Black Lion Esp.Hospital

Black Lion Esp.Hospital Health Service Operation Room

💐💐Happy Ethiopian Grand Dam Celebration💐💐For Ethiopia, the Grand Renaissance Dam (GERD) is a national project of histori...
09/09/2025

💐💐Happy Ethiopian Grand Dam Celebration💐💐
For Ethiopia, the Grand Renaissance Dam (GERD) is a national project of historic scale and a rare unifying symbol in a country torn apart by ongoing internal conflicts.
African 1st Dam

Ethiopian 13  months of Sunshine Pagume🙏🙏🙏😂
09/09/2025

Ethiopian 13 months of Sunshine Pagume
🙏🙏🙏😂

Update
27/08/2025

Update

❤የደም ስር መዘጋት እና “ጋንግሪን”❤️o  በሰውነታችን ውስጥ የተጣራ ደም ከልብ ወደ ልዩ ልዩ የሰውነት ክፍሎች የሚያሰራጩ "ደም ቀጂ /አከፋፋይ " ደም ስሮች(arteries) እና ጥቅም ላ...
03/08/2025

❤የደም ስር መዘጋት እና “ጋንግሪን”❤️
o በሰውነታችን ውስጥ የተጣራ ደም ከልብ ወደ ልዩ ልዩ የሰውነት ክፍሎች የሚያሰራጩ "ደም ቀጂ /አከፋፋይ " ደም ስሮች(arteries) እና ጥቅም ላይ የዋለ ደምን ይጣራ ዘንድ ወደ ሳንባ እና ልብ የሚመልሱ "ደም-መልስ" ደም ስሮች(veins) ይገኛሉ።
o ዋና ዋና ደም አከፋፋይ የደም ስሮች (arteries) ሲዘጉ ፤ በደም ስሩ ምግብና ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ያገኝ የነበረው የሰውነት ክፍል (እጅ፣እግር፣አንጀት ወዘተ...) ሊሞት ይችላል፤ ይሄኔ "ጋንግሪን/gangrene" ሆነ ይባላል።
o በእርግጥ እንደተዘጋው የደም ስር አይነት እና ቦታ ታካሚዎች በ“ስትሮክ”፣ ልብ ድካም፣ በአንጀት መዘጋት ወይም በሌሎች ምልክቶች ወደ ህክምና ተቋም ሊመጡ ይችላሉ።
o የዚህ ፅሁፍ ዓላማ በተለይ በእጅና፡ እግር ላይ የሚከሰት አጣዳፊ የደም ስር መዘጋት በሽታ ምልክቶች እና ህክምናን በተመለከተ በወፍ በረር ለማስተዋወቅ ነው።
o የደም ስሮች በልዩ ልዩ ምክንያት ፤በአጣዳፊነት ወይም ቀስ በቀስ ሊዘጉ ይችላሉ።
ከአጣዳፊ ምክንያቶች መካከል : በድንገተኛ አደጋ(በመኪና፣ በጥይት ፣በጩቤ፣በማሽን አደጋ ወዘተ...) ፣በደም መርጋት ፣ከልብ በሚበተን የረጋ ደም(embolus)፤ ተጠቃሽ ናቸው። ይህንን በመሰለው ችግር ምክንያት የሚመጣ የደም ስር መዘጋት ፣ በአብዛኛው ፋታ የማይሰጥ ነው ። በመሆኑም በአስቸኳይ የደም ስር ህክምና/ቀዶ ህክምና ካልተደረገ በሰዓታት ውስጥ ደም ያጠረው የሰውነት አካል(እጅ፣እግር፣አንጀት ወዘተ...) ወደ መሞት("ጋንግሪን") ሊያመራ ይችላል ።
o ቀስ በቀስ የሚከሰት የደም ስር መጥበብ ቀድሞ የነበራቸው ታካሚዎች ሲሆኑ ከአጣዳፊው ክስተት በፊት ሌሎች ምልክቶች ይኖራቸዋል።ለምሳሌ በሚራመዱበት ጊዜ እግር ህመም (በአብዛኛው ባት እና ታፋ ላይ ) ይሰማል፣ ቆዳ ይደርቃል፣ ጥፍሮች ይጠነክራሉ፣ ወዘተ …ችግሩ እየተባባሰ ሄዶ አስከፊ ደረጃ ላይ ሲደርስ ያለምንም እንቅስቃሴ በተለይም በመኝታ ግዜ የእግር መርገጫ ና ጣቶችን ማቃጠል፣መቁሰልና መሰል ችግሮች ይኖራሉ።
አጣዳፊ የደም ስር መዘጋት ምልክቶች
የእጅ/እግር ደም ስሮች መዘጋት ልዩ ልዩ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፡ ከነዚህም መካከል :
o የጣቶች ህመም/ማቃጠል፣ መደንዘዝ ፣ ውሃ መቋጠር ጣቶች፣እግርን/ እጅን ማዘዝ (ማንቀሳቀስ) አለመቻል;የእጅ እና እግር መጥቆር እና ፈሳሽ ማምጣት ሊሆን ይችላል
o የእግር የደም ስሮች ሆድ ውስጥ ካለው ትልቀ የደም ስር(aorta)ጀምሮ ድንገት ሲዘጉ የሁለቱም እግሮች አለመታዘዝ ሊያጋጥም ይችላል ::
ህክምናው እንዴት ነው?
· የደም ስር በአጣዳፊነት ተዘግቶ ባለበት ሁኔታ የምትጠፋ እያንዳንዷ ሰዓት የእጅና የእግርን የመትረፍ ዕድል እያመነመነው ይሄዳል(ህክምና ቢሰጥ እንኳ)። አልፎ ተርፎም በህይወትም ላይ ጭምር አደጋ ሊያመጣ ይችላል።
· ታካሚዎች በጊዜ ወደ ህክምና ተቋም ከመጡ - እንደበሽታው መንስኤ የተለያዩ አካል ማዳንን ታሳቢ ያደርጉ ህክምናዎች ሊሠጡ ይችላል:
· መድሃኒት በመስጠት (ደም ማቅጠኛዎችን ጨምሮ እንደ ስኳርና የደም ብዛት ላሉ ሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች)፣ እንዲሁም በቀዶ ህክምና የረጋ ደምን መጥረግ(thromoboembolectomy)፣
o ከአጣዳፊው የደም ስር መዘጋት/ደም መርጋት በፊት የነበረ(የከረመ)ለአጭር ርቀት የተዘጋ/የጠበበ ደም ስርን መጠገን/መለጠፍ(endarterectomy) ሊደርግ ይችላል።
o ከአጣዳፊው የደም ስር መዘጋት/ደም መርጋት በፊት የነበረ(የከረመ)ረጅም የሆነ የደም ሥር መጥበብ/መዘጋ ት በሚያጋጥምበት ግዜ bypass መሥራት ይቻላል
ሌለው ደግሞ..... 👉👉
በ ዶ/ፈርኦን ጌታቻው 💐 አ.አ.ዩ💐
Black Lion Hospital Speciality and Subspeciality
Vascular Surgeon
👈👈👈👈👈👈👈
Thanks
💐TASH💐

06/07/2025

WELCOME AGAIN
Come in Safe👍🙏

የህፃናት ቀዶ ህክምና ክፍል ታድሶ በዛሬው እለት ይመረቃል ይህ ክፍል ለብዙ አመታት ለሁሉም ድንገተኛ ቀዶ ህክምና ሲያገለ ግል ቆይቶ በአሁኑ ሰአት በቀዶ ህክ ምና እጥረት ለሚከሰተው የህፃናት...
26/06/2025

የህፃናት ቀዶ ህክምና ክፍል ታድሶ
በዛሬው እለት ይመረቃል
ይህ ክፍል ለብዙ አመታት ለሁሉም ድንገተኛ ቀዶ ህክምና ሲያገለ ግል ቆይቶ በአሁኑ ሰአት በቀዶ ህክ ምና እጥረት ለሚከሰተው የህፃናትን ሞት ለመቀነስ
ተጨማሪ ሰፋ ያለ እና ጥራቱን የጠበቃ ክፍል በማስፈ ለጉ እነሆ በማለት የክፍሉ ስታፍ በጥንቃቄ ና በአግባ ቡ እንድትጠቀሙበት እያልን
ለዚህ ሁሉም/ለተደረገው መልካም ሥረ ሁሉ የተሳተፉ ትን አካለት እናመሰግናለን🙏
👉Kids Pediatrics Surgery Team /KIDS OR
TASH Pediatrics Surgery Team
👉Esp. Prof. Miliard Derebew and Ass.prof. Tihitina Niguse
Pediatrics Surgery Room Renovated and will be enagurated Today on 3rd floor
Thanks for All Who have play role from TASH and all KIDS SURGERY TEAM🙏🙏
19/10/17
TASH

25/06/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abebe Bayou, Toli Tolako, Lalisa Hordofa, Kadiir Buudee Doojjee, Gaaddisaa Bultoo, Tolasaa H Tujubaa, Boriifan H Tolaa, Desalegn Hailu Geldoo, Mlaw Misho, Abebayehu Abraham Dea, Biruk Mekonnen Beyene, Ab Peter, Saladin Ahmedin, Damene Desalegn, Wakjira D Dula, Gëach Tekle Haymanot, Abdu Mohammed, Mohammednejim Ahmed, Rahwa Mebrahtu, Andy Bergene Tuti, Bonsa Zewdie, Ashenafi Worku, Tesfahun Chane Assefa, Dejen Tilahun, Dereje Endale, Tegegn Genzebe Gayo, Motuma Boka, Tsegay Hadush, Amanuel Adane, Jermen Brhane, Dassuu Damissee, Mekuanint Kassa, Gamachis Nugusa, Masamo Sakuma, Emu Gelan, Mengesha Berhe, Esayas Assefa Baybes, Nurato Awel, Zola Man, Mesfin Sime, Melaku Apostolic, Belete Fufa, Kuma Gemechu Hussen, Abera Agegnehu Tesfu, Girma Agegnehu, Solomon Efram, Mohammed Murade, Dagne Niguse, Asseb Adam, Dagnachew Mekonnen

Electrolyte Abnormalities and ECG manifestations
25/06/2025

Electrolyte Abnormalities and ECG manifestations

IM injections Need attension A wrong intramuscular (IM) injection can, in rare but serious cases, lead to paralysis or n...
16/06/2025

IM injections Need attension
A wrong intramuscular (IM) injection can, in rare but serious cases, lead to paralysis or nerve damage. Here's a breakdown of how this can happen:

1. Nerve Injury

Injecting into or too close to a major nerve — particularly:

Sciatic nerve in the buttock (gluteal region)

Radial nerve in the deltoid region

Femoral or lateral femoral cutaneous nerves in the thigh

Result: Immediate sharp pain, weakness, numbness, or even long-term paralysis in the affected area.

2. Incorrect Site Selection

Using the wrong site (e.g., upper inner quadrant of the gluteal area instead of the upper outer quadrant) increases the risk of hitting a nerve.

3. Improper Technique

Poor technique can cause:

Deep tissue damage

Nerve impingement

Injection too close to bones or blood vessels

4. Toxicity of the Drug

Some medications are not safe if they come in contact with nerve tissue. For example:

Certain antibiotics (e.g., penicillin G)

Irritating substances or oil-based medications

If injected too close to a nerve, they can cause inflammation, demyelination, or necrosis of nerve tissue.

5. Compartment Syndrome or Vascular Compromise

If the injection leads to:

Hematoma

Swelling that compresses nearby nerves

Blocked blood flow to nerves

It can result in temporary or permanent loss of function.

Signs of Injection-Related Nerve Injury:

Burning or shooting pain during injection

Weakness or inability to move the limb

Numbness or tingling

Muscle atrophy (in long-term cases)

What to Do If This Happens:

Immediate medical attention — time is critical.

Neurological evaluation

Imaging (MRI, EMG) to assess nerve damage

Pain management

Physical therapy

Surgery — in severe cases (e.g., nerve repair).

🫂Mpox vaccine🫂The virus that causes mpox is related to the virus that causes smallpox. JYNNEOS is a 2-dose vaccine devel...
13/06/2025

🫂Mpox vaccine🫂
The virus that causes mpox is related to the virus that causes smallpox. JYNNEOS is a 2-dose vaccine developed to protect against mpox and smallpox.
People need to get both doses of the vaccine for the best protection against mpox.
The second dose should be given 4 weeks after the first dose. However, if it has been longer than 4 weeks since you got the first dose, get the 2nd dose as soon as possible.
Whether or not you've been vaccinated, continue to reduce your risk of getting mpox.
The Mpox vaccine is recommended for individuals at higher risk of exposure to the virus, including gay, bis*xual, and other men who have s*x with men GBMSM (forbiden in Ethiopia). Other groups recommended for vaccination include transgender and gender-diverse individuals, s*x workers, people living with HIV (if at risk of exposure), those with s*xual networks that include GBMSM, laboratory personnel working with orthopoxviruses, and healthcare workers at risk of exposure to patients with Mpox. Additionally, pregnant or breastfeeding individuals at risk of exposure are advised to receive the MVA-BN vaccine.

Here's a more detailed breakdown of who should consider the Mpox vaccine:

👉GBMSM: Due to the increased risk of exposure in this population, vaccination is strongly recommended.

👉Other individuals with increased risk: This includes those with s*xual networks that include GBMSM, transgender and gender-diverse people, s*x workers, and people living with HIV who are at risk of exposure.

👉Healthcare workers: Those at risk of exposure to Mpox patients should also consider vaccination.

👉Laboratory personnel: If they work with orthopoxviruses, they should be vaccinated.

👉Pregnant or breastfeeding individuals at risk of exposure: The MVA-BN vaccine is safe and recommended.

👉Individuals who have been in contact with someone who has Mpox: They should also consider getting the vaccine.
BLH👍

"👉👉እንዳትዘናጉ ጥንቃቄ አድርጉ👈👈"👉ከንክኪ        👉👉 Take care👉From contactበኢትዮጵያ የመጀመሪያው የድንገተኛ ህክምና ቡድን (Emergency Medical Team - EM...
13/06/2025

"👉👉እንዳትዘናጉ ጥንቃቄ አድርጉ👈👈"
👉ከንክኪ
👉👉 Take care
👉From contact
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የድንገተኛ ህክምና ቡድን (Emergency Medical Team - EMT) የተሟላ የመስክ ልምምድ (Full Scale Simulation Exercise) ተካሄደ
የብሔራዊ አደጋ ምላሽ አቅምን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ የሆነው የልምምድ መርሃግብሩ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) ከ UK MED እና UK Emergency Medical Team (UK EMT) ጋር በመተባበር በሀገሪቱ የመጀመሪያውን የተሟላ የድንገተኛ ህክምና የመስክ ልምምድ "የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ አስተዳደር ወደ የተሟላ የልህቀት ማዕከል" በሚል መሪ ሃሳብ ተካሂዷል።

"ይህ ልምምድ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሥርዓት ለመገንባት በምናደርገው ጉዞ ወሳኝ ምዕራፍ ነው" ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገልፀዋል።

የዩናይትድ ኪንግደም መንግስት የአለም የጤና ድርጅት ባወጣው መለኪያ መሰረት ዓይነተ አንድ የአደጋ ጊዜ የህክምና ቡድን (Type 1 Fixed EMT) አለም አቀፍ ደረጃን ለማግኘት የሚያስችሉ ሙሉ ግብዓቶች ድጋፍ የተደረገ ሲሆን፤ በመርሀ ግብሩ የግብአቶች ድጋፍ ብቻ ሳይሆን የዕውቀት ሽግግርም ተደርጎበታል። “ይህ የልምምድ መርሀ ግብር ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ የጤና ስርዓትን በመገንባት ላይ ያለንን አጋርነት አንዱ ማሳያ ሆኖ ያገለግላል” ያሉት በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ናቸው።
የተደረገው ድጋፍ እና የልምምድ መርሃ-ግብር የሃገራችንን የድንገተኛ አደጋ ምላሽ አሰጣጥ አንድ እርምጃ ወደፊት ያራመደ መሆኑን የገለጹት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኀይሉ ናቸው።
በዝግጅቱ ላይ የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር፣ የክልል ጤና ቢሮዎች፣ አለም አቀፍ ኤጀንሲዎች እና ከአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠር ድርጅትም ተገኝተዋል።
በመድረኩ የፓናል ውይይት የተደረገ ሲሆን፤ ለወደፊቱ በትብብር ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድም ተፈርሟል።
Ethiopia’s First Emergency Medical Team (EMT) Full-Scale Simulation Exercise Held
The UK Emergency Medical Team (UK EMT), conducted the country’s first full-scale emergency medical field exercise under the theme “From Resilient Public Health Disaster Management to a Complete Center of Excellence.”
fully supported
In a major step towards strengthening the national disaster response capacity, the Ethiopian Public Health Institute (EPHI), in collaboration with UK MED and the UK Emergency Medical Team (UK EMT), conducted the country’s first full-scale emergency medical field exercise under the theme “From Resilient Public Health Disaster Management to a Complete Center of Excellence.”
“This exercise is a critical milestone in our journey to build a world-class emergency response system,” said
Dr. Mekdes Daba, Minister of Health.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Black Lion Esp.Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram