03/05/2026
እልልል ዲን Getu Teshome Gadisa "እኔ ወልደ ማርቆስ ዓመተ ሥላሴን የሕግ ሚስት ትሆነኝ ዘንድ ወድጄ ተቀብያታለሁ። ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ በሥራዋ ኹሉ በተቻለኝ ረዳታለሁ። በሕመሟና በጤናዋ በደስታዋና በሐዘኗ ጊዜ ከእርሷ ጋር እኾናለሁ። መከነች ሰነፈች በማለት ይህንንም በመሳሰለው ምክንያት ኹሉ በልዑል እግዚአብሔር ትእዛዝ ከእርስዋ በሞት እስክለይ ድረስ አልተዋትም። ወድጄ ተቀብያታለሁና። ስለዚህም በእግዚአብሔር እና በተቀደሰችው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ጉባኤ ፊት በመሐላ ቃሌን እሰጣለሁ።" ❤❤❤ እግዚአብሔር ጋብቻችኹን ይባርክላችኹ!!!