Ethiopian hospitals drug information network

Ethiopian hospitals drug information network we provide updated drug information and news every day focusing on current medical issue.

ጤና ይስጥልኝ! ለዛሬ ስለመድኃኒት አገዛዝ እና አጠቃቀም እንማማራለን! መድኃኒቶች በአጠቃላይ በሁለት ሲከፈሉ እነሱም በዶክተሮች የሚታዘዙና ያለ ዶክተር ትዕዛዝ የሚሸጡ ናቸው።  በዶክተር ትዕ...
20/03/2023

ጤና ይስጥልኝ!

ለዛሬ ስለመድኃኒት አገዛዝ እና አጠቃቀም እንማማራለን!

መድኃኒቶች በአጠቃላይ በሁለት ሲከፈሉ እነሱም በዶክተሮች የሚታዘዙና ያለ ዶክተር ትዕዛዝ የሚሸጡ ናቸው። በዶክተር ትዕዛዝ የሚሸጡት መድኃኒቶች ትዕዛዙ ላይ በሰፈረው ፅሁፍ መሰረት ይሸጣሉ! ይህም የመድኃኒቱን ዋንኛ ስም ማለትም ያመረተው ኩባንያ ከሰጠው ስም ውጪ የሆነ ቀጭን ገላጭ ፅሁፍ ከእነ ሚሊግራም መጠኑ በትልቅ ከተፃፈው የኩባንያ ስም ስር ተፅፎ ይገኛል።

በተለይ መድኃኒቱን ስንገዛ እነዚህ ሁለት ስሞች በካርቶኑ ላይ እና መድኃኒቱን በያዘው አብረቅራቂ አልሙኒየም ሽፋን ላይ ተፅፈው ይገኛሉ። ማንኛውም ሰው መድኃኒቱን ሲገዛ የመድኃኒቱን እውነተኛ ስም፣ አምራች ድርጅቱ የሰጠውን ስም፣ የተመረተበትን ሀገር ስም፣ ያመረተውን ኩባንያ ስም እንዲሁም መድኃኒቱ የሚያበቃበትን ግዜ አንብቦ መረዳት ግድ ይለዋል!!! ያን ብቻ ሳይሆን የመድኃኒቱን የመጠን ልኬት በሚሊግራም፣ የመድኃኒቱ ወረቀት ላይ የተፃፉ የጎንዮሽ ጉዳቶችን፣ እንዲሁም በምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወይም Food and Drug Administration ፍቃድ እንደተሰጠው ማረጋገጥ ይኖርብናል። ይህ ካልሆነ ግን መዘዙ ብዙ ነው!!!

በተለይ ደግሞ የመድኃኒት ካርቶኑ ከተጨረማመተ፣ የመድኃኒት ካርቶኑ ካበጠ እና ፅሁፉ የጠፋ ከሆነ መድኃኒቱን መግዛት አይመከረም። ያም ብቻ ሳይሆን በኮንትሮባንድ ያለጥንቃቄ የሚሸጡ የካርቶን ማሸጊያ የሌላቸውን መድኃኒቶች መግዛት ለከፋ የጤንነት ጉዳት እንደሚያጋልጥ መገንዘብ ግድ ይላል! ለOver The Counter ወይም ያለሐኪም ትዕዛዝ የሚገዙ መድኃኒቶች ደግሞ የጎንዮሽ ጉዳታቸው እንዳይጨምር በመድኃኒት ቤቱ ውስጥ ያለውን መድኃኒት ሻጭ የጤና ባለሞያ በአግባቡ እንድንጠይቅ ይመከራል። ክሊኒካል ፋርማሲስቶች እና ድረጊስቶች በዚህ ላይ ትልቅ ሚናን ይጫወታሉ።

በመጨረሻም የጤና ባለሞያውን ትዕዛዞች በማክበር የመድኃኒቱን አወሳሰድ ከምግብ እና ከፈሳሾች ጋር ያለውን ቁርኝት መረዳት እንደ ግዴታ ይቆጠራል! ያም ማለት አልኮል መጠጣትን፣ ወተት መጠጣትን እንዲሁም ከበድ ያለ ምግብን መመገብ የማይመከርባቸው ግዜያቶች ስላሉ ትዕዛዙን ከጤና ባለሞያው ጋር በአግባቡ መውሰዴ ይመከራል።

መልካም ቀን!

