Amren Dermatologic Clinic አምረን የቆዳ ክሊኒክ

Amren Dermatologic Clinic አምረን የቆዳ ክሊኒክ Amren Specialized Dermatologic and Venereology Clinic Special Dermatology Clinic

03/05/2025
Transform Your Skin with Pico Way Laser TechnologyAt Amren Dermatologic Clinic, we offer the latest in laser technology ...
09/11/2024

Transform Your Skin with Pico Way Laser Technology
At Amren Dermatologic Clinic, we offer the latest in laser technology with Pico Way Laser treatment, a non-invasive solution for various skin concerns. Whether you’re looking to reduce pigmentation, improve skin texture, or eliminate tattoos, Pico Way offers a safe and effective approach to achieving your skincare goals.

What is Pico Way Laser?
Pico Way Laser is a cutting-edge laser system that uses picosecond technology to deliver energy to the skin in ultra-short pulses. This technology breaks down pigment particles and stimulates collagen production, providing superior results for a range of skin issues.

Benefits of Pico Way Laser
– Effective Tattoo Removal: Removes unwanted tattoos of all colours quickly and with minimal discomfort.

– Pigmentation Reduction: Targets and reduces sun spots, age spots, melasma, and other forms of hyperpigmentation.
– Improved Skin Texture: Stimulates collagen and elastin production, enhancing skin firmness and reducing fine lines and wrinkles.
– Minimal Downtime: Experience less downtime compared to traditional laser treatments, allowing you to return to your daily activities quickly.
– Versatile Treatments: Safe for all skin types and can be customized to address various concerns, including acne scars and enlarged pores.

How It Works

1. Consultation: Schedule an initial consultation with our skincare professionals to discuss your concerns and treatment goals.
2. Personalized Treatment Plan: Based on your skin type and condition, we will develop a tailored treatment plan for you.
3. Laser Treatment: The Pico Way laser is applied to the targeted area, using short pulses of energy to break down pigment and stimulate skin rejuvenation.
4. Post-Treatment Care: Our team will provide guidance on aftercare to ensure optimal results and skin health.

Why Choose Amren Dermatologic Clinic?

Expert Team: Our experienced dermatologists and skincare specialists are dedicated to providing personalized care and effective treatments.

State-of-the-Art Technology: We utilize the latest advancements in laser technology to deliver safe and efficient results.

Patient-Centric Approach: Your comfort and satisfaction are our top priorities, ensuring a positive experience from start to finish.

Get Started Today!

Contact Amren Dermatologic Clinic to learn more about Pico Way Laser and to schedule your consultation:

Phone: [0944706969]

Email: [support@amrendermatologicclinic.com]

Website: [amrendermatologicclinic.com]

LLT CAP TREATMENTRegrow Your Hair with LLT Cap Therapy!We offer LLT Cap Treatment, a cutting-edge solution to stimulate ...
29/10/2024

LLT CAP TREATMENT

Regrow Your Hair with LLT Cap Therapy!

We offer LLT Cap Treatment, a cutting-edge solution to stimulate hair growth. The LLT Cap uses advanced laser technology to energize hair follicles, helping to combat thinning hair and hair loss in both men and women.

Ideal for Treating:

👉 Androgenetic Alopecia (Male and Female Pattern Hair Loss)

👉 Thinning Hair

👉 Early-Stage Hair Loss

👉 Hair Weakness and Breakages

Why Choose LLT Cap Treatment at Amren?

📌 Safe and FDA-Approved: LLT is a scientifically proven and safe method for hair restoration.

📌 Comfortable Treatment: Non-invasive and pain-free with no side effects.

📌 Long-Lasting Results: Consistent use of the LLT Cap helps maintain hair density and thickness over time.

📌 Expert Guidance: Our dermatologists provide comprehensive care and guidance to ensure optimal results.

Start Your Hair Restoration Journey Today!

