
19/12/2024
💥💥 አዲስ ነገር ከአያት ሪልእስቴት አ ማ
ጤና ይስጥልኝ፡፡የ አያት ሪልእስቴት የሽያጭ ባለሞያ ነኝ፡፡ መልካም ዜናዎች ሲኖሩን በተለያዩ መንገዶች ለደንበኞች አድሬስ እናደርጋለን፡፡ ድርጅታችን በረጅም ፡ እንዲሁም በአጭር ግዜ ክፍያ፡ ቅንጡ አፓርትመንቶችን; የንግድ ማዕከላትን (ሱቆችን) እንዲሁም አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቅርቦአል፡፡
ባለ 1,2,3,4 መኝታ ቤቶችን በ8%&
15% ቅድመ ክፍያ አቅርቦሎታል፡፡ እንዲሁም
ስምምነታችን በኢትዮጵያ ብር መሆኑንና ማለትም በመጀመሪያ ክፈያ ከተዋዋሉ በኃላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ማናደርግ መሆኑን እናበስረወታለን፡፡ በሚወዷት ሀገርዎ የነገ ቅርሶን ያኑሩ፡፡
ለበለጠ መረጃ የሳይታችን መገኛው :-
ሲኤምሲ ፣
መሪ ቁ.1 ፣
አያት ዞን 2 ፣
አያት ዞን 3
እንዲሁም አያት ዞን 8 ይገኛሉ
ስፋት :- ከ 60 ካሬ እስከ 150 ካሬ
✍️ 60 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✍️ 70 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✍️ 72 ካሬ ባለ 1 መኝታ
✍️ 80 ካሬ ባለ 2 መኝታ
✍️ 90 ካሬ ባለ 2/3 መኝታ
✍️ 100 ካሬ ባለ 2/3 መኝታ
✍️ 105 ካሬ ባለ 5 መኝታ
✍️ 107 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 110 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 115 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 120 ካሬ ባለ 3 መኝታ
✍️ 125 ካሬ ባለ 3/4 መኝታ
✍️ 130 ካሬ ባለ 3/4 መኝታ
✍️ 145 ካሬ ባለ 3 መኝታ (G+1)
✍️ 150 ካሬ ባለ 4 መኝታ
ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ አንድ የሰራተኛ ክፍል (Maids room) አላቸው
የአከፋፈል ሁኔታን በተመለከተ
1️⃣. ግንባታቸው እየተጠናቀቁ ላሉ
ግንባታቸው በመጠናቀቅ ያሉ
full finishedበ =146,832br
semifinished=115,368br
ሳይቶች (ለሲኤምሲ እና አያት ዞን 2) ቅድመ ክፍያ 25% ሲሆን ቀሪው በግንባታ ሂደት እስከ አንድ አመት መጨረስ ይቻላል።
2️⃣. በግንባታ ላይ የሚገኙ ሳይቶች
Semi finished (በከፉል ግንባታ)99,935
Full finished (ሙሉ ግንባታ)132,825
(ለመሪ እና አያት ዞን 3 እንድሁም አያት ዞን 8) ቅድመ ክፍያ 8 % ሲሆን ቀሪው 92% በግንባታ ሂደት እስከ 3 አመት ከፍሎ መጨረስ ይቻላል።
መቼ እና እንደት??👇
✔️ 8 % ክፍያ ውል ሲፈራረሙ
ቀሪውን ክፍያ ደግሞ ቤቱን እስኪረከቡ ድረስ በ7 ዙር ከፍለው
ለበለጠ መረጃ 22በሚገኘው ቢሮአችን መተው ይጎብኙ
📞+251953251810
📞+251963583344