Ethiopia Medical Center/ ኢትዮጵያ የህክምና ማዕከል

Ethiopia Medical Center/ ኢትዮጵያ የህክምና ማዕከል Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopia Medical Center/ ኢትዮጵያ የህክምና ማዕከል, Medical and health, Addis Ababa.

↗️ 📌 💉🌿 ስለ አጥንት መሳሳት ምን ያህል ያውቃሉ? 📌 የአጥንት መሳሳት💦የአጥንት ጥራትና መጠን/ እፍጋት (ደንሲቲ) መቀነስ ማለት ነው🌍 በዓለም ላይ ከ 200 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የአጥንት...
02/12/2024

↗️ 📌 💉🌿 ስለ አጥንት መሳሳት ምን ያህል ያውቃሉ?

📌 የአጥንት መሳሳት💦የአጥንት ጥራትና መጠን/ እፍጋት (ደንሲቲ) መቀነስ ማለት ነው

🌍 በዓለም ላይ ከ 200 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የአጥንት መሳሳት አለባቸው

📍👨‍🦳 ከ50 አመት በላይ ካሉ 5 ወንዶች አንዱ ከሴቶች ደግሞ ከ3ቱ አንዷ ለአጥንት መሳሳት ተጠቂ ናቸው ተብሎ ይታሰባል

📌💉 በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በተደረገ ጥናት አልጋ ከያዙ ስብራት ያጋጠማቸው ታካሚዎች 10 በመቶዎች ከአጥንት መሳሳት ጋር በተያያዘ ስብራት ያጋጠማቸው ናቸው
#የአጥንትና
📍Telegram
Tiktok📌
📍ለበለጠ መረጃ 🤳 0977597656

19/06/2023

የህጻናት የክርን አጥንት ስብራት( Supracondylar fracture) 💪🧒
አዘጋጅ ፦ዶ/ር ናርዶስ ወርቁ(የህጻናት አጥንት ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት)

-ህጻናት በሚወድቁበት ጊዜ በክርን አጥንት ላይ የሚከሰት ስብራት ነው
-በህጻናት ላይ በተደጋጋሚ ከሚታዩ ስብራቶች አንዱና ዋነኛው ነው
-ከ5 እስከ 8 አመት ያሉ ህጻናት ላይ የተለመደ ነው

ምልክቶቹ ምንድን ናቸው❓
🔸የክርን ህመም
🔸የክርን እብጠት
🔸የክርን እንቅስቃሴ መቀነስ

የህጻናት የክርን ስብራት በሶስት ይከፈላል
1️⃣ ቦታውን ያልሳተ(ያልለቀቀ) ስብራት
2️⃣ በከፊል ቦታውን የሳተ ስብራት
3️⃣ ሙሉ በሙሉ ቦታውን የሳተ ስብራት

ስብራቱ ሲከሰት ወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው?✅👨‍👩‍👧‍👦
◈ስብራቱን መደገፍ( አለማንቀሳቀስ)
◈የተጎዳውን ቦታ ከፍ ማድረግ
◈በቶሎ ወደ ህክምና ቦታ መውሰድ🚑

ህክምናው ምንድን ነው?👇
🔹ቦታውን ያልለቀቀ ስብራት ለሶስት ሳምንታት በጄሶ ማሰር
🔹ቦታውን የለቀቀ(የሳተ) ስብራት ከሆነ ስብራቱን ወደ ቦታው መመለስ

ማሳሰቢያ‼️
❗️በትክክል ያልታከመ እና ወደ ቦታው ያልተመለሰ ስብራት ከተወሰነ ወራት በኋላ ህጻናት የተጣመመ ወይም ብራኬት ክርን( gunstock deformity) እንዲኖራቸው ሊያደርግ ይችላል
❌የክርን ስብራትን ማሳሸት እና ጠፍሮ ማሳሰር ወደ እጅ የሚሄደውን የደም ዝውውር በማቆም ጋንግሪን(የአካል መበስበስ) እና የእጅ መቆረጥን ሊያስከትል ይችላል
ዶ/ር ናርዶስ-የህጻናት አጥንት ህክምና ስፔሻሊስት
0972710930

Address

Addis Ababa

Telephone

+251977597656

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Medical Center/ ኢትዮጵያ የህክምና ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share