17/11/2025
ጥራት ያለው ህክምና የሚጀምረው ከምርጫ ነው!
በአዲስ ኦርቶ በዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ጊዜ ከሲሚንቶ ጋር የሚሰሩ (cemented) እና ያለ ሲሚንቶ ከሚሰሩ (cementless) የመገጣሚያ ቅየራ ክፋሎች በተጨማሪ፣ በተፈጥሮ የሚከሰት የዳሌ አጥንት አፈጣጠር ችግር (Hip dysplasia) እና የውስብስብ ዳግም መገጣጠሚያ ቅየራን (complex revision) ያካተተ እያንዳንዱን የመገጣጠሚያ ቅየራ ፍላጎት የሚያሟሉ ሙሉ ግብአቶችን እናቀርባለን።
የዳሌ እና የጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ፣ የአደጋ ጊዜ ስብራት ፣ ወይም የአከርካሪ አጥንት ቀዶ ጥገና የሚሆኑ ግብአቶች በእያንዳንዱ ሂደት ውስጥ አስተማማኝነትን እና ትክክለኛነትን ያረጋግጣሉ።
ከመጀመሪያ ደረጃ የመገጣጠሚያ ቅየራ (primary joint replacement) እስከ የላቀ መልሶ ግንባታ (advanced reconstruction) ድረስ፣ እንቅስቃሴን ወደነበረበት የሚመልስ እና ሕይወትን የሚቀይር መገጣጠሚያ ቅየራን ለመደገፍ እኛ ከጎንዎ ነን።
👉 የእኛን የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ግብአቶችን ይመልከቱ :
ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ
-Stem BE 135,
BE2 133 Standard Offset,
BE2 133 High Offset,
BE2 127 varus Standard Offset,
BE2 127 Varus High Offset
- Johnson and Johnson Collared Stem Options
- Revision Stem Options
- 160
- 130 Long
-Dysplasia Stem Options
- 130 Short
- BB1
-Acetabular Cup Options
- Cementless cups
- Cluster Hole
- Multi Hole
- Multi Hole with Peripheral Screw
- Cement Cups
- Traditional
- Cross-Linked
-Femoral Head Options
-Ceramic
- Ceramic with Sleeve
- Oxinium
- Metal (CoCr)
• Bearing Options
- Metal-on-Poly,
- Ceramic-on-Poly
- Ceramic-on-Vitamin E, and
- Ceramic-on-Ceramic
- Options For Unstable Hip
- Dual Mobility
- Constrained Liner
• Cement & Accessories
-Bone Cement, Vaccum Mixing Systems, Pulse Lavage System, Cement Gun and Application system.
- Customised Drapes,Cautery and Suction System
አዲስ ኦርቶ
ታማኝ የአጥንት ህክምና አጋርዎ!
ለሽያጭ - 📞 +251 924 222 227 / 8
ቀጠሮ ለመያዝ እና ለህክምና አገልግሎት - 📞 +251 933919299
Samuel HailuDr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