
07/03/2024
የብዙ ዓመታት ልምድን ባካበቱ ታዋቂ ህንዳውያን የጉበት ንቅለ ተከላ ስፔሻሊስት እና የካንሰር ቀዶ ህክምና ስፔሻሊት በመጪው መጋቢት 27 እና 28 2016 ዓ.ም በአደራ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ህክምና ማዕከል ያማክሩ::
የጉበት፣ የካንሰር እና የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ከዶ/ር ሬዲ እና ዶ/ር ሻክቲ ጋር በቅርበት በመስራት የተሟላ ህክምና ይሰጥዎታል።
አሁኑኑ ደዉለው ወረፋ ያስይዙ! +251902670209
+251966007514