TAMMY Pediatric Speciality Clinic

TAMMY Pediatric Speciality Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from TAMMY Pediatric Speciality Clinic, Medical and health, Bole Bulbula, Tobi Real Estate around Medhaniyalem Church, Addis Ababa.

የልጆችን ኪሎ ለመጨመር የሚረዱ ምግቦች!
22/07/2024

የልጆችን ኪሎ ለመጨመር የሚረዱ ምግቦች!

ስፔሻሊቲ እና ሰብስፔሻሊቲ ሕክምና- የድንገተኛ ሕክምና ስፔሻሊስት- የህፃናት የመተንፈሻ አካላት እና ሳንባ ስፔሻሊስት- የደም እና የካንሰር ስፔሻሊስት- የስነ ምግብ እና የህፃናት እድገት ክ...
15/07/2024

ስፔሻሊቲ እና ሰብስፔሻሊቲ ሕክምና
- የድንገተኛ ሕክምና ስፔሻሊስት
- የህፃናት የመተንፈሻ አካላት እና ሳንባ ስፔሻሊስት
- የደም እና የካንሰር ስፔሻሊስት
- የስነ ምግብ እና የህፃናት እድገት ክትትል ባለሞያ
- የህጻናት ቀዶ ሕክምና ሰብስፔሻሊስት
ከተሟላ የላብራቶሪ አገልግሎት ጋር
በ09 03 87 44 44 ይደውሉልን!
አድራሻችን
ቦሌ ቡልቡላ ፣ መድሐኒአለም ቤ/ክ ፊት ለፊት ፣ ቶቢ ሪል እስቴት ፣2ኛ ፎቅ

ልምድ ባላቸው የህፃናት ስፔሻሊስት እና ሰብስፔሻሊስት ሐኪሞች የምንሰጣቸው አገልግሎቶች!
08/07/2024

ልምድ ባላቸው የህፃናት ስፔሻሊስት እና ሰብስፔሻሊስት ሐኪሞች የምንሰጣቸው አገልግሎቶች!

በጤና ምክንያት የልጅዎ ሳቅ ጨዋታ እንዳይጠፋ ልዩ የህፃናት ጤና አገልግሎት ይዘን ቀርበናል።    #
06/07/2024

በጤና ምክንያት የልጅዎ ሳቅ ጨዋታ እንዳይጠፋ ልዩ የህፃናት ጤና አገልግሎት ይዘን ቀርበናል።
#

ዶ/ር ሳሙኤል ከፍያለውየህፃናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስትበታሚ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ በተለያዩ እድሜ ክልል ላሉ ህፃናት የግርዛት እና አነስተኛና የቀዶ ጥገና ሕክምና ማግኘት ይችላሉ ።ዘወትር አ...
03/07/2024

ዶ/ር ሳሙኤል ከፍያለው
የህፃናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት

በታሚ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ በተለያዩ እድሜ ክልል ላሉ ህፃናት የግርዛት እና አነስተኛና የቀዶ ጥገና ሕክምና ማግኘት ይችላሉ ።

ዘወትር አርብ ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ ያገኙታል ።

ቀጠሮ ለማስያዝ
ይደውሉ ወይም በአካል ወደ ክሊኒካችን ብቅ ይበሉ።

ለልጆችዎ ጥሩ ህክምና ፣ ድጋፍ እና እንክብካቤ ከታሚ ልዩ የህፃናት ሕክምና ክሊኒክ!
02/07/2024

ለልጆችዎ ጥሩ ህክምና ፣ ድጋፍ እና እንክብካቤ ከታሚ ልዩ የህፃናት ሕክምና ክሊኒክ!

Growth assessment for your little one at TAMMY Pediatric Speciality Clinic
29/06/2024

Growth assessment for your little one at TAMMY Pediatric Speciality Clinic

Get the special care for your kids at TAMMY Pediatric Specialty Clinic!
27/06/2024

Get the special care for your kids at TAMMY Pediatric Specialty Clinic!

ጤናማ ሳምንት ተመኘንላችሁ!
24/06/2024

ጤናማ ሳምንት ተመኘንላችሁ!

ዶክተር ተዋበች በለገ - የህፃናት ስፔሻሊስት ዘወትር ሰኞ ከጠዋቱ 2:30 -11:00 ሰዓት
22/06/2024

ዶክተር ተዋበች በለገ - የህፃናት ስፔሻሊስት
ዘወትር ሰኞ ከጠዋቱ 2:30 -11:00 ሰዓት

ነስር🩸ልጅዎን በቤት ውስጥ ነስርን እንዴት ማከም ይቻላል?🩸♦️ልጁን በማስቀመጥ እና በማረጋጋት ይጀምሩ፣♦️ቀጥ ብለው እንዲቀመጡ ያድርጉ እና ትንሽ ወደ ፊት ዘንበል ይበሉ፣♦️ልጁን ወደ ኋላ ...
19/06/2024

ነስር
🩸ልጅዎን በቤት ውስጥ ነስርን እንዴት ማከም ይቻላል?🩸

♦️ልጁን በማስቀመጥ እና በማረጋጋት ይጀምሩ፣
♦️ቀጥ ብለው እንዲቀመጡ ያድርጉ እና ትንሽ ወደ ፊት ዘንበል ይበሉ፣
♦️ልጁን ወደ ኋላ ማስደገፍ ወይም ማስተኛት አይመከርም ምክንያቱም ደሙን ወደ ጉሮሮው ስለሚመለስ ወደ ሳል ወይም ማስታወክ ሊያመራ ይችላል።
♦️የሕፃኑን አፍንጫ ጫፍ በሶፍት ወይም ንጹህ ፎጣ በመጠቀም በሁለት ጣቶች መካከል ቀስ አድርገው ቆንጥጠው በአፋቸው እንዲተነፍሱ ያድርጉ።
♦️የደም መፍሰሱ ቢቆምም ለ 10 ደቂቃ ያህል ግፊት ማድረግዎን ይቀጥሉ።
የልጁ አፍንጫ በሚደማበት ወቅት በጎዝ ወይም በሶፍት አይሙሉት እና ምንም መጽሐኒት ወደ አፍንጫ ውስጥ አይጨምሩ።

Address

Bole Bulbula, Tobi Real Estate Around Medhaniyalem Church
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 20:30
Tuesday 20:30 - 17:00
Wednesday 08:00 - 20:30
Thursday 08:00 - 20:30
Friday 08:00 - 20:30
Saturday 08:00 - 20:30
Sunday 08:00 - 20:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TAMMY Pediatric Speciality Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram