Guya special need therapy center

Guya special need therapy center inspire and empower students with developmental and learning disabilities

ጉያ የልዩ ፍላጎት ማሰልጠኛ ተቋም ፍላጎት ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር ለ አዲስ አመት ከተቸገሩ ወገኖቻችን ጋር ለማሳለፍ ኣስቧል።ከኛ ጋር በመሆን መርዳት ፣ ማገዝ ለምትፈልጉ ይደውሉልን።
31/08/2024

ጉያ የልዩ ፍላጎት ማሰልጠኛ ተቋም ፍላጎት ካላቸው አካላት ጋር
በመተባበር ለ አዲስ አመት ከተቸገሩ ወገኖቻችን ጋር ለማሳለፍ ኣስቧል።
ከኛ ጋር በመሆን መርዳት ፣ ማገዝ ለምትፈልጉ ይደውሉልን።

30/04/2024
ለ5 ቀናት ሲደረግ የነበረዉን ስልጠና ለተሳተፋ የምስክር-ወረቀት የተሰጠ ሲሆንበቆይታችን ሊሻሻሉ ስለሚገባቸዉ ነገሮች እና ሊበረታቱ፣ሊቀጥሉ የሚገባቸዉ ነጥቦች ተነስተዋልስልጠናዉን ከተካፈሉት ...
28/01/2024

ለ5 ቀናት ሲደረግ የነበረዉን ስልጠና ለተሳተፋ የምስክር-ወረቀት የተሰጠ ሲሆን

በቆይታችን ሊሻሻሉ ስለሚገባቸዉ ነገሮች እና ሊበረታቱ፣ሊቀጥሉ የሚገባቸዉ ነጥቦች ተነስተዋል

ስልጠናዉን ከተካፈሉት ወላጆች ተሞክሮአቸዉን አካፍለዉናል

በአጠቃላይ የነበረን ቆይታ እጅግ አስደሳች ነበረ ፥ ስለነበረን መልካም ቆይታ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

ጉያ ልክ እደእናት እቅፍ!

እንወዳችኃለን🥰🥰🥰

ስለምንሰጣቸው አገልግሎቶች ምን ያህል ያውቃሉ?ይደዉሉልን፣ ያማክሩን፣ ስለልጅዎ ጤና በሰፊው እንመካከራለን።አድራሻችን 22ማዞሪያ, ታዉን ስኩዌር ሞል 7ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
24/01/2024

ስለምንሰጣቸው አገልግሎቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
ይደዉሉልን፣ ያማክሩን፣ ስለልጅዎ ጤና በሰፊው እንመካከራለን።
አድራሻችን 22ማዞሪያ, ታዉን ስኩዌር ሞል 7ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።

22/01/2024

ሳይንስ ተኮር ድጋፍ ለልጅዎ!
ምዝገባ ጀምረናል!
22 ማዞሪያ, ታውን ስኩዌር ሞል ኛ ፎቅ ላይ ያግኙናል!

inspire and empower students with developmental and learning disabilities

ሰላም ጤና ይስጥልን !!!ለወላጆች ብቁ የሆኑ የሰለጠኑ በሳይኮሎጂ የተመረቁ ልምድ ያላቸውን  ባለሙያዎችን እያቀረብን ስለሆነ በአገልግሎታችን ተጠቃሚ የሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንገልፃለን።ልጆች...
19/01/2024

ሰላም ጤና ይስጥልን !!!

ለወላጆች ብቁ የሆኑ የሰለጠኑ በሳይኮሎጂ የተመረቁ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎችን እያቀረብን ስለሆነ በአገልግሎታችን ተጠቃሚ የሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንገልፃለን።
ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው።
ሀላፊነታችን በፍቅር እንወጣ!!!!

እደ ቤተሰብ እንወያይ። ስለተሰጠን ነገር ማመስገን ለምን ከባድ ሆነብን? ሀሳባችሁን አጋሩን!
17/01/2024

እደ ቤተሰብ እንወያይ።

ስለተሰጠን ነገር ማመስገን ለምን ከባድ ሆነብን? ሀሳባችሁን አጋሩን!

07/01/2024

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላም አደረሰን፣
በአሉን ወገኖቻችንን በማሰብ እና በመረዳዳት በፍቅር የምናሳልፍበት ያድርግልን።
ጉያ-ልክ እንደ እናት አቅፍ!

Adress 22 Townsquare mall, 7th Floor
Guya Special Need Therapy.

31/12/2023

የአእምሮ እድገት ውስንነት(ኦቲዝም) ምንድን ነው?

ኦቲዝም የነርቭ እና የአእምሮ እድገት ስርዐት መዛባት ነው። አንድ ኦቲስቲክ የሆነ ሰው በስሜት ህዋሶቹ አማካኝነት ወደ አእምሮዎቹ የሚመጡትን መረጃዎች በትክክል ከመረዳትና ትርጉም ከመስጠት የሚገድብ ነዉ። በዚህም ምክንያት አንድ የኦተዝም እክል ያለበት ልጅ የማህበራዊ ተግባቦት ችግርና እንግዳ የሆኑ ተደጋጋሚ ባህሪያት ያሳያል።
የ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን በመከታተል ስለልጆችዎ ጤና እንመካከር!

አሁኑኑ በ +251 92 162 8813 ደዉለው ቦታ ይያዙ።
22 ማዞሪያ ታዉን ስኩዌር ሞል፣ 7ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል!

👋💎የቅዳሜዉ ስልጠና በጣም  ደስ ይል ነበርበስልጠናዉ ዉስጥ ብዙ አትርፈናል  ፦በካዉንስሊንግ ሳይኮሎጂ  እና በልጆች የባህሪ ህክምና ላይ ባጠናዉ (መምህር አትክልት ዳግናዉ) ስልጠናዉ የተሰጠ...
26/12/2023

👋💎የቅዳሜዉ ስልጠና በጣም ደስ ይል ነበር
በስልጠናዉ ዉስጥ ብዙ አትርፈናል

፦በካዉንስሊንግ ሳይኮሎጂ እና በልጆች የባህሪ ህክምና ላይ ባጠናዉ
(መምህር አትክልት ዳግናዉ) ስልጠናዉ የተሰጠ ሲሆን ለሰጠኸን አስተማሪ ስልጠና እናመሰግናለን

፦ በስልጠናዉ የተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች እንመልከት
➡️የልጆችን እድገት ደረጃ ያማከለ አቀራረብ ሊኖረን እንደሚገባ
➡️ለልጆቻችን እንዴት ምቹ ከባቢን መፍጠር እንደምንችል
➡️በልጆች መካከል ስለሚኖሩ ልዩነቶች ማክበር እና አምኖ መቀበል እንዳለብን
➡️ከአንደበታችን ስለሚወጡ ቃላቶች አጥብቀን መጠንቀቅ እደሚገባን
➡️ከልጆቻችን ጋር በምናወራበት ጊዜ የሰዉነት ቋንቋችን ከቃላችን ጋር መጣጣማቸዉ አስፈላጊ ስለመሆኑ ለምሳሌ( ያኮረፈ ፊት እያሳየን እንደምንወዳቸዉ መናገር)
ከስልጠናዉ የተነሱ ሀሳቦች መካከል ይጠቀሳሉ

በአሁኑ ዙር ስልጠና የተለያዩ መምህራን፣ ወላጆች፣ ስለ ልዩ-ፍላጎት ግንዛቤን ለመጨበጥ የተገኙ ሲሆን
ቀጣይ 3️⃣ ቅዳሜወች የሚቀሩን ሲሆን
እድትገኙ ግብዣችን ነዉ ።

አሁኑኑ በ +251 92 162 8813 ደዉለው ቦታ ይያዙ።
22 ማዞሪያ ታዉን ስኩዌር ሞል፣ 7ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Guya special need therapy center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share