Ayat Star Clinic

Ayat Star Clinic Your Health is Our Priority.

አዲስ የተሠራው በሳምንተ አንድ ቀን ብቻ በመርፌ የሚወሰደው የስኳር በሽታ መድሐኒት በተለይ ለሁለተኛው የስኮር በሽታ ( Type 2 diabets)
06/03/2025

አዲስ የተሠራው በሳምንተ አንድ ቀን ብቻ በመርፌ የሚወሰደው የስኳር በሽታ መድሐኒት በተለይ ለሁለተኛው የስኮር በሽታ ( Type 2 diabets)

876 followers, 98 likes, 49 comments

እንኳን ለአያት ሰታር የውስጥ ደዌ ክሊናክ የ4ተኛ  አመት ምስረታ አደረሰን
07/02/2025

እንኳን ለአያት ሰታር የውስጥ ደዌ ክሊናክ የ4ተኛ አመት ምስረታ አደረሰን

Check out ZA’s post.

Benfits of Life style modifications
06/02/2025

Benfits of Life style modifications

53 likes, 29 comments. “የአኗኗር ዘዴ ለውጦች በጤና ላይ ያላቸው ጠቀሜታ”

ትናንሽ የአኗኗር ዘዴ ለወጦች በጤና ላይ ያላቸው ታላላቅ ጠቄሜታወች
04/02/2025

ትናንሽ የአኗኗር ዘዴ ለወጦች በጤና ላይ ያላቸው ታላላቅ ጠቄሜታወች

Check out ZA’s video.

27/12/2024
ስለ ስኳር ህመም (Diabetes mellitus)  ሁኔታ የስኳር በሽታ (Diabetes mellitus): - ሥር የሰደደ የሜታቦሊክ በሽታ ሲሆን በደም ውስጥ ያለው የግሉኮስ መጠን (የደም ስኳ...
18/12/2024

ስለ ስኳር ህመም (Diabetes mellitus) ሁኔታ

የስኳር በሽታ (Diabetes mellitus): - ሥር የሰደደ የሜታቦሊክ በሽታ ሲሆን በደም ውስጥ ያለው የግሉኮስ መጠን (የደም ስኳር) ከፍ ሲል ነው ። በጣም የተለመደው ሁለተኛ ዓይነት የስኳር በሽታ (type 2 Diabetes) የሚባለው ነው።

• በዓለም ዙሪያ ወደ 830 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የስኳር በሽታ አለባቸው
• የዓለም ጤና ድርጅት በ2030 የስኳር በሽታ 7ኛው የሞት መንስኤ እንደሚሆን ፕሮጀክት አድርጓል።
• የስኳር በሽታ ዓይነ ስውርነት፣ የኩላሊት ውድቀት፣ የልብ ድካም፣ ስትሮክ እና የታችኛው እጅና እግር መቆረጥ ያስከትላል።
• በአፍሪካ ከ 25 እስከ 64 ዓመት የሆናቸው ጎልማሶች እስከ 15% የሚሆኑት የስኳር በሽታ አለባቸው።
• በኢትዮጵያ ያለው የስኳር በሽታ ስርጭት ከ 2 – 6.5% ይደርሳል።

ሶስት ዋና ዋና የስኳር በሽታ ዓይነቶች እደሚከተሉት ናቸው

1. አንደኛው ዓይነት የስኳር በሽታ (Type 1 Diabetes) ፡- በልጆች እና በጎልማሶች ላይ የተለመደ ሲሆን ነገር ግን በማንኛውም ዕድሜ ላይ ሊከሰት ይችላል፤ የበዚህ ዓይነት ስኳር የተጋለጡ ሰዎች የዕድሜ ልክ የኢንሱሊን ሕክምና ያስፈልጋችዋል።

2. ሁለተኛ ዓይነት የስኳር በሽታ (Type 2 Diabetes): በጣም የተለመደው የስኳር በሽታ አይንት ሲሆን የዚህ ህመም ሁኔታ
ለመቆጣጠር ሚቻለው በአኗኗር ለውጦች (በአመጋገብ እና በአካል ብቃት እንቅስቃሴ) ፣ ወይም መዳኒት በመጠቀም ።

3.በእርግዝና ጊዜ የሚፈጠር የስኳር በሽታ (Gestational Diabetes): በእርግዝና ወቅት የሚከሰት እና ብዙውን ጊዜ ከወሊድ በኋላ የሚጠፋ ነው። በኋለኛው ህይወት ዘመናችን ለእናት እና ለልጁ ሁለተኛ ዓይነት የስኳር በሽታ የመያዝ እድልን ይጨምራል።

18/12/2024

Check out ZA’s video.

እንደ ኢንፍሉዌንዛ፣ RSV እና ሌሎች የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች አሁን እና በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ እየጨመሩ  ይገኛሉ ፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ የመተንፈሻ ቫይረሶችን አደጋ እንዴት መቀነ...
04/12/2024

እንደ ኢንፍሉዌንዛ፣ RSV እና ሌሎች የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች አሁን እና በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ እየጨመሩ ይገኛሉ ፡፡

በዚህ ጊዜ ውስጥ የመተንፈሻ ቫይረሶችን አደጋ እንዴት መቀነስ ይቻላል?

ክትባቱን ለመጠቀም አሁንም ጊዜ አለህ ፡፡ ክትባቱ በተለይ የበሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ፣ ከባድ ሕመምን እና ሆስፒታል ከሚያስተኛ ህመም ለመዳን ይጠቅማል ፡፡

የፀረ-ቫይረስ መድሃኒቶችን መጠቀም ኢንፍሉዌንዛ እና ከኮቪድ-19 በሽታዎች በሰዎች ላይ የሚያደርሱትን ከባድ ጉዳት ለመቀነስ ይመከራል ፡፡

እንዲሁም በየቀኑ የመከላከያ ዘዴዎችን በመጠቀም ማለትም ሲያስነጥሱና ሲያስሉ አፍዎትን በመሸፈን፣ የአተነፋፈስ ስፖርት በመስራት ፡ በህመሙ በተጠቃን ጊዜ እራሳችን ከሰዎች (ከቤተሰባችን፣ ከጓደኞቻችን) በማራቅ እና እጆቻችንን በየዚኤው በመታጠብ እራስዎን እና ሌሎችን ከበሽታው መጠበቅ ይቻላል

ምንጭ፡ ሲዲሲ ህዳር 22 ቀን 2024 የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች

አያት ስታር ክሊኒክ Ayat Star Clinic
ጤናዎ ቀዳሚ ትኩረታችን ነው ! Yor health is Our Priority !
☎️ +251911401578 / +251979888862

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Star Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ayat Star Clinic:

Share