Contact us

Phone: 0944706969
Email: support@amrendermatologicclinic.com
Website: www.amrendermatologicclinic.com
Location: https://maps.app.goo.gl/omnDXg7jC1EjFpwz7

https://vm.tiktok.com/ZMhr6eUTc/Copy share link subscribe our channels 🙏
03/10/2024

https://vm.tiktok.com/ZMhr6eUTc/

Copy share link subscribe our channels 🙏

Check out አምረን የቆዳ ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ’s video.

ስለ ማዲያት ምን ያህል ያውቃሉ?👉 የማድያት ምልክቶች 👉 መከላከያ መንገዶች 👉 ህክምናዎችዶ/ር አመል በሽር (ረዳት ፕሮፌሰር)የቆዳ ህክምና እና ስነ-ውበት ስፔሻሊስት በTiktok ላይ ምላሽ ...
19/09/2024

ስለ ማዲያት ምን ያህል ያውቃሉ?

👉 የማድያት ምልክቶች
👉 መከላከያ መንገዶች
👉 ህክምናዎች

ዶ/ር አመል በሽር (ረዳት ፕሮፌሰር)
የቆዳ ህክምና እና ስነ-ውበት ስፔሻሊስት

በTiktok ላይ ምላሽ ይሰጣሉ፣ ይከታተሉን

አምረን ስፔሻላይዝድ የቆዳ ክሊኒክ ብቅ ይበሉ

አድራሻ
🏣 ቤተል ቢጫ ፎቅ አጠገብ ዘይሞ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
☎️ 0944 70 69 69
🌐https://amrendermatologicclinic.com
TikTok: https://www.tiktok.com/ #

ጭርት🖲 ጭርት ከላይኛው ቆዳ የፈንገስ በሽታ አንዱ ነው። የቆዳ ፈንገስ በህክምናው Tinea ወይም Ring worm ተብሎ ይጠራል 🖲ይህ የቆዳ ችግር፣ በወጣበት የሰውነት ክፍል ምክንያት የተለያ...
12/09/2024

ጭርት

🖲 ጭርት ከላይኛው ቆዳ የፈንገስ በሽታ አንዱ ነው። የቆዳ ፈንገስ በህክምናው Tinea ወይም Ring worm ተብሎ ይጠራል

🖲ይህ የቆዳ ችግር፣ በወጣበት የሰውነት ክፍል ምክንያት የተለያየ ስያሜ ይይዛል።

👉በሰውነት ላይ ሲወጣ
➢በተለምዶ ጭርት በህክምና Tinea Corporis
👉በራስ ቅል ላይ ሲሆን
➢በተለምዶ ቆረቆር በህክምና Tinea Capitis
👉እግር ላይ ሲወጣ
➢በተለምዶ ጮቅ በህክምና Tinea Pedis
👉ጥፍር ላይ ሲወጣ
➢በተለምዶ ጥፍረ መጥምጥ በህክምና Tinea Unguium
👉ፊት ላይ ሲወጣ በህክምና Tinea Facia
👉ፂም ላይ ሲወጣ በህክምና Tinea Barbae
👉በብሽሽት እና በመራቢያ አካል አካባቢ ሲወጣ tenia cruris ይባላል

🚩ልብስ፣ ኮፍያ ፣ ፎጣ ፣ ካልሲ፣ ሻወር እና የመሳሰሉትን በጋራ መጠቀም
🚩ጭርት ካለበት ሰው ጋር የቆዳ ንክኪ ማድረግ
🚩እንዲሁም የተበከሉ እንስሳቶችን መዳበስ ጭርት በቆዳ ላይ እንዲፈጠር የሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው።

▶️ላብን እና የሰውነት እርጥበት ፣ እንዱሁም ውፍረት
▶️ንፅህናን ባግባቡ አለመጠበቅ እና ሻወር ከተወሰደ በኋላ ሰውነትን አለማድረቅ፣ ለቆዳ ፈንገስ በሽታ የሚዳርጉ ተግባሮች ናቸው።

