን, እና በየቀኑ ጠዋት የእኛን የቁም ሳጥን ይዘት እንገመግማለን ።
ቁም ሳጥንዎ በማይወዷቸው ልብሶች የተሞላ ከሆነ፣ ከተበላሹ፣ ከሰውነትዎ ጋር የማይጣጣሙ ከሆነ , ወይም ደስታን ወይም ፍላጎትን የማያመጣ ከሆነ , ይህ በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። ይህን ሳምንት፣ ቢያንስ የቁም ሣጥንኖን የተወሰነ ክፍል (እንደ ካልሲ መሳቢያህ) ብዙ ቦታ የያዙትን ለወደፊቱ ቦታ እንዲኖር አፅዱ!
ልብሶን በመለገሶ ራስዎን ከማትወዷቸው ወይም ከማይበቆት ነገሮች ራሶን መጫን ብቻ ሳይሆን ልብሶ የሚያስፈልጋቸውን ለመርዳት እድል ይኖሮታክ::
ኢትዮጵያ ውስጥ ማህበረሰባችን ሊያውቃቸው የሚገቡ የአልባሳት ስጦታ የሚሰበስቡ ድርጅቶች አሉ? ዝርዝራቸውን ከዚህ በታች ያጋሩ!"
👚👖🩳👟🧦
🇪🇹