Rihrahe Home Healthcare- ርህራሔ የቤት ለቤት ህክምና

Rihrahe Home Healthcare- ርህራሔ የቤት ለቤት ህክምና For Comprehensive Health Service, and Diabetic Care.

ፆመኛ ከሆኑ ብቻ ያንብቡ!ለበለጠ መረጃ ወደ 8572 ይደውሉ!
10/12/2024

ፆመኛ ከሆኑ ብቻ ያንብቡ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 8572 ይደውሉ!

07/12/2024

መልካም ዜና!
ወደ 8572 ወይንም 0995440344 በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ችላ ሊባሉ የማይገቡ ምልክቶች 24 ሰዓት የቤት ለቤት አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ 8572 አሁኑኑ ይደውሉ! ለበለጠ መረጃ ወደ rihrahe.com ላይ በመግባት ሙሉ ዝርዝር ያግኙ!☎️ 857...
03/12/2024

ችላ ሊባሉ የማይገቡ ምልክቶች

24 ሰዓት የቤት ለቤት አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ 8572 አሁኑኑ ይደውሉ! ለበለጠ መረጃ ወደ rihrahe.com ላይ በመግባት ሙሉ ዝርዝር ያግኙ!

☎️ 8572 / 0995440344
Website: www.rihrahe.com

30/11/2024

ለማንኛውም አይነት የቤት ለቤት ህክምና ወደ 8572 በመደወል አገልግሎታችንን ያግኙ።
☎️📞

Compassion, care, and comfort—because it’s our privilege to be there for you. 💙 Call 8572 or visit www.rihrahe.com to re...
28/11/2024

Compassion, care, and comfort—because it’s our privilege to be there for you. 💙 Call 8572 or visit www.rihrahe.com to reach us anytime.

26/11/2024

ለበለጠ መረጃ ወደ 8572 በመደወል ያናግሩን!

☎️📞

ክብደት መቀነስ ከ አይነት 2 ስኳር ወደ ተሟላ ጤና ሊመልስዎት እንደሚችል ያውቃሉ?በክብደት መጨመር ምክንያት አለም ላይ ተላላፊ ያልሆኑ የጤና ችግሮች በተለይም ስኳር ፣ የደም ግፊት እና የኮ...
25/11/2024

ክብደት መቀነስ ከ አይነት 2 ስኳር ወደ ተሟላ ጤና ሊመልስዎት እንደሚችል ያውቃሉ?

በክብደት መጨመር ምክንያት አለም ላይ ተላላፊ ያልሆኑ የጤና ችግሮች በተለይም ስኳር ፣ የደም ግፊት እና የኮሌስትሮል መጨመር ለከፋ የጤና ችግር እየዳረጉ ይገኛሉ።

ክብደት መቀነስ እነዚህን የጤና እክሎች ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል ሊቀለብስ እና ወደ ሙሉ ጤና ሊመልስዎት ይችላል።

የሚከተሉትን ነገሮች በማድረግ ሊያሳኩ ይችላሉ

1- የእርስዎ ሃሳባዊ ጤናማ ክብደት ስንት መሆን እንዳለበት ይወቁ

2- በመካከለኛ እና እረጅም ጊዜ ስንት ኪሎ ሊቀንሱ እንደሚገባ ይወስኑ።

3- የ አካላዊ እንቅስቃሴ እቅድ ያውጡ፣ ይተግብሩ

4- የአመጋገብ እቅድ ያውጡ፣ ይተግብሩ

5- ይህንን ሲያደርጉ ምናልባት የመድኃኒት መጠን ወይም አይነት ለውጥ ሊያስፈልግዎት እንደሚችል ይረዱ

6- ይህንን ጉዞዎን በባለሙያ በመታገዝ ብቻ ይጀምሩ

7- ግብዎን ካሳኩ ደስ ይበልዎ፣
ዘላቂ ለማድረግ ሌላ እቅድ ያውጡ።

ያስታውሱ በጉዞዎ ከ ርህራሔ ባለሙያዎች የተሟላ እርዳታ ሊያገኙ ይችላሉ።

አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ 8572 ይደውሉ።

ከስኳር ጋር የሚኖሩ ከሆነ መፆም ይችሉ እንደሆነ ከ 2 ሳምንታት አስቀድመው ከሃኪምዎ ጋር ይማከሩ። ወደ 8572 በመደወል ከስኳር ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን ይጠይቁ፤ ከቤትዎ ሆነው መታከም ከፈ...
22/11/2024

ከስኳር ጋር የሚኖሩ ከሆነ መፆም ይችሉ እንደሆነ ከ 2 ሳምንታት አስቀድመው ከሃኪምዎ ጋር ይማከሩ።

ወደ 8572 በመደወል ከስኳር ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን ይጠይቁ፤ ከቤትዎ ሆነው መታከም ከፈለጉ ርህራሔን ምርጫዎ ያድርጉ!

☎️ 8572
Website: rihrahe.com
Email: info@rihrahe.com

ርሕራሔ የስኳር ጤና እንክብካቤ የቤት ለቤት ህክምና                                                                                        ...
20/11/2024

ርሕራሔ የስኳር ጤና እንክብካቤ የቤት ለቤት ህክምና

የቤት ለቤት የነርስ አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ። አገልግሎታችንን ለማግኘት ወይንም መረጃ ለመጠየቅ 8572 ላይ ይደዉሉልን። በ ድረ-ገጻችን rihrahe.com በመግባት ሙሉ መረጃ ያግኙ።

አድራሻ:- አዲስ አበባ ጀሞ፣ካፍደም ህንጻ 3ኛ ፎቅ ሁሉንም የርሕራሔ ማህበራዊ ድረ-ገጾች follow በማድረግ መረጃን ይከታተሉ።

tiktok: telegram: facebook: Rihrahe Home Healthcare

ለጤናዎ መልካም የሆነ የአኗኗር ለውጥ ለማምጣት  የሚረዱዎትን5 መርሆች ይከተሉ! በቤትዎ ሆነው ለመታከም ከፈለጉ ወደ ርህራሔ የቤት ለቤት ህክምና በ8572 በመደወል አገልግሎታችንን ያግኙ☎️ ...
18/11/2024

ለጤናዎ መልካም የሆነ የአኗኗር ለውጥ ለማምጣት የሚረዱዎትን
5 መርሆች ይከተሉ!
በቤትዎ ሆነው ለመታከም ከፈለጉ ወደ ርህራሔ የቤት ለቤት ህክምና በ8572 በመደወል አገልግሎታችንን ያግኙ

☎️ 8572 / 0947964189
Website: rihrahe.com

Yesterday, on World Diabetes Day, we had the privilege of hosting a free educational session on diabetes at Lebu health ...
15/11/2024

Yesterday, on World Diabetes Day, we had the privilege of hosting a free educational session on diabetes at Lebu health center. From managing diabetes to preventing it, we believe in empowering our community with knowledge. Together, we can take steps toward healthier lives!

ዛሬ አለም አቀፍ የስኳር ህመም ቀንን አስመልክቶ የስኳር ጤና ትምህርት በለቡ ጤና ጣቢያ እየተሰጠ ይገኛል። ርህራሔ የቤት ለቤት ህክምና ነፃ የስኳር ጤና ትምህርት በመስጠት ሀላፊነቱን እየተወ...
14/11/2024

ዛሬ አለም አቀፍ የስኳር ህመም ቀንን አስመልክቶ የስኳር ጤና ትምህርት በለቡ ጤና ጣቢያ እየተሰጠ ይገኛል። ርህራሔ የቤት ለቤት ህክምና ነፃ የስኳር ጤና ትምህርት በመስጠት ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል!

የቤት ለቤት ህክምና መረጃ እንዲሁም አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ 8572 ይደውሉ።

☎️ 8572
Website: rihrahe.com

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rihrahe Home Healthcare- ርህራሔ የቤት ለቤት ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share