Dr. Michael Shawel Lemma
Assistant Professor of Clinical Oncology
Haramaya University

Quick fact about Galvus MetComposition:- Vildagliptin and MetforminCommonly available dosage:- 50/1000 and 50/850Descrip...
17/03/2023

Quick fact about Galvus Met

Composition:- Vildagliptin and Metformin

Commonly available dosage:- 50/1000 and 50/850

Description:- Galvus Met is indicated in adults with type 2 diabetes above 18 years old

How it works:- Vildagliptin stimulates the pancreas to produce insulin but Metformine sensitizes the body to use it

Precaution:- Galvus Met should be given with meals to reduce the gastrointestinal side effects

Behailu Assefa
Clinical Pharmacist
Phone No:- 0912714438
Email: - Behailuassefa12@gmail.com

አለማችን ላይ ከባድ ስጋት ስለሆነው ገዳዩ የ ኮሮና ቫይረስ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦች።አሁን አለማችን ላይ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እጅግ አስጊ እና አስፈሪ ሁኔታ ላይ ደርሷል።የ አለም...
28/02/2020

አለማችን ላይ ከባድ ስጋት ስለሆነው ገዳዩ የ ኮሮና ቫይረስ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦች።

አሁን አለማችን ላይ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እጅግ አስጊ እና አስፈሪ ሁኔታ ላይ ደርሷል።

የ አለም የጤና ድርጅት 'COVID-19' ብሎ የሰየመው ይህ ቫይረስ እስካሁን ከ 54 ሀገራት በላይ ተሰራጭቷል።

ከ አፍሪካ ግብፅ የመጀመሪያዋ የቫይረሱ ተጠቂ ስትሆን ቀጥሎ አልጄሪያ በዛሬው እለት ደሞ ናይጄሪያ ላይ የመጀመሪያው ኬዝ መገኘቱ ተረጋግጧል።

እስካሁን ከ 2800 በላይ ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት ዳርጓል።

በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ 83,000 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል።

በሽታው እስካሁን ክትባትም ሆነ ፈዋሽ የሆነ መድሀኒት አልተገኘለትም።

የበሽታው ምልክቶች:— ትኩሳት፤ ሳል፤ የትንፋሽ ማጠር ሲሆኑ ከበድ ሲል ደሞ የሳንባ ምች (Pneumonia) እንዲሁም የኩላሊት ሙሉ ለሙሉ ስራ ማቆም እና ሞት ሊያስከትል ይችላል።

በሽታውን መከላከያ መንገዶች:— እጅን በ አግባቡ መታጠብ ምልክቱ የታየበት ሰው ጋር የሚኖር ግንኙነትን ማስወገድ እንዲሁም ኬዙ ይኖርባቸዋል ተብሎ የሚታሰቡ ቦታዎች ላይ አፍ መሸፈኛ ማስኮችን መጠቀም ናቸው።

በሀይሉ አሰፋ©
ክ/ፋርማሲስት

Phone No:- 0912714438
Email:- Behailuassefa12@gmail.com

የኮሎራ ወረርሽኝ ዳግም አዲስ አበባ ላይ ስጋት ፈጥሯልከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት አተትን (አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት) ብሎ ከማድበስበስ ኮሎራ ብሎ መጥራት የጀመረ ይመስላል። የ...
02/06/2019

የኮሎራ ወረርሽኝ ዳግም አዲስ አበባ ላይ ስጋት ፈጥሯል

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት አተትን (አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት) ብሎ ከማድበስበስ ኮሎራ ብሎ መጥራት የጀመረ ይመስላል።

የኮሎራ ወረርሽኝ አዲስ አበባን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከተሞች ላይ መታየት ጀምሯል።

ኮሌራ እና መከላከያ መፍትሔዎች

✅ ኮሌራ ምንድን ነው?

ኮሌራ ቪብሮ ኮሌሬ በተባለው ባክቴሪያ የተበከሉ ምግቦችን እና መጠጦች በመመገብ የሚከሰተ በሽታ ሲሆን አስፈላጊው የሕክምና እርዳታ ወዲያው የማይደረግ ከሆነ አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከትን በማስከተል እና ከፍተኛ የሆነ ፈሳሽን ከሰውነታችን በማስወገድ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው።

✅ የኮሌራ በሽታ እንዴት ይተላለፋል?

በባክቴሪያው የተበከሉ ምግቦች እና መጠጦችን በመመገብና በመጠጣት ጊዜ በሽታው ይተላለፋል።

የመጠጥ ውሀ እና የፈሳሽ መስመሮች ዝርጋታ በበቂ ሁኔታ አስፈላጊው ቁጥጥር የማይደረግባቸው አካባቢዎች ላይ በሽታው በፍጥነት የሚዛመት ይሆናል።

✅ የኮሌራ ምልክቶች

በባክቴሪያው ከተጠቁ ሰዎች መካከል 75% በመቶ የሚሆኑት ምልክት የማያሳዩ ሲሆን 20% የሚሆኑት በሌሎች ተዋሕስያን አማካኝነት ሊከሰቱ ከሚችሉ የተቅማጥ በሽታዎች የማይለይ የተቅማጥ ምልክት ያሳያሉ።

በቪብሮ ኮሌሬ ከተጠቁት ሰዎች መካከል ከ2 እስከ 5% የሚሆኑት በባክቴሪያው የተጠቁ ሰዎች ከፍተኛ የሆነ የሰውነት ፈሳሽ መወገድን የሚያስከትሉት አጣዳፊ ተቅጥና ትውከት ምልክት ይታይባቸዋል።

በኮሌራ የተጠቁ ሰዎች ሽታ አልባ የሆነ መልክ ያለው ሰገራ ከሰውነታቸው የሚወጣ ይሆናል።

እግር ላይ የሚሰማ ከፍተኛ የሆነ ሕመም ሌላኛው ምልክት ነው። በሽታው የጠናባቸው ሰዎች ላይ የሆድ ቁርጠት እንዲሁም ክንድ እና እግሮች ላይ ሕመም የሚከሰት ይሆናል።

በዮሴፍ ተሾመ
ክ/ፋርማሲስት

Hit like and share

What should you know about the latestHCV cure medication, EPCLUSA which is available in EthiopiaEPCLUSA is available in ...
30/05/2019

What should you know about the latest
HCV cure medication, EPCLUSA which is available in Ethiopia

EPCLUSA is available in Ethiopia for the first time.

EPCLUSA is used to cure adults with chronic hepatitis for all genotype (1, 2, 3, 4, 5, 6) infection with or without cirrhosis (compensated) and in those with advanced cirrhosis (decompensated).

Epclusa is administered as one tablet taken orally once daily with or without food. The recommended treatment duration is 12 weeks in all individuals.

The curing rate for a 12 week duration of Epclusa ranged up to 99%.

The most influential pharmacists in human history.Those are one of the most popular and reputable pharmacists list that ...
26/11/2018

The most influential pharmacists in human history.

Those are one of the most popular and reputable pharmacists list that make the world different

1) Alexander Flemming

Contribution: The discovery of penicillin

However, his discovery of penicillin was completely accidental.

When discussing his find, Flemming stated, “When I woke up just after dawn on September 28, 1928, I certainly didn't plan to revolutionise all medicine by discovering the world's first antibiotic, or bacteria killer, but I suppose that was exactly what I did.”

2) John Pemberton

Contribution: Created Coca-Cola

One of the most popular drinks to date, Coca-Cola was invented by trained pharmacist John Pemberton in order to counteract his own addiction to morphine.


3) Hubert Humphrey

Contribution: USA Vice President (1965 – 1968)

In 1968 he also ran for Presidency and lost – by less than 1% of the popular vote– to Robert Nixon.

4) Friedrich Serturner

Contribution: Discovered Morphine

As a pharmacist’s assistant, Friedrich Serturner was the first chemist to separate morphium (morphine) from o***m.

Although his discovery was made in 1805, it wasn’t until after 1815 that morphine became widely available for use.

5. Caleb Bradham

Contribution: Created Pepsi

Caleb Davis Bradham was an American pharmacist and is best known for being the inventor of Pepsi.

References
1. Whatuni?. (https://www-whatuni-com.cdn.ampproject.org/v/s/www.whatuni.com/advice/choosing-a-course/famous-inspirational-pharmacists/20564/?)

2. Ranke. (https://m.ranker.com/list/notable-pharmacist_s)/reference)

What should you know about health benefits of spirulina which is available in Ethiopia.☞ Spirulina is a type of blue-gre...
24/05/2018

What should you know about health benefits of spirulina which is available in Ethiopia.

☞ Spirulina is a type of blue-green algae incredibly high in protein, beta carotene, chlorophyll, anti-oxidants, minerals and other essential nutrients that our body need.

✔ One of the most nutritious foods on the planet

Protein: It is considered a complete source of high-quality protein. The protein in Spirulina is highly usable and has a net protein utilization rate of between 50-61%

Vitamin B1: Also called Thiamin, this vitamin is necessary for the digestion of fats and proteins. It is often taken for increased energy, eye health, brain function and for improving nerve functioning.

Iron: Spirulina is one of the best plant sources of iron. Even for those who consume meat, it has a highly absorbable form of iron that is gentle on the digestive system.

Calcium: Spirulina is also incredibly high in calcium with over 26 times the calcium in milk.

✔ May Help Balance Blood Sugar

Studies show that spirulina may be especially helpful in balancing blood sugar.

Other studies show that it not only lowers blood sugar but may also lower HbA1c.

✔ May Help Those with Allergies

In studies, those who took spirulina noticed a reduction in nasal congestion, itching, and sneezing.

✔ Helps Remove Heavy Metals

Spirulina can bind with heavy metals in the body and help remove them.

✔ Muscle and Endurance Benefits

Spirulina is known to increase fat burning during exercise. Its high antioxidant content makes it beneficial in reducing muscle fatigue and inability to gain muscle.

✔ Potentially fight cancer, particularly the oral variety.

Early research into spirulina and cancer shows that this supplement may be effective in treating cancer, particularly cancer of the mouth.

✔ Possibly combat liver damage.

Early research shows that spirulina may help to fight ward off liver damage.

✔ Spirulina may help patients with HIV/AIDS to manage the condition.

There is some initial research which suggests that spirulina may be helpful in combating HIV/AIDS.

✔ Protect your skin from free radical damage.

When our skin is exposed to free radicals, it can be damaged, and we can even develop cancerous tumors.

Spirulina has been shown in studies to exert a protective effect against this kind of damage. It can also help keep your skin looking youthful

✔ Protect bone health.

In animal research studies, scientists have found that spirulina can help to prevent osteoporosis. At the same time, it can also help control blood glucose and cholesterol levels.

✔ Increase immune system response, protecting against a range of infectious diseases.

Spirulina helps to boost the immune system, which can protect against many diseases

✔ Speed up wound healing.

Diabetes mellitus patients who suffer from chronic wounds may helps to facilitate fast healing.

References

1. University of Maryland Medical Center Report on Spirulina. P. D. Karkos, S. C. Leong, C. D. Karkos, N. Sivaji, and D. A. Assimakopoulos. “Spirulina in Clinical Practice: Evidence-Based Human Applications,”. vol. 2011, Article ID 531053, 4 pages, 2011. doi:10.1093/ecam/nen05.

2. What Is Spirulina? 30 Health Benefits of This Nutritional Algae Powder!. (https://www.authoritydiet.com/what-spirulina-health-benefits-nutrition-algae-powder/ -con-2). Accessed date; May 24, 2018.

በ ረመዳን ፆም ወቅት የ መድሀኒት አጠቃቀም ላይ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች እና የጤና ምክሮች።በ በሀይሉ አሰፋ @ ክ/ል ፋርማሲስት፠ ረመዳን ፆም በሙስሊሙ ማህበረሰብ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ...
17/05/2018

በ ረመዳን ፆም ወቅት የ መድሀኒት አጠቃቀም ላይ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች እና የጤና ምክሮች።

በ በሀይሉ አሰፋ @ ክ/ል ፋርማሲስት

፠ ረመዳን ፆም በሙስሊሙ ማህበረሰብ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ቅዱስ ወቅት ነው፤ ፆሙም አብዛኛውን የቀኑን ክፍል ስለሚሸፍን መድሀኒት በሚወስዱ ህሙማን ላይ ከፍተኛ ተፅህኖ ሊኖረው ይችላል። ቢሆንም ግን ከጤና በለሞያ እና ከሀይማኖት አባቶች ጋር በመነጋገር ችግሩን በቀላሉ መፍታት ይቻላል።

፠ የረመዳንን ፆም መፆም ሀይማኖታዊ ግዴታ ቢሆንም፤ ህፃናት፣ የወር አበባ ላይ ያለች ሴት፣ ከፍተኛ የሆነ የአዕምሮ ችግር ያለባቸው እንዲሁም የማይድኑ በሽታዎች ሆነው በፆሙ ሊባባስ የሚችሉ ከሆነ ፆሙን ማቋረጥ ሊፈቀድ ይችላል።

፠ በተለይ የ ስኳር በሽታ፣ የደም ግፊት፣ የ ልብ ችግር እና አስም ያለባቸው ህሙማን ከጤና ባለሞያዎች እና ከ ሀይማኖት አዋቂዎች ጋር ፆሙን በተመለከተ በደንብ መነጋገር ይኖርባቸዋል።

፠ ከባድ የጤና ችግር ያለባቸው እና ብዙ መድሀኒቶችን የሚወስዱ ህሙማን መፆም ካለባቸው ሀኪማቸውን በማማከር፤ የመድሀኒቶቹን መጠን እና አወሳሰዳቸውን ከፆሙ ጋር አጣጥመው ሊቀጥሉ የሚችሉበትን መንገድ ማመቻቸት ይችላሉ።

፠ ቀለል ያሉ የጤና ችግሮች፤ የደረት ህመም፣ የጥርስ ህመም፣ ራስ ምታት ወዘተ ካሉ የህመም ማስታገሻዎችን ከፆሙ ሰአት ውጪ በመውሰድ መፆም ሳያስተጓጉሉ መቀጠል ይችላሉ።

፠ ያልተረጋጋ የጤና ችግር ያለባቸው ህሙማን ለምሳሌ ኢንሱሊን የተባለውን የስኳር መድሀኒት የሚወስዱ ከሆነ እና ጥሩ የሆነ የስኳር ቁጥጥር ሳይኖር ፆሙን መቀጠል አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል።

፠ ያለው የጤና ችግር ፆሙን ከጀመሩ በሇላ አየተባባሰ ከመጣ ፆሙን ማቋረጥ ሊኖርቦት ይችላል።

፠ በመጨረሻም ለመላው የ ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆን እየተመኘን በፆሙ ወቅት ለሚገጥሟችሁ የጤና እና የመድሀኒት አወሳሰድ ችግሮች የጤና ባለሞያዎን እና የሀይማኖት አባቶችን ማማከር እንዳይረሱ።

ለሚወዱት ሰው ማካፈልዎን እንዳይረሱ!!!

You can also contact us at any time on:-

Phone No 0912714438
E-mail:- behailuassefa12@gmail.com

Quick fact on AmBisom (Liposomal amphotericin B).✔ Now AmBisome is available in Ethiopia for all of its indications.✔ Am...
13/05/2018

Quick fact on AmBisom (Liposomal amphotericin B).

✔ Now AmBisome is available in Ethiopia for all of its indications.

✔ AmBisome is an antifungal medication that fights infections caused by fungus.

✔ It has broadest spectrum of activity of all currently available antifungal agents.

✔ It has a significant reduction in the risk of nephrotoxicity, infusion reactions and hypokalaemia compared to other amphotericin B formulations.

Indication, Dose and administration

✔ Aspergillosis – Invasive: 3 to 5 mg/kg/day IV infused over aperiod of 2 hours.

✔ Candidemia: 3 to 5 mg/kg/day IV over 2 hours.

✔ Cryptococcosis: 3 to 5 mg/kg/day IV over 2 hours.

✔ Febrile Neutropenia: 3 mg/kg/day IV over 2 hours.

✔ Cryptococcal Meningitis: Immunosuppressed Host: 6 mg/kg/day IV over 2 hours.

✔ Visceral leishmaniasis
Immunocompetent patients: 3 mg/kg/day IV on days 1-5, and days 14 and 21.

✔Immunocompromised patients: 4 mg/kg/day IV on days 1-5, and days 10, 17, 24, 31and 38.

✔ Coccidioidomycosis: Severe, non-meningeal infection: 3 to 5 mg/kg/day IV: until clinical improvement and then follow with triazole.

✔ Blastomycosis: Moderate to severe pulmonary blastomycosis: 3 to 5 mg/kg/dayIV, Duration: 1 to 2 weeks or until improvement is noted and follow with itraconazole.

✔ CNS blastomycosis: 5 mg/kg/day IV: Duration4 to 6 weeks and follow with an oral azole

Reconstitution and infusion rate

✔ Each vial contains 50 mg of amphotericin.

✔ First each vial AmBisome shoud be diluted with 12ml of water for injection to yield a solution containing 4 mg amphotericin B/mL.

✔ The recommended concentration for intravenous infusion is 1.00mg/ml to 2.00 mg/ml amphotericin B as AmBisome. So it should be further diluted with 500ml of 5% dextrose to a final concentration of 1 to 2 mg/mL.

Dose calculation

✔ For example: For a 70kg patient diagnosed with invasive Aspergillosis: We can give Ambisome 3mg/kg daily, So 210mg of Ambisome is required.

✔ 1vial= 50mg of amphotericin B, so the number of vials the patient requires is 5 vials daily.

✔ Each vial diluted in 12ml of water for injection, then further reconstituted in 500 ml of 5% dextrose infused over aperiod of 1-2 hours.

Reference
1. AHFS DRUG INFORMATION. 2014
2. Lass-flori C, et al; Activities of antifungal agents against yeasts and filamentous fungi. 2008; 52 (10):3637-364.

By:- Behailu Assefa and Eden Habite

You can contact us at any time on:-
✔ Phone No:- +251912714438
✔ E-mail:- behailuassefa12@gmail.com

Hit like and share!.

12/03/2018

Warning about the Saftey issue of clarithromycin!

✔ FDA is advising caution before prescribing the antibiotic clarithromycin to patients with heart disease because of a potential increased risk of heart problems or death.

✔ FDAs recommendation is based on a review of the results of a 10-year follow-up study of patients with coronary heart disease from a large clinical trial that first observed this safety issue.

✔ As a result, FDA added a new warning about this increased risk of death in patients with heart disease, and advised prescribers to consider using other antibiotics in such patients.

Reference

1. US. FDA. Clarithromycin (Biaxin): Drug Safety Communication - Potential Increased Risk of Heart Problems or Death in Patients With Heart Disease. 02/28/2018.

What should you know about oral Cholera vaccine which is available in Ethiopia.✔ In 2004, diarrheal disease was the 3rd ...
26/02/2018

What should you know about oral Cholera vaccine which is available in Ethiopia.

✔ In 2004, diarrheal disease was the 3rd leading cause of death in low-income countries.

✔ The global disease burden of cholera is estimated to be 3-5 million cases/year but still cholera is under reported globally.

✔ Cholera is a severe and can kill within hours.

✔ Now Shanchol, a vaccination against cholera is available in Ethiopia.

✔ Use of this effective oral cholera vaccine has been recommended by WHO.

✔ Shanchol has an effective and long-lasting protection with a good safety profile in all age group.

✔ The primary immunization schedule consists of 2 doses given at an interval of 2 weeks.

Reference
1. WHO. Media center, Dirrhoeal disease. Fact sheet. August 2009.

2. WHO. Cholera vaccines. WHO position paper. Wkly Epidemiol Rec 2010; 85 (13): 117-128.

3. WHO. Cholera wkly Epidemiol Rec 2011; 86(31):325-340

You can also contact us at any time on:-

✔ Phone No 0912714438
✔ E-mail:- behailuassefa12@gmail.com

Hit like and share!!!!.

The FDA just approved the first gene therapy (Luxturna) to treat blindness✔ This approval will be one of the advance in ...
20/12/2017

The FDA just approved the first gene therapy (Luxturna) to treat blindness

✔ This approval will be one of the advance in the field of gen therapy to a rare form of blindness.

✔ Patients after treating with Luxturna injection have described seeing snow, stars or the moon for the first time.

✔ The FDA has approved three gene therapies since August; the previous two was from Novartis and Gilead Sciences.

✔ Spark therapeutics; the drug maker for Luxturna will announce the price after a month but analysts predict the price at 1 million $ per treatment.

Reference
1. The Washington post (://www.google.com/amp/s/www.washingtonpost.com/amphtml/news/to-your-health/wp/2017/12/18/fda-approves-first-gene-therapy-for-an-inherited-disease-childhood-blindness/). Accesse date, December 20-2017.

The childhood blindness treatment marks the start of a new era as the gene-therapy field rapidly expands.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912714438

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian hospitals drug information network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Ethiopian hospitals drug information network:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram