24/12/2025
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ተቋም: አፍሪካ የሕክምና አገልግሎት
ሥራ ቦታ፡ ዲማ (ከ ሚዛን አማን ከተማ 90 ኪሜ እርቀት ላይ፤ በጋምቤላ ክልል ዉስጥ)
የሥራ መደብ: ጥበቃ (በተጨማሪ ሁለገብ ስራ)
• ጾታ፡ ወንድ
• የሚፈለገው ብዛት: 2 (ሁለት)
• የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ ስነ-ምግባር
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የተማረ፡፡
የስራ ልምድ፡ በመከላከያ ወይም ፌደራል ፖሊስነት ያገለገለ
ስነ-ምግባር ያለው፤ ሞያውን እና የድርጅቱን ህግና ደንብ አክብሮ የሚሰራ፡፡
ከሱስ ነጻ የሆነ፡፡
ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም : 8500 ብር
(የቤት እና ምግብ ተቀንሽ ተደርጎ ወደ እጅ የሚገባ)
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የቴሌግራም አድራሻ:
ስልክ ቁጥር፡ 0966500271 // 0954717272