ADOT Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ADOT, Medical and health, Abrehot Library, 4kilo, Addis Ababa.

Adot is a comprehensive platform dedicated to improving maternal health across Africa by providing personalized, culturally relevant support to expectant mothers and their healthcare providers.

27/12/2024

እናቶች ወይም የወደፊት እናቶች አዶት መተግበሪያን ለእርግዝና መከታተያ እና ሌሎች አቅርቦቶችን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ከዶ/ር ሄለን ብርሃኔ ያዳምጡ።

መተግበሪያችንን ከዌብሳይታችን adot.life ያውርዱ።

15/11/2024

አብዛኛው ስለ እርግዝና በልምድ የሚመከሩ ምክሮች እውነታ ላይኖራቸው ይችላል!
ከእርግዝና ጋር የተያያዙ ብዙ አፈ ታሪኮች አሉ እናም እውነታው ምን እንደሆነ ለማወቅ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ስለ አካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ክብደት መጨመር እና ሌሎችም ጥቂት አፈ ታሪኮች እና እውነታዎችን መረዳት አስፈላጊ ነው።

አዶት ለእናቶች ለጤናማ፣ በራስ የመተማመን የእርግዝና ጉዞ የሚያስፈልጋቸውን ትክክለኛ መረጃ ይሰጣል። ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ እስከ አመጋገብ እና ከዚያም በላይ በዶክተሮች የተዘጋጁ ግንዛቤዎችን እናቀርባለን።

ለእያንዳንዱ የእርግዝና ወቅት የበለጠ ግንዛቤን እና አስተማማኝ መረጃን ለማግኘት adot.life ን ይጎብኙ።

መተግበሪያችንን ያውርዱ! በAndroid ላይ “Adot” በሚል እና “Adot-Life” በሚል ደሞ በ iOS ላይ ሊያገኙ ይችላሉ።
#እናትነት #እርግዝና #የልጅአስተዳደግ

01/11/2024

ከማህፅን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና በ5% እርጉዞች ላይ የሚክሰት ለሞት የሚያጋልጥ በሽታ እንደሆነ ያውቃሉ?

ቶሎ የህክምና እርዳታ ካላገኙ ታማሚዎች በደም መፍሰስ ምክንያት እስከሞት ለሚደርስ ጉዳት ይጋለጣሉ።

ምልክቶቹን እና አጋላጭ ሁኔታዎችን ይረዱ!

አጋላጭ ሁኔታዎች :
- የአባላዘር በሽታዎች
- ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ህመም መጠቃት
- በእንቁላል ማስተላለፊያ ትቦ ላይ የሚደረጉ ቀዶ ህክምናዎች
- ሲጋራ ማጨስ
- በማህጸን የሚከተት የወሊድ መከላከያ መጠቀም
- የድንገተኛ እርግዝና መከላከያ እንክብል(ፖስት ፒል)

ምልክቶቹ
- ​የወር አበባ መቅረት
- ​በማህጸን የሚወጣ ደም መፍሰስ
- ​የሆድ ህመም
- ​የእርግዝና ምልክቶች፡ ማቅለሽለሽ፣ ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
- የእንቁላል ማስተላለፊያ ቱቦው መፈንዳት ሲኖር ደሞ፡ ከፍተኛ የሆድ ህማም፣ ትከሻ ላይ የሚሰማ ህመም፣ ፌንት መጣል፣ የፊት መገርጣት እና የልብ ቶሎ ቶሎ መምታትን የመሰሉ ምልክቶች ይታያሉ።

ለበለጠ ለመረዳት፣ መተግበሪያችንን ያውርዱ። በAndroid ላይ “Adot” በሚል እና “Adot-Life” በምል ደሞ በ iOS ላይ ሊያገኙ ይችላሉ።

ያሎትን ጥያቄዎች የቴሌግራም እና ፌስቡክ ግሩፓችንን በመቀላቀል በቀጥታ ዶክተሮችን ይጠይቁ! https://web.facebook.com/share/g/em2W7G7srkU6bXze/
https://t.me/adot_life

18/09/2024

Adot is a comprehensive pregnancy tracking platform designed to support mothers across Africa by providing culturally appropriate, localized, and medically accurate information. It addresses the challenges of limited maternal health resources, offering tools for tracking vital signs, managing medications, and scheduling prenatal appointments. Adot enhances the pregnancy journey through personalized advice from an AI-driven chatbot, doctor-patient communication, and community support. With resources tailored to each stage of pregnancy, Adot empowers mothers with the knowledge and connections needed for a healthy, informed, and supported pregnancy experience​​.

Address

Abrehot Library, 4kilo
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00

Telephone

+251974132721

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ADOT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ADOT:

Share