Dr Bereket Plastic Surgery

Dr Bereket Plastic Surgery Aesthetic, Reconstructive and General Plastic Surgery, Body contouring, Liposuctions, BBL, Breast Reduction and many more

10/05/2025
We will discuss live on tiktok, Google meet and linkedin
09/05/2025

We will discuss live on tiktok, Google meet and linkedin

04/05/2025

የወንድ ጡት ማደግ

እጅግ ግዙፍ ጡት የመቀነስ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና, ከህክምና በፊትና በኃላGigantomastia Breast reduction Surgery
02/05/2025

እጅግ ግዙፍ ጡት የመቀነስ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና, ከህክምና በፊትና በኃላ
Gigantomastia Breast reduction Surgery

መልካም የፋሲካ በአል🙏
20/04/2025

መልካም የፋሲካ በአል🙏

21/03/2025

በትልቅ ጡት በጀርባ እና በትክሻ ህመም ተሰቃይተዎል?

#ጡት የመቀነስ የፕላስቲክ #ቀዶህክምና

በአንድ በኩል ብቻ እጅግ የገዘፈ Unilateral



ይደውሉልን Contact us
0920846647

02/03/2025

Get your Get rid of

የውበት ቀዶህክምና እንደ ቅንጦጥ ወይም እንደ አላስፈላጊ መታየት የለበትም:: እራስን እና ገፅታን እንዲሁም በራስ መተማመንን ማሻሻልና ከእድሜ ጋር የሚመጡ ለውጦችን መቆጣጠር የሚያስችል መንገ...
01/03/2025

የውበት ቀዶህክምና እንደ ቅንጦጥ ወይም እንደ አላስፈላጊ መታየት የለበትም:: እራስን እና ገፅታን እንዲሁም በራስ መተማመንን ማሻሻልና ከእድሜ ጋር የሚመጡ ለውጦችን መቆጣጠር የሚያስችል መንገድ ነው!!



የውበት ቀዶህክምና ቅንጦት ነው? በደንብ ተወያይተንበታል

የወንድ ጡት ማደግ በአብዛኛው ምክንያቱ አይታወቅም አልፎ አልፎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል። ለምሳሌ ከፍተኛ ውፍረት፤ የሆርሞን መዛባት፤ የተለያዩ እጢዎች፤ የውስጥ ደዌ ህመሞች፤ የተለ...
22/02/2025

የወንድ ጡት ማደግ

በአብዛኛው ምክንያቱ አይታወቅም

አልፎ አልፎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል። ለምሳሌ ከፍተኛ ውፍረት፤ የሆርሞን መዛባት፤ የተለያዩ እጢዎች፤ የውስጥ ደዌ ህመሞች፤ የተለያዩ መደሃኒቶች እና እጾች ሊያመጡት ይችላሉ።

ህክምናው

የጡት ማደጉ ለአመታት የቆየ ከሆነ፤ እንደየደረጃው በስብ መምጠጥ ቀዶ ህክምና በትንሽ ቀዳዳ የጡት አካልን ወይም Gland ማውጣት ጋር ሊታከም ይችላል።

የስብ መምጠጥ ቀዶ ህክምናው ደረት ላይ በሚሰጥ ማደንዘዣ ብቻ ሊሰራ ይችላል። አልፎ አልፎ እንደ ታማሚው ምቾት ወደ ሙሉ ማደንዘዣ ሊቀየር ይችላል።

ከስብ መምጠት ቀዶ ህክምና በሆላ፤ ደረትን አጣብቆ የሚይዝ ልብስ ከአንድ ወር እስክ 2 ወይም 3 ወር መልበስ ያስፈልጋል።



Subscribe and follow our Social medias

YouTube https://studio.youtube.com/channel/UCJvaRTyjgx-1ajYogV0YrGg and

TikTok https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8u7vhqEOZmh&_r=1 channels

Telegram
https://t.me/drbplasticsurgery

"ዶ/ር ቢ" በአዲስ አበባ እንዲሁም በኢትዮጵያ በዘመናዊ መሳሪያ በመታገዝ ዘርፈ ብዙ አግልግሎቶችን እየሰጠን እንገኛለን።👉የወንድ ጡት ማደግ ህክምና👉ትርፍ ስብ ወይም ቦርጭ ማስወገድ👉የጡት ኘ...
22/02/2025

"ዶ/ር ቢ" በአዲስ አበባ እንዲሁም በኢትዮጵያ በዘመናዊ መሳሪያ በመታገዝ ዘርፈ ብዙ አግልግሎቶችን እየሰጠን እንገኛለን።

👉የወንድ ጡት ማደግ ህክምና
👉ትርፍ ስብ ወይም ቦርጭ ማስወገድ
👉የጡት ኘላስቲክ ሰርጀሪ(መቀነስ, ማቃናት ወይም መጨመር)
👉ለተለያዬ ሁኔታዎች የመልሶ ግንባታ ቀዶ ህክምና/Reconstructive surgery
👉የሰውነት እብጠት ቀዶ ህክምና
👉የቆዳ እጢ ቀዶ ህክምና
👉የእጅ ቀዶ ህክምና
👉የቃጠሎ ቀዶ ህክምና
👉የፊት ቀዶ ህክምና(ወጣ ያለ ጆሮ, የከንፈር እና ሌሎችም),
👉ዳሌ መጨመር (ስብ በማዘዎወር)
👉ብዙ ሌሎችም ያልተጠቀሱ

ስለ አገልግሎት ማማከር ሲፈልጉ 0920846647 ላይ ይደውሉልን።

ማህበራዊ ድህረገጾችን ይቀላቀሉ።

Telegram You tube TikTok

Address

Addis Ababa
33594

Telephone

+251920846647

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Bereket Plastic Surgery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Bereket Plastic Surgery:

Share