
10/02/2024
የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን ከንባብ ለህይወት የኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በሚሊኒየም ኣዳራሽ ባዘጋጁት ዝግጅት ላይ ክሊኒካችን ጭዛ በማህበረሰብ ጤና ጥበቃ ስራ ላይ እየሰራን ያለውን ስራ ለማስተዋወቅ እድሉ በማግኘቱ ደስ ብሎናል፡፡
ክኒሊኒካችን ስፔሻላይዝድ በሆኑ ዶክተሮች እና እጅግ በዘመኑ ማሽኖች አገልግሎት የሚሰጥ ነው፡፡ አድራሻችን፦ ላምበረት ከኢትዮ ቻይና ኮሌጅ ፊት ለፊት ያገኙናል፡፡