23/08/2025
🌼🌼እንኳን ደስ ያላችሁ!🌼🌼
🏆ሸብ ረብ ይወዳል ቤቱ🏆
🏆ማሸነፍ ይወዳል ቤቱ🏆
🏆ከቀድሞም ከመሰረቱ🏆
🏆ድልማድረግ ይወዳል ቤቱ🏆
👉ጤና ጣብያችን በአዲስ አበባ ደረጃ ከሚገኙ 98 ጤና ጣብያዎች ጋር በ2017 በጀት ዓመት በተደረገው የአፈፃፀም ምዘና 🥉3ኛ በመውጣት 💵የ1,000,000 ብር💵 የህክምና ግብዓት ተሸላሚ ሆኗል!
💡ምን ይሄ ብቻ በክፍለ ከተማው ከሚገኙ 8 ጤና ጣብያዎች በላቀ አፈፃፀም 🥇1ኛ🥇 በመውጣት ተጨማሪ የ1,000,000 ብር የህክምና ግብዓት ተሸላሚ ሲሆን ለዚህ ውጤት መሳካት ጉልህ ሚና ለወጡት ምርጥ ሠራተኞቻችን በማስተርስ ዲግሪ ለ2 ሰው በዲግሪ ለ2 ሰው ነፃ የትምህርት ዕድል አሸናፊም ሆኗል!
ጤና ጣብያችን በ2016 በጀት ዓመትም ተሸላሚ መሆኑ ይታወሳል!
🏆ለመላው የጤና ጣብያችን ማኅበረሰብ በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ!🏆