🖲ህክምናው ፣ በወጣበት የሰውነት ክፍል ፣በአይነቱ እና ባለው የስፋትና ደረጃ የሚወሰን ሲሆን፣
🚩 የስኳር በሽታ ያለበት፣ የ HIV/AIDS ታካሚ ፣ እና አዛውንቶች ልዩ የሀኪም ተኩረት ያስፈልጋቸዋል።

🖲በሚቀባ እና በሚዋጥ የተዘጋጁ የፀረ ፈንገስ መዳኒቶች እንደ በሽታው አይነት በአማካይ ከ 3 እስከ 12 ሳምንት እንዲወሰዱ ይደረጋል።

ለበለጠ መረጃ ወደ 0944706969, በመደወል ሀኪሞቻችንን ያማክሩ ።
አድራሻ ቤተል ቢጫ ፎቅ አጠገብ ዘይሞ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

07/09/2024
የቆዳ ቀለም ለምን በከፊል መልኩን ይቀይራል? እንዴትስ መከላከል ይቻላል?🛑ቆዳዎት ላይ በከፊል እየጠቆረ ተቸግረዋል? ይህ ምናልባት በህክምናው ሃይፐርፒግመንቴሽን (Hyperpigmentation...
05/09/2024

የቆዳ ቀለም ለምን በከፊል መልኩን ይቀይራል? እንዴትስ መከላከል ይቻላል?🛑

ቆዳዎት ላይ በከፊል እየጠቆረ ተቸግረዋል? ይህ ምናልባት በህክምናው ሃይፐርፒግመንቴሽን (Hyperpigmentation) እየተባለ የሚጠራው ችግር ሊሆን ይችላል።

ሃይፐርፒግመንቴሽን (Hyperpigmentation) የቆዳ በከፊል (ከሌላው የሰውነት የተፈጥሮ ቆዳችን በተለየ) መልኩን የመቀየር ችግር ነው።

☑️ ችግሩ ለምን ይከሰታል?
ይህ አይነቱ የቆዳ ችግር የሚከሰተው ለቆዳ እና ለጸጉራችን የተፈጥሮ ቀለማቸውን እንዲይዙ የሚያደርገው ሜላኒን (Melanin) በተወሰነ የቆዳችን ክፍል ላይ ከመጠን በላይ ሲበዛ ነው።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የቆዳ ቀለም በከፊል መቀየር በተለያዩ ምክንያቶች ሊፈጠር ይችላል። ከነዚህም መካከል…

🔸 ማድያት፣ ሜላስማ (Melasma)፦ ይህ በብዛት በእርግዝና ጊዜ በሚኖር የሆርሞን መለዋወጥ የሚከሰት የቆዳ ቀለም ለውጥ ነው። የፀሀይ ብርሀንም ለማድያት ያጋልጣል

🔸 የጸሀይ ብርሃን የሚያስከትለው (Sun Damage)፦ ቆዳችን ለረጅም ጊዜ ለጸሀይ ብርሃን ሲጋለጥ የቆዳችን የተፈጥሮ ቀለም በከፊል የመቀየር ችግር (hyperpigmentation) ሊያጋጥመን ይችላል።

☑️ እንዴት እንከላከል?

🍀 የጸሀይ ብርሃን በተቻለ መጠን በቀጥታ ቆዳችንን እንዳያገኝ እንጠንቀቅ
🍀 ችግሩ በተደጋጋሚ የሚያጋጥማቸው ሰዎች በጸሀይ ኮፊያ እንዲጠቀሙ ይመከራል
🍀 እንደ SPF (sun protection factor) ያሉ የፊት የጸሀይ ጨረር መከላከያ ቅባቶችን (sun screen) መጠቀም

እነዚህን አገልግሎቶች በአምረን ስፔሻላይዝድ የቆዳ ክሊኒክ ያገኛሉ

ለበለጠ መረጃ ወደ 0944706969 በመደወል ሀኪሞቻችንን ያማክሩ ።
አድራሻ: ቤተል ቢጫ ፎቅ አጠገብ ዘይሞ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

25/11/2023

Melasma (ማዲያት)

Address

Bethel Zeymo Building
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amren Dermatologic Clinic አምረን የቆዳ ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category