Tula Kurkure

Tula Kurkure Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tula Kurkure, AIDS Resource Center, Addis Ababa, Addis Ababa.

16/08/2025
22/06/2025
22/06/2025
22/06/2025
17/08/2024
17/08/2024

ብልጽግና ቃሉን ያከብራል፤ የህዝብን ፍላጎት ይረዳል፤ ዕቅዱን በተግባር ፈጽሞ ለሌላ ድል ይታትራል!

በልህቀት በማሰብ የስራ ባህልን በቀየረ ያላሰለሰ ትጋት የከተማን ገፅታ መቀየርና የቱሪዝምና የኢኮኖሚ ምንጭ በማድረግ ዓለም አቀፋዊነትን ማረጋገጥና ሁለንተናዊ ለውጥን ማሳካት እንደሚቻል ፓርቲያችን ያምናል። ለዚህም የከተማችን መጠሪያ የሆነውን ድንቅ ስም የማይመጥን ገፅታን ዘመንን በዋጀ የመደመር መርህ ከመሰረቱ በመቀየር ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግ ተግቶ በመስራት በአጭር ጊዜ ውስጥ መዲናችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሸጋገር ላይ ይገኛል።

ብልጽግና በሚከተለው ዘመንን የዋጀ የኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ዕሳቤ በተናበበ መልኩ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን በመያዝ የህዝብን ፍላጎት ያማከለ ተግባር በፍጥነትና ጥራት በመፈጸም ዕምርታዊ ለውጦችን አስመዝግቧል። ብልጽግና የአዲስ አበባን የታሪክ ዘመንና ክብር የማይመጥን ገፅታ በመቀየርና ነዋሪዎቿን በቀጥታ ተጠቃሚ በማድረግ የሁለንተናዊ ልዕልና ተምሳሌትነቷን እያረጋገጠ ዓለም አቀፍ ደረጃዋን የጠበቀች የድፕሎማትና የአፍሪካ መዲና ማድረግ ችሏል።

ከተማችን አሁናዊ ገፅታዋ እጅን በአፍ በሚያስጭን አስደማሚ ለውጥ ላይ ትገኛለች። ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ፣ ለዓይና ዕይታ ማራኪና ሳቢ፣ የስራና የአስተሳሰብ ባህልን የቀየረ፣ ብዙዎችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ ያደረገና በጥቅሉ ከተማዋን በብዙ መልኩ ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሳደገው የኮሪደር ልማታችን ማሳያ ነው። አሁን አዲስ አበባ ተወዳዳሪ የዓለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማዕከል መስብ መሆን ችላለች።

ብልጽግና በድል አይዘናጋም፤ በፈተናም አይሰናከልም። ሁሌም ፈተና ያጠነክረዋል፤ ውጤት ያበረታውና ለአዲስ ድል ለሌላ መሻት ይነሳሳል። የከተማችን ሁለገብ ልማት ለሌሎች ከተሞች መነሻ ከመሆን ባሻገር እንደሀገር ያሰብነውን ሀገራዊ ልዕልና ግንባታ መስፈንጠሪያና መሻገሪያ ድልድይ ነው። የብልጽግና ተምሳሌቷ መዳናችን አዲስ አበባ ቀና ብላ ወደ ከፍታዋ እየበረረች የአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት የሆነች የስበት ማዕከል ትሆናለች።

ብልጽግና ቃል ያከብራል፤ የህዝብን ፍላጎት ይረዳል፤ ዕቅዱን በተግባር ፈጽሞ ለሌላ ድል ይታትራል። ይህ ትውልድ ታሪክን አክብሮ የእራሱን ዘመን ታሪክ እየጻፈ ለመጭው ትውልድ ምንዳን ያሻግራል።

Beekamtiin Raawwii Hojii 2016 Paartii Badhaadhinna kennamee.Holdingiin Investmantii Itophiyaa qophii karoora 2017 Konfre...
17/08/2024

Beekamtiin Raawwii Hojii 2016 Paartii Badhaadhinna kennamee.
Holdingiin Investmantii Itophiyaa qophii karoora 2017 Konfreensii Paarrii Badhaadhinna Gaggeesseen Hundee paartii Geejjiba Galanaa fi lojistkii Itiyophiyaatiif beekamtii laateef.

17/08/2024

ባለፉት ተከታታይ ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም በመንግስት የተሳካ አመራር ሰጪነትና አስተባባሪነት እንዲሁም በዜጎች ንቁ ተሳትፎ አስደማሚ ስኬቶችን ማስመዝገብ ችለናል።

ዘንድሮም እነሆ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ነሐሴ 17 በአንድ ጀንበር 600 ሚልየን ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራችንን እንድናሳርፍ ጥሪ አስተላልፈዋል።

ይህን ጥሪ ለአንድነትና ትብብራችን ማሳያ መልካም ዕድልነቱ ተጠቅመን፤ በጋራ ጥረታችን የምትተክል ሀገርና የሚያጸና ትውልድን ዕውን እንደምናደርግ ጽኑ ዕምነት አለኝ።

Barootaa darban keessa, sagantaa Ashaaraa Magariisaatiin hooggansaa fi qindoomina gaarii Mootummaa akkasumas hirmaannaa cimaa Ummataa waliin milkaa’ina guddaa galmeessineerra.

Ammas, Muummichi Ministeera keenyaa Kabajamoo Dr. Abiyyi Ahmad, Hagayya 17, waamicha guyyaa tokkotti biqiltuuwwan miliyoona 600 dhaabuu dhiyeessaniiru.

Waamicha kana akka carraa gaarii tokkummaa fi qindoomina keenyaatti fayyadamnee, waliin taanee biyya dhaabduu fi dhaloota Utubu akka dhugoomsinu nan amana.

የሀገራችን በአትሌት ቡድን ከክብር ማማ መውረድና  ሽንፈት መሰተነገደችን የአመራር የመምራት  ችግር መሆኑን አምኖ አለመቀበል  ከላፈዉ ድክመት አለመማራቻውን  ያሰያናል።  የማንም ግለሰብ ከሀ...
17/08/2024

የሀገራችን በአትሌት ቡድን ከክብር ማማ መውረድና ሽንፈት መሰተነገደችን የአመራር የመምራት ችግር መሆኑን አምኖ አለመቀበል ከላፈዉ ድክመት አለመማራቻውን ያሰያናል። የማንም ግለሰብ ከሀገር ጥቅም፣ ክብር እና ዚና በታች ናቸውና ጉደዩ በሁሉም በለድርሻ አከላት ይታሳብበት እንላሌን ።

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tula Kurkure posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram