Hakim Specialty Dental Clinic

Hakim Specialty Dental Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hakim Specialty Dental Clinic, Medical and health, Piayasa, Hulualem Mall 6th floor, Addis Ababa.

💥💥  ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የ20% ቅናሽ በሁሉም አገልግሎቶቻችን ላይ አድርገናል💥💥Hakim Specialty Dental Clinicሐኪም ከፍተኛ የጥርስ ህክምና ክሊኒክአድራሻ ፒያሳ በኒን መስኪ...
28/10/2024

💥💥 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የ20% ቅናሽ በሁሉም አገልግሎቶቻችን ላይ አድርገናል💥💥
Hakim Specialty Dental Clinic
ሐኪም ከፍተኛ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
አድራሻ
ፒያሳ በኒን መስኪድ ፊት ለፊት ሁሉዓለም የገበያ መዓከል 6ኛ ፎቅ
0952505252 | 0912769484 ይደወሉ::
🔸የብሬስ ህክምና በስፔሻሊስት ሀኪሞች
በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን.
🔸ጥርስን በዘመናዊ መሳርያ ነጭ ማድረግ
🔸 በዘመናዊ መሳርያ ጥርስን ሙሌት
🔸ጥርስ መትከል
🔸በዘመናዊ መሳርያ የአፍ ውስጥ ሙሉ ህክምና
🔸 መጥፎ የአፍ ጠረን ህክምና
ከላይ ከተዘረዘሩት አገልግሎቶች በተጨማሪ ለሐገራችን አዲስ የሆነውን ኢንቪዝብል ብሬስ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በላቀ ጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ልናገለግሎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!!!
ይምጡ በአገልግሎታችን ተደስተው ይሄዳሉ!
አድራሻ
ፒያሳ በኒን መስኪድ ፊት ለፊት ሁሉዓለም የገበያ መዓከል 6ኛ ፎቅ
ስልክ 0952505252 | 0912769484 ይደወሉ::

23/10/2024

💥💥 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የ20% ቅናሽ በሁሉም አገልግሎቶቻችን ላይ አድርገናል💥💥
Hakim Specialty Dental Clinic
ሐኪም ከፍተኛ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
አድራሻ
ፒያሳ በኒን መስኪድ ፊት ለፊት ሁሉዓለም የገበያ መዓከል 6ኛ ፎቅ
0952505252 | 0912769484 ይደወሉ::
🔸የብሬስ ህክምና በስፔሻሊስት ሀኪሞች
በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን.
🔸ጥርስን በዘመናዊ መሳርያ ነጭ ማድረግ
🔸 በዘመናዊ መሳርያ ጥርስን ሙሌት
🔸ጥርስ መትከል
🔸በዘመናዊ መሳርያ የአፍ ውስጥ ሙሉ ህክምና
🔸 መጥፎ የአፍ ጠረን ህክምና
ከላይ ከተዘረዘሩት አገልግሎቶች በተጨማሪ ለሐገራችን አዲስ የሆነውን ኢንቪዝብል ብሬስ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በላቀ ጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ልናገለግሎ ዝግጅታችንን ጨርሰናል!!!
ይምጡ በአገልግሎታችን ተደስተው ይሄዳሉ!
አድራሻ
ፒያሳ በኒን መስኪድ ፊት ለፊት ሁሉዓለም የገበያ መዓከል 6ኛ ፎቅ
ስልክ 0952505252 | 0912769484 ይደወሉ::

Health/beauty

የተቀበረ ጥርስ (አልበቅል ያለ )ትርጓሜየተቀበረ ጥርስ (አልበቅል ያለ )ጥርስ ከሌላ ጥርስ ፣ አጥንት ወይም ለስላሳ ህብረ ህዋስ ጋር የተቀመጠ ጥርስ ነው ፡፡ የጥርስ አቀማመጥ በአፍ ውስጥ ...
22/10/2024

የተቀበረ ጥርስ (አልበቅል ያለ )

ትርጓሜ

የተቀበረ ጥርስ (አልበቅል ያለ )ጥርስ ከሌላ ጥርስ ፣ አጥንት ወይም ለስላሳ ህብረ ህዋስ ጋር የተቀመጠ ጥርስ ነው ፡፡ የጥርስ አቀማመጥ በአፍ ውስጥ ወደ መደበኛው ቦታ ለመድረስ በድድ ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንዲወጣ የማይመስል ያደርገዋል ፡፡

ምክንያቶች

የተቀበረ ጥርስ (አልበቅል ያለ )ከመደበኛው የሚወጣበት ጊዜ ባለፈ ለስላሳ የድድ ህብረ ህዋስ ወይም አጥንት ውስጥ ተካትቶ ይቀራል ፡፡ መንስኤው ብዙ ሊሆን ይችላል ፡፡ አዲሶቹ ጥርሶች ለመውጣት ሲሞክሩ ሌሎች ጥርሶችም ጠመዝማዛ ፣ ያጋዳሉ ወይም ይሰደዳሉ ፡፡የተቀበረ ጥርስ (አልበቅል ያለ ) በሦስተኛው ጥርስ ላይ ይከሰታል ፣ የጥበብ ጥርስ ተብሎም ይጠራል። ወደ 9 ዓመት አካባቢ ማደግ የጀመረው የጥበብ ጥርሶች አብዛኛውን ጊዜ በአሥራዎቹ ዕድሜ መጨረሻ እና በ 20 ዎቹ መካከል የሚወጡ የመጨረሻ ጥርሶች በመሆናቸው አብዛኛውን ጊዜ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ ፡፡ እስከዚያ ድረስ መንጋጋ ማደግ አቁሞ ለእነዚህ 4 ጥርሶች የሚሆን ቦታ በጣም ትንሽ ሊሆን ይችላል ፡፡

የጥርስ መቦርቦር  (Dental caries)የጥርስ መቦርቦር (Dental caries) ስኳርን ወደ አሲድ መቀየር የሚችሉ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን (bacteria) የጥርስን ንጣፍን ሲያጠቁ የሚ...
22/10/2024

የጥርስ መቦርቦር (Dental caries)

የጥርስ መቦርቦር (Dental caries)
ስኳርን ወደ አሲድ መቀየር የሚችሉ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን (bacteria) የጥርስን ንጣፍን ሲያጠቁ የሚፈጠር የጥርስ በሽታ ነው፡፡
ተገቢውን ህክምና ካላገኘ ቀስ በቀስ የጥርስ ህመም ፣ ቁስለት አልፎ ተርፎም የጥርስ መበስበስ ያስከትላል ፡፡
ይህ በሽታ በሁሉም ዕድሜ ያሉ ሰዎችን ሊያጠቃ ይችላል፡፡ ነገር ግን ከሌላው እድሜ በተለየ ህፃናት ለጥርስ መቦርቦር የተጋለጡ ናቸው

የጥርስ መቦርቦር በምን ምክንያት ይፈጠራል?

የጥርስ መቦርቦርን የሚያስከትሉ ባክቴሪያዎች በምግብ እና መጠጥ ውስጥ ካለው ስኳር ጋር ሲገናኙ አሲድ ይፈጥራሉ ፡፡
ይህ አሲድ የጥርስን ሽፋን (Enamel) በማጥቃት ቅስ በቀስ ማዕድናትን ያሳጣል፡፡
አስፈላጊውን እንክብካቤ ካላገኘ ከጊዜ በኋላ የጥርስን ሽፋን ተዳክሞ መቦርቦር ይጀምራል፡፡

የጥርስ መቦርቦር ምን ምን ምልክቶችን ያሳያል?

መጀመሪያ አካባቢ ብዙም ምልክቶች አይታይም ፡፡
የጥርስ መቦርቦሩ እየገፋ ሲሄድ ግን ጥርስ ለጣፋጭ ፣ ለሞቃት ወይም ለቅዝቃዛ ነገሮች የበለጠ ስስ እየሆነ ይመጣል፡፡
በሽታው እየተባባሰ ሲሄድ ደግሞ ከባድ የሆነ የጥርስ ህመም ፣ የፊት እብጠት እና ትኩሳት ሊያስከትል ይችላል ፡፡

Address

Piayasa, Hulualem Mall 6th Floor
Addis Ababa
1000

Telephone

+251952505252

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hakim Specialty Dental Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share