
15/05/2025
ከቃል ፖድካስት ጋር የነበረኝ አዝናኝ ቆይታ
ጥሬ ስጋ ሱስ ነው! ዳይት አይሰራም! ስኳር እና ደም ብዛትን በምግብ መቆጣጠር ይቻላል!
ከስነ፡ምግብ ባለሞያው አብነት ተክሌ ጋር በነበረን ቆይታ ስለ ጥሬ ስጋ፣ ስለ ጤናማ የኑሮ ዘይቤ፣ ስኳርን እና ደም ግፊትን ልንቆጣጠርባቸው ስለምንችልባቸው መንገዶች፣ በአንፃራዊነት